@halmeto_data: #ethiopiannews #amharic #breakingnews #amharatiktok #war

Halmeto
Halmeto
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 22 November 2026 03:44:34 GMT
112526
7428
273
441

Music

Download

Comments

tedimeles
Tedi Meles :
ኤርትራ ሲንጋፖር ትሆናለች ብለው ነበር
2026-11-22 06:15:40
286
arayabelete07
arayabelete07 :
ለምን ኤርትራ ያሳተመችውን የኢትዮጵያን ፎርጅድ ብር አትናገርም
2026-11-22 07:36:50
55
yohannesmelku
john M :
ለምን ሀገር ሆነች ታዲያ?
2026-11-22 05:07:07
121
wossen444
Wossen :
ናቅፋ በሚባል አቅም የሌለው ገንዘብ አይሉት ወረቀት የኢትዮጵያን ምርቶች ሙልጭ አድርጉ ገዝቶ በአለም ገበያ በአቅራቢነት ሊገን ነበር። በዚህም ኢትዮጵያ የነሱን ምንም የማይገዛ ወረቀት ታቅፋ ባዶዋን እንደትቀር ነበር እቅዱ።በኢትዮጵያ ሀብት እነሱ ሊበለፅጉ ኢትዮጵያን ደግሞ ወደ ድህነት ለመቅበር። ነበር ባይሰበር ሆነና ቀረ እንጂ።
2026-11-22 05:55:21
150
derejealemumrjj
Dereje Alemu :
The genius behind the story😊
2026-11-22 18:47:20
37
teke.a
teke. a. :
ወንድሜ ትልቅ ስህተት ሰርተሃል ኢትዮጵያ ገንዘብ እንደምታትም አልተናገረችም በሚስጥር ነበር የተከናወነው ምክንያቱም ሐሰተኛ ገንዘብ ኤርትራ አትማ ነበር ይህ ሐሰተኛ ገንዘብ ነው ችግር ያመጣባት ::
2026-11-22 05:55:16
62
hustle7944
hustle :
አፋር የሚኖርበትን አሰብን ለመመለስ ሀማሴን ምን አገባው?
2026-11-22 06:20:51
67
mihertdira1
MihertDira :
ፍቅር ቢኖር የት በደረስን ተስማምተን ተኮል ብቻ
2026-11-22 05:11:19
69
user9172659630805
Ma :
In short you can't live with them and you can't live without them.
2026-11-23 20:26:35
1
hassabedemeke
Hassabe Demeke :
we have support her 1987 to 1990 zy used our currency, when sudan amd south sudan were separated zy changed the currency overnight, we should have done that do u know ertria become no 1 exporter of coffee ☺️
2026-11-22 05:20:42
5
al.habesha
Al habesh 🟩🟨🟥⚪️🔵🔴 :
ሲጀመር ሀገር የሆነችውኮ የአፍሪካዊቷ ሲንጋፖር እንሆን ነበር ኢትዮጵያ አንቃ ይዛንጂ ብለውኮ ነው።
2026-11-22 06:29:22
12
dave32093
dave :
ወንድሜ የኤርትራ መንግስት ሰጥቶ በመቀበል አያምንም 😁😁ብልፅግና በለው ሁሉን ለኔ ነው የሚለው ለዛ ነው ጋብቻውን የቀረው።ሆሮን አፍሪካ የሚባል ባንክ ነበራት አዲስ አበባ ውስጥ ከሆዳምንነት የተነሳ 😁😁
2026-11-22 11:14:25
5
user716248135
Zelalem :
ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ በቅጥረኝነት ያደረሰችባት ጉዳት ስ?
2026-11-22 07:11:33
21
temesgen.hagos15
Tom :
እባክህ የኢሳያስ አስተሳሰብ ነው ምንም አይነት የኢኮኖሚ ፖሊሲ የማራምድ ሰው ባህር ይዞ አደቀቃት ህዝቡንም የአስተሳሰብ ባርነት ውስጥ ከተተው ሁሌ የሚኮሮኩማቸውን ማድነቅ ኢሱ ኢሱ ማለት ያሳዝናል
2026-11-22 05:36:25
17
lightup1264
@princeሄሊ :
ለመድቀቅም ቢሆን ኢኮኖሚ ሲኖር እኮ ነው
2026-11-22 06:27:47
7
skrullcrusher7
ãbđû mäñ :
በኢትዮጵያ ሀብታ ለመበልፀግ የለም
2026-11-22 14:14:01
5
zuka6895
zuka :
ኦኮኖሚ ሳይኖራት እንዴት ይደቃል?
2026-11-22 08:32:14
9
fila2651
fila :
that is why they came for revenge in last war against tigray ...
2026-11-22 04:52:37
7
user8342249775143
ጊዜ ደኛ :
ሀገር
2026-11-22 05:28:47
6
negasi.tas.sass
fasil :
መጀመርያ ስትለይ ኣትበል፣ ነጻ ስትወጣ በል። ቀጥሎ ኤርትራ ከ ኢትዮጵያ ምንም ኣትፈልግም።ምክንያቱም ጠንካራ ህዝብና ሀብታም መሬት እንዲሁም ወሳኝ እስትራቴጅክ ቦታ የተቀመጠች ሀገር ናት
2026-11-22 14:30:56
2
paulos77777
Ngus :
በወቅቱ ኤርትራ እኮ ቡና በመላክ ከአፍሪካ አንደኛ ነበረች
2026-11-22 16:10:45
2
mega.makeeritreag
MEGA “MakeEritreaGreatAgain” :
እርግጥ ነው ኢትዮጵያ በዚያን ግዜ የምፅዋን እና የአሰብን ወደቦች በብር ነበር የምትጠቀመ የኤርትራ መንግስት እንደ ሶስተኛ አማራጭ ኢትዮጵያ ወደቦቹን በዶላር እንትጥቅም ኤርትራም ማንኛውንም ነገር ከኢትዮጲያ የምትገዛቸውን በዶላር እንትገዛ ጠይቃ ነብር ነገር ግን የኢትዮጵይ መንግሥት አልተቀበለውም
2026-11-22 17:23:34
3
peach3876
Peach :
How about looking forward, sticking to bad past doesn't fix tomorrow, move forward for better tomorrow
2026-11-23 03:46:44
4
emyta4
EMYTA :
1987 ነው ሪፈረንደም ።
2026-11-22 08:37:02
3
ethiolvr
መቲ :
ኢንዱስትሪ ሲል ሰማሁት ልበል
2026-11-22 19:06:41
1
To see more videos from user @halmeto_data, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About