Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@moussandiame21:
moussandiame21
Open In TikTok:
Region: SN
Saturday 21 November 2026 21:29:09 GMT
189
25
3
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.34MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
[email protected]
:
biram mo dane
2026-11-21 21:31:12
0
Ousmane :
2026-11-21 21:33:10
0
Ibrahima76googlecom :
🥰
2026-11-21 21:39:52
0
🕋Ablaye faye 7785359🍏🍎 :
😭😭😭😭😭😭
2026-11-21 21:32:43
0
mor :
🥰🥰🥰
2026-11-21 21:34:49
0
To see more videos from user @moussandiame21, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
GOLL DO SAMUEL LINO!!😍🔥 #flamengo #palmeiras #brasileirao #samuellino
#foryoupage #viral #rasty_lak #fyp
اهلاوي#الاهلي_نادي_االاهلي_نادي_القرن❤
#የልጆቹ እናት በህይወት አለች! መሸሸጊያዋ ደግሞ ገዳም መሆኑ ታውቋል። ልጆቻቸውን ጥለው የጠፉ በርካታ አባቶች ሳይቀሩ "ያንተን ፅናት አይተን አፈርን!" እያሉ በፀፀት እምባ እየተራጩ ወደ ትዳራቸውና ወደ ልጆቻቸው መመለሳቸውን ደውለው መስክረዋል! ይህ የተሰማው በቅርቡ የማህበራዊ ሚዲያውን አነጋግሮ በነበረው የመንታ ልጆች አባት አንደበት ታሪክ ዙሪያ ነው። በዘመናችን ወንዶች ኃላፊነት ፈርተው ሲሸሹና ልጆቻቸውን ጥለው ሲጠፉ ማየት የተለመደ በሆነበት ወቅት፤ ይህ ምስኪን ወጣት ግን የብዙዎችን ህሊና በጥፊ የመታ አስገራሚ ታሪክ ይዞ ብቅ አለ። ባለቤቱ ከወለደች በኋላ ባልታሰበ ሁኔታ ልጆቿን ጥላ ስትሰወር፤ አንደበት ግን በረንዳ ላይ እየተኛ፣ ከበርገር ቤት የተረፈውን ፍርፋሪ ለጨቅላ ልጆቹ እያበላ፣ "ልጆቼ የአካሌ ክፋይ ናቸው፤ ለማንም አሳልፌ አልሰጥም" ብሎ በብርድና በረሃብ ተፈትኖ አንገቱ ስር አቀፋቸው። የዚህ ወጣት ፅናት ታዲያ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እምባ ከማስፈሰስ ባለፈ በድብቅ የተሰበሩ ቤተሰቦችን አስደንጋጭ በሆነ መንገድ መጠገን ጀምሯል! አንደበት በሰጠው አዲስ ምስክርነት እንዳረጋገጠው፤ ታሪኩ በማህበራዊ ሚዲያ ከተሰራጨ በኋላ በርካታ አባቶች በስልክ እየደወሉ ሲያለቅሱለት አድሯል። ለምሳሌ ከጎንደር በቀጥታ የደወለለት አንድ አባት፦ "እኔ ባለቤቴንና ልጄን ጥዬ ሄጄ ነበር፤ ያንተን ቪዲዮ ሳየው ግን እኔ ምን አይነት ሰነፍ አባት ነኝ ብዬ በራሴ አፈርኩ። ይቅርታ ጠይቄ አሁን ወደ ቤቴና ወደ ልጄ ተመለስኩ" ሲል በፀፀት የተሞላ ምስክርነቱን ሰጥቶታል። የሱ ብርታት ሌሎች አባቶች ወደ ህሊናቸው እንዲመለሱና የተበተኑ ትዳሮች ዳግም እንዲታደጉ ምክንያት ሆኗል። በሌላ በኩል ደግሞ ይሄው ታሪክ እጅግ አነጋጋሪና አከራካሪ የሆነ አዲስ ሚስጥር ይዞ ወጥቷል፦ የልጆቹ እናት የት ደረሰች? በተገኘው መረጃ መሰረት እናትየው በህይወት እንዳለችና የሆነ ገዳም ውስጥ እንደምትገኝ ተነግሯል። ይህ መረጃ በብዙዎች ዘንድ "ጨቅላ ልጆችን በበረንዳ ላይ ጥሎ ወደ ገዳም መሄድ ምን አይነት መንፈሳዊነት ነው?" የሚል ከፍተኛ ቁጣ ቢያስነሳም፤ የአንደበት ምላሽ ግን ሁሉንም ያስገረመ ነበር። "እውነትም በፈተና ተስፋ ቆርጣ ወደዛ ከሄደችና ከተጸጸተች፤ ለልጆቼ ስል ይቅር ብዬ በደስታ እቀበላታለሁ" በማለት ያሳየው የምህረት ልብ ብዙዎችን አስደምሟል፤ አንዳንዶችንም "ይህ አይነቱ ይቅርታ ይገባታል ወይ?" በሚል ክርክር ውስጥ ከቷቸዋል። የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያን ወደር የሌለው ርህራሄ ደግሞ የአንደበትን ህይወት በአንድ ጀምበር ቀይሮታል፦ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ 570 ስልኮችን አንስቷል፤ ለ4 ቀናት ያለ እንቅልፍ ከካናዳ፣ ከኤርትራ፣ ከደሴና ከገዳማት ሳይቀር የፍቅር ጥሪዎች ጎርፈውለታል። አንዲት ምስኪን እህት እያለቀሰች ያለቻትን የመጨረሻ 15 ብር ለዳቦ መግዣ ስትልክ፣ ሌላኛዋ ኤርትራዊት "እኔ መጥቼ ላሳድግልህ" ብላዋለች። ሙሉ ሻንጣ ልብሶችና ስልኮች ተበርክተውለታል። የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሁለቱን መንታ ልጆች ለ4 ዓመታት ሙሉ በነጻ የሚንከባከብ፣ የሚመግብ እና የሚያስተምር የህፃናት ማቆያ (Daycare) ሲያመቻች፤ ማርቭለስ ሪልስቴት ደግሞ 120 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ በአካል አበርክቶለታል። አንደበት ዛሬ ላይ ቤት ተከራይቶ ልጆቹን ካስገባ በኋላ፣ የራሱን የማስታወቂያ ድርጅት (Signboard) ለመክፈት እየተዘጋጀ ይገኛል። የአንድ ሰው ፅናት አገርን የሚያስተምር፣ የጠፉ አባቶችን ወደ ልጆቻቸው የሚመልስ እና የህዝብን መልካምነት የሚያነሳሳ ትልቅ ሀይል መሆኑን አንደበት በተግባር አሳይቶናል! 🙏 ፅናት መከራን ያሸንፋል፤ እውነተኛ አባትነትም ትውልድን ይለውጣል።#ሰውን_ለመ #ርዳት_ሰው_መሆን_በቂ_ነው
💸 ¿Cuándo me piensas pagar, mala paga? #MalaPaga #PagaLoQueDebes #RespetoAlTrabajo #ValorDelTrabajo #CapCut
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy