@flash_official46: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሚኪያስ_ቸርነት #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛን

꧁F̤l̤a̤s̤h̤ R̤e̤c̤o̤r̤꧁🕶️
꧁F̤l̤a̤s̤h̤ R̤e̤c̤o̤r̤꧁🕶️
Open In TikTok:
Region: ZA
Sunday 22 November 2026 05:36:13 GMT
1830
139
11
10

Music

Download

Comments

wwwtikotkcom12
it is me :
[Crying][Crying]uuuffffff gin lmn
2026-11-22 07:30:58
0
wish2708
mignot (wishe)🥰😘 :
ነብስ ይማር 😭😭😭
2026-11-22 07:07:38
1
eyu71002
Eyu❤️🦋🇨🇬 :
2026-11-22 07:29:38
1
aynalem.abebe68
Aynalem Abebe :
Nabsi yimar😭😭😭😭😭😭😭bexam yasazinal
2026-11-22 07:29:18
0
cori.cori.cori3
kuye.my.Love :
nefs.yemri
2026-11-22 06:55:57
0
user8483396757861
መታመንህን ቀጥልበት ማመንህን አሥብበት ! :
ሚኪዬ 💔💔😢😢
2026-11-22 06:53:56
0
mskram7
@መስከረም ❤️‍🩹 :
😭😭😭😭😭
2026-11-22 06:59:18
0
marta65214
👸Ⓜ️arta🦋ዓቢይ እግዚአብሔር ወብዙኅ ስቡሕ :
🥺😭😭😭
2026-11-22 07:54:24
0
mirratassefa
አድስህዎት።አዲስታሲፋ💘💘 :
2026-11-22 07:54:30
0
mirratassefa
አድስህዎት።አዲስታሲፋ💘💘 :
2026-11-22 07:54:35
0
molatusfaw345
femus mother :
👌👌👌
2026-11-22 05:41:13
0
dave205529
dave :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 07:56:55
0
user4413685790863
ቃል አትዮጽያ :
😭😭😭
2026-11-22 06:52:07
0
mona79874
hanan.hag Hanaa mahammada :
😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-22 07:41:23
0
ayal.kefle4
Ayal Kefle :
😳😳😥😥😥😥
2026-11-22 07:26:26
0
user2081738287055
sara :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 07:16:11
0
tegest233
tegest ❤️💋 :
😭😭😭😭😭
2026-11-22 07:48:35
0
shega479
ውዴ ❤የፍቅር ሰው :
😭😭😭
2026-11-22 06:40:12
0
falaw.getane
Falaw Getane :
[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-22 06:04:02
0
mrt.mm44
mrt.mm33 :
😭😭😭😭
2026-11-22 08:01:38
0
mesifnshonga1
መስፍን፣ሽንጋ :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-22 08:00:10
0
To see more videos from user @flash_official46, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About