@.0940553255: #ከድህነት_መላቀቅ_ይፈልጋሉ ?? 👉 #መፍትሔ_ሀብት_ምንድነው ? 👉 #መፍትሔ ሀብት ማለት #የተዘጋን  እድል  #የተዳፈነን  እድል   እድል   ሀብት የሚከፍት  የሚያቃና ብርሃናዊ ጥበብ ነው ። 👉 ጥበብ በቀደምት ሊቃውን አባቶቻችን ሲሰራ የቆና አሁንም በመሰራት ላይ ያለ ሰዎችን ሀብታም ፣ በሰው ዘንድ ተወዳጅ ፣ ተፈቃሪ ፣ተከባሪ ተናፋቂ  ፣ ከሰው በላይ ስመጥርና ባለዝና የሚያደርግ ጥበብ ነው ። 👉 ግን ይህን ጥበብ ተጠቃሚሰዎች በጣም አናሳናቸው ምክኒያቱም ሚስጥሩ ድብቅ በመሆኑና ሕብረተሰቡ ጥቅሙን ጠንቅቆ ባለማወቁ ። መጠቀም የምትችሉ ትጠቀሙበት ዘንድ ጸሎት  እስከ ገቢሩ እነሆ ። ሀብተ ሞገስ ወሀብተ ፍቅር አስማተ ንዋይ ወምስሀበ ንዋይ አስተፋቅርኒ ወአስተዋድደኒ  ወአስተሳልመኒ ምስለ ኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ። ንቃን ሐራሁን ሐሸንዳን ቆተከርካ በዘነገርከ ጠጠፌሹን ማሸን አላሸን አላሾን አክለዋሾን አክለዋሪን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አስተፋቅረኒ ወአስተዋድደኒ ወአስተሳልመኒ ወአስተፃምረኒ በፍቅረ ወራዙት ምስለ_ነገሥት ወመኳንንት ጳጳሳት ወኤጲስቆጶሳት በፍቅረ ካህናት ወዲያቆናት በፍቅረ ዕድ ወአንስት አእሩግ ወሕፃናት ይስግዱ ታህተ እግርየ በቃለ አብ ወወልድ ወመንስ ቅዱስ አጁማን አላጁማን ወጀጁማን አቅላፈጁን ሙዱ አሞድሙዱ ሙጡ አሞጥሙጡ በቃለ እግዚአብሔር አፍዝዝ ወአደንግዝ  አቅዝዝ ወአቀዝቅዝ አቅንዝ ወአቅነዝንዝ አቅበዝ ወአቅበዝብዝ ። ለእግዚአብሔር ለእገሌ ውሉደ አማልክት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ዕጉለ ሐራጊት አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ክብረ ወስብሐተ አምጽኡ ለእግዚአብሔር ለእገሌ ስብሐተ ለስሙ ስግዱ ለእግዚአብሔር ለእገሌ በዐፀደ መቅደሱ አምላከ ስብሐት አንጎድጎደ ከማሁ አንጎድጉድ ሀብተ ዚአየ ሊተ ለገብርከ እገሌ።=============== ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ========================== ፦ ✅ለግርማሞገስ ✅ለሀብት ✅ለገብያ ✅ለመልካም እድል ✅ለመፍትሔ ሀብት ✅ለስልጣን ✅ለሕዝብ ፍቅር ✅ለበረከት ✅ለሹመት ✅ለስም አንግስነት ✅ለተዘጋ ትዳር ✅ለተጋ የውጭ እድል ✅ፍቅር ላጣ ትዳር ✅በረከት ላጣ ✅ለደኸየ ሰው ✅በሀገር ታዋቂ ለመሆን ✅በሀገር ዝነኛ ለመሆን ወዘተ ያገለግላል <><><><><><^<><><><><><><><> ገቢር ፩ ተቀፅላ ፣ሙጫ ፪ ስር ፫ ስር ፬ ስር ፭ ስር ፮ ተቀፅላ ፯ ተቀፅላ ፰ ተቀፅላ ፱ ቀለበት ወርቅ ቀለበት ፲ ቅባቅዱስ ❤️፩ ሀብት የዝግባ ሙጫ የፈላፁት ስር የሞይደር ስር የጉፍያ  ተቀፅላ  የምሳና ተቀፅላ  ሁሉንም በቀንድ ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ አገናኝቶ በማር በወተት ለውሶ በአዲስ እራፊ አድርጎ ጥዋት ጥዋት ፯ ቀን  ፯ ጊዜ ጸሎቱን በንፅህና ከገቢሩላይ ደግሞ ከትቦ ቢይዙ  የተዘጋ ሀብት ይፈታል  እድል ይስተካከል ሀብታም ያደርጋል ።ገብያ ካለ ከገብያ ቦታው ቢያኖሩት ገብያ ይስባል ይደምቃል። ❤️፪, ተቀፅላ በዋርካ ተቀፅላ በአበዛንጣ ስር በሸንበቆ ስር እነዚህን በንፅህና አዘጋጅቶ በሽቶ አጣፍጦ ጸሎቱ በገቢሩ ላይ  49 ጊዜ ደግሞ መያዝ ወይም ጥዋት ጥዋት ለ ፯ ቀን ፯  ፯ ጊዜ ደግሞ ከትቦ መያዝ ያሰቡት ይሳካል ሀብት እንጅ ድህነት አይነካዎትም።በሄዱበት ይሾማሉ ። ❤️፫, እጣን በ ፯ ከርቤ በ ፯ አደን እጣን በ ፯ የቡና ፍሬ በ ፯ የፍየል ፈጅ ፍሬ 5, 10 ,25 ,50 ሳንቲምና አንድ ብር  ሁሉንም በአንድ አድርጎ  ከገቢሩ ላይ ጸሎቱን 21 ጊዜ ደግሞ ቢይዙት በሄዱበት ሁሉ ገቢ እርዚቅ ሲሳይ ያገኛል። ❤️፬, ቀለበት በብር መስቀል በወርቅ ቀለበት በወርቅ መስቀል በሜሮን በቅባቅዱስ ነክሮ ጸሎቱን 49 ወይም 21 ጊዜ ደግሞ መያዝ (መልበስ ) ሁሉ ያከብረወታል ይሰግድለዎታል። ❤️፭, ቅዱስ በሜሮን (በወይራ ዘይት) ጥዋት ጥዋት ፫ ወይም ፯ ጊዜ እየደገሙ  እየተቀቡ ቢወጡ  ያሰቡት ሁሉ ይሳካል። ❤️፮, ጥዋት ጥዋት ፫  ወይም ፯  ጊዜ እየደገሙ ቢወጡ ከስኬት ጋር በክብርና ሞገስ ውለው ይመለሳሉ ይሾማሉ ያድጋሉ።

መሪጌታ 0940553255
መሪጌታ 0940553255
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 November 2026 04:46:27 GMT
258
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @.0940553255, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About