@cgzsdn: #trầnđôlinh #chenduling #trandolinh #陈都灵 #草稿纸上的你_雾与都duchauda_phouyenhoa

草稿纸上的你_雾与都 Duchauda_Phouyenhoa
草稿纸上的你_雾与都 Duchauda_Phouyenhoa
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 22 November 2026 04:35:03 GMT
844
148
3
1

Music

Download

Comments

nhor0968
NBManuel💕💕💕 :
cute...
2026-11-23 21:17:53
0
nammientay45
Nây Miền Tam :
Phim này kết xàm lắm, tác giả viết theo kiểu motip ngược tập xưa á, cuối phim nữ chính yêu thằng làm hại đời nam 9 [Cười to tán thành][Cười to tán thành][Cười to tán thành]
2026-11-23 22:14:21
0
aimam.789
Aimam 789 :
🥰🥰🥰
2026-11-22 12:30:58
0
To see more videos from user @cgzsdn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ፆመ_ነብያት_መቼ_ይገባል?                 ለምንስ_እንፆማለን?  ፆመ ነብያት ወይም የገና ፆም   #ማክሰኞ_ህዳር_15 ይጀምራል >>>  ታህሳስ 29 ይፈታል። ... ይህ ፆም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን አበው  ነብያት የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መውረድ መወለድ በትንቢት መነፅር እየተመለከቱ የፆሙት ታላቅ ፆም ነው። . ዛሬም እኛ ክርስቲያኖች የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በፆምና በፀሎት ወቅቱን በማሳለፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ወደ አለም መምጣቱንና የዓለም ቤዛ መሆኑን የምናስብበት ነው። . => ይህ ፆም፣  ፆመ ድህነት፣ ፆመ ማርያም ፣ ፆመ አዳም ፆመ ፊሊጶስ ፆመ ስብከት በመባል ይጠራል። . #ፆመ_ድህነት የተባለበት ምክንያት መርገመ ስጋ መርገመ ነብስ የአዳም እዳ በደል ጠፍቶ ድህነት ስለተገኘበት ነው። . #ፆመ_ማርያም የተባለበት ምክንያት ንፅይተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ጌታን በማህፀኔ ተሸክሞ ልፆም ልፀልይ ይገባል ብላ ለ40 ቀን እስከ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ የፆመችው ፆም ስለሆነ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። #ፆመ_አዳም የተባለበት ምክንያት ለአዳም የተነገረው ትንቢት፣ የሚጠበቀው ሱባኤ እንደደረሰ የሚያበስር በመሆኑ ጾመ አዳም ይባላል፡፡ አዳም ቢበድልም ንስሐ ገብቶ በማልቀሱ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ የተነገረው ተስፋ መድረሱን፣ ምሥጢረ ሥጋዌ እውን ሊሆን መቃረቡን የሚያስረዳ ጾም ነው፡፡  የተባለበትም ምክንያት ሐዋርያው ፊልጶስ በአረማውያን ዘንድ ገብቶ ሲያስተምር በሰማዕትነት ሲሞት አስከሬኑ ከደቀመዛሙርቱ ስለተሰወረ እግዚአብሔር የተሰወረውን የመምህራቸውን አስከሬን እንዲገልጽላቸው ከኅዳር አስራ ስድስት ጀምረው ሲጾሙ በሦስተኛው ቀን የመምህራቸው አስከሬን ቢመልስላቸውም ጾሙን ግን እስከ ልደት ቀጥለዋል ለዚህም ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡    የተባለበትም ምክንያት የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት የሰውልጆች ተስፋ የተመሰከረበት የምሥራቹ የተነገረበት ስለሆነም «ጾመ ስብከት» ይባላል፡፡ ፆሙን የሀጥያታችን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያተን መውረሻ ያድርግልን። የቅዱሳን ነብያት አባቶቻችንንም በረከት በሁላችንም ላይ ያሳድርብን።   ወስበሐት_ለእግዚአብሔር     ወለወላዲቱ_ድንግል   ወለመስቀሉ_ክቡር

About