@helenita332: #Rip #new #info #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianartists

helen466🦚🦚🦚
helen466🦚🦚🦚
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 November 2026 05:40:14 GMT
234231
12976
193
2608

Music

Download

Comments

kalkidankal973
Kali 🇸🇦🇪🇹 :
ስሙኝማ ኢየሱስ ያድናል
2026-11-22 07:54:40
89
abeba.negash76
Abeba Negash :
እግዚኦ ነብስ ይማር ለንስሀ ሞት ያብቃን
2026-11-22 07:47:43
167
gadisa.dajane
Gadisa Dajane mobile :
le igzihabiher iyezamere bimot
2026-11-22 07:44:36
23
ziyadhasen4
broken heart :
ምን አብልታችሁት ነው በፈጣሪ😭😭😭
2026-11-22 10:29:55
20
shewabogale9
shewabogale9 :
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በላው ወንድሜ ነብስህ ከቅዱሳኑ ግን ትረፍ
2026-11-22 07:41:43
147
haertjan0
SEADA❤🇺🇸ሠይዲ አሠን :
የሚያሣዝነኝ ወይ ለዱኒያ ወይ ለአኼራ የማይሖን ሥራላይ ሖኖ መሞቱ😭😭
2026-11-22 08:13:03
4
amanuel_diriba1
Ammanuel diriba :
✝️መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው! መዳን በሥራችን፣ በጥረታችን ወይም በሌላ ስም አይገኝም፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው! እርሱ ለኃጢአታችን ሞቶ፣ ለጽድቃችን ተነሥቶ፣ ወደ አብ የሚያደርሰን ብቸኛ መንገድ ነው። “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ የምንድንበት ሌላ ስም የለም።” 📖 ሐዋርያት ሥራ 4፥12 ኢየሱስ ብቻ መንገድ ነው፤ ኢየሱስ ብቻ እውነት ነው፤ ኢየሱስ ብቻ ሕይወት ነው! መዳን በእርሱ ብቻ ነው! 🙏
2026-11-22 11:54:34
4
nanik7687
Nanik :
ወልቂጤ ግን መንፈስ አለ እንደ🥺🥺
2026-11-22 11:35:40
2
selamwit290
አደራ የህፃናት ማቆያ :
ያማል ወድሜ የንሰሀጊዜ ሳያገኝ መሆኑ ልጆች ለማሳደግ
2026-11-22 08:07:24
24
yacob.251
JAKE :
💯 he would have lived if we had adequate healthcare throughout the country
2026-11-22 12:33:42
0
adisu.2080
adise 2080 :
ዝም ብለን ነው ያለነው ከሞትን ቆየ
2026-11-22 15:08:32
2
fiker0071
ፍቅር ሾላ የካ ሚካኤል :
እኔን[Crying][Broken heart]
2026-11-22 09:21:56
0
eju951
eju :
ያሳዝናል 2 ሞት
2026-11-22 11:45:53
0
user3460843662158
user3460843662158 :
ምሰኪን ከሞት ጋር ግብግብ ነብሰህ ባፀደ ገነት ያኑረዉ
2026-11-22 08:08:08
6
mekedesabebe262
Mekedes Abebe :
mskin
2026-11-22 07:14:08
13
hawwaniididhaahaw
Hawwanii@Jesus :
ያ ከተማ ደም ለምዷል 🥺💔 በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ 🙌🙌
2026-11-22 11:37:01
2
nazrawi620
Nazrawi :
ፖሊሱሰ ምን ይሰራል እዚህ ከመውደቁ በፊት
2026-11-22 10:27:07
2
fuad.mekonnen
Fuad Mekonnen :
በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቦቹ እና ለጓደኞቹ መፅናናትን ይስጣችሁ
2026-11-22 13:47:53
1
hila61421
hila ezu :
የኔ ምስኪን ሚኪዬ🥺 😭😭😭
2026-11-22 08:18:08
2
mezmurbarbi
ሐዋሪያትም ጌታን:-እምነት ጨምርልን አሉት :
የጌታን ስም እየጠሩ እያመለኩ እየዘመሩ ወደ ጌታ መሄድን ያርግልን የዘላለም ሞት አለ ወገኖቼ የምድሩ ሞት አይቀርም ግን የዘላለሙን ዛሬ በመወሰን ማምለጥ ይቻላል
2026-11-22 15:12:38
1
user7533496693503
user7533496693503Tg :
በዚህ ሙዚቃ በጣም አለቅሥ ነበር ሚኪ እረ ምን ሆነህ ነው
2026-11-22 08:35:21
1
liyu4074
meyaa4074 :
ኧረ ወንድሜዋ ምን አገኘክ የኔ አባት🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-22 08:02:45
2
uganda123450
UGANDA PIYASSA :
የእኔ አባት ሚኪ የጀመረውን አንድ ዘፈን ሳይጨርስ 😭😭😭😭 ነብስ ይማር
2026-11-22 08:33:40
1
user4965527069615
Tita mesfin :
ካሜራው ግን
2026-11-22 08:14:50
1
user82224209661782
መዋሌን ሳላውቀው መኖሬ አስጨነቀኝ :
mikey ezeh mederek ley menu agegneh yegna tehut😭😭😭
2026-11-22 07:38:40
4
To see more videos from user @helenita332, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About