@nebiha.m1: #CapCut የኔ ውድ እናት 100000 አመት ኑሪልኝ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗#nebyatnebu💗💗💗

🦅ነ𝙗ያ𝙩💗🐝🅓𝙧𝙞𝙘𝙚⚽️
🦅ነ𝙗ያ𝙩💗🐝🅓𝙧𝙞𝙘𝙚⚽️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 22 November 2026 06:19:16 GMT
9896
784
118
104

Music

Download

Comments

mesi9351
ያባትዋ ምርኮኞ :
ተደብቄ ነው የመጣሁት እንስ🥺
2026-11-22 10:49:43
10
aminat.mohammedam
"Unlived Childhood" :
ኧረ ተዉኝ በአላህ ህመሜን ቀሰቀሳችሁት ወደ ሳኡድ ሸኝታኝ 4 ወር እንደሆነኝ ሞተችብኝ እኮ እስካሁን አላመንኩም በሰዉ አገር አልቻልኩም ወላህ😭😭😭😭😭
2026-11-22 11:08:23
7
.sis4630
¦✵➶𝐤𝗼𝕜𝐢 የረባሿ 𝑺𝒊𝒔➴✵¦══ :
ቻው ልላት ስሄድ ቤት አልነበረችም ደወልኩላት ወገቦን ይዛ ልትሄጅብኝ ነው አ አለችኝ አልቻልኩም ያላለቀ ነገር አለ ጨርሼ እመለሳለሁ ገና ነው ብያት አቅፌ እንኳን ቻው አላልኳትም በቃ አይኖን እያየሁ መሰናበት አልቻልኩም 🥺🥺አባቴ ሊሸኝኝ እየሄድን አመላለሱሽ አይደል አለኝ አይ አውቄ ነው ለናቴ ተጨንቃ ሳያት እንደዛ ያልኳት ስለው ደርቆ ቀረ የኔ ድክመቶች 🥺ከእናቴ ብሶ አረፈው 🥺ከዛ ያለቀስኩ ሳውዲ ገባሁ 🥺አሁን 4 አመቴን ያዝኩ 🥺😔
2026-11-22 10:25:34
7
lordisblessme
z🤍 :
Miss you my mom 10 year 🥺
2026-11-22 10:21:33
2
ayku2026
𝐀𝐲𝐤𝐮 𝐀𝐫𝐬𝐞𝐧𝐚𝐥🇧🇷👑 :
ያኔ ተይልጄ ስትይኝ💔ብሰማሽኑሮ ዛሬን እንደዚህ ባልሆክ😔💔ዛሬግን ገብቶኛልግን ከረፈዴ እናቴ እወድሻለሁ❤😔 𝐈𝒎𝘪𝑠𝑠 𝑦𝑜𝐮 𝒎𝑦 𝒎𝑜𝒎😢❤
2026-11-22 10:36:20
5
henahbh6
◊ቱ😏ድንቄም◊𝑙𝑖𝑓𝑒😂 :
እኔ የለለኝስ💔😭😭😭
2026-11-22 11:38:14
4
mhbuba28
mhbuba Aumer🦋🇪🇹🇸🇦 :
እኔን ሚቆጨኝ አቅፌ ሳልሰናበታት መምጣቴ እንደ ቀልድ 14አመት ሆነን ከተያየን🥺😥
2026-11-22 11:17:32
2
ejig235
єʝιg23☦️ :
እኔስ በተኛችበት ነው ጥያት የወጣሁት ቻውም አላልኩዋት😥
2026-11-22 08:58:17
4
user24143868871910
ሀዩ ❤hayu :
የኔ ወድ እናት ስትሄጅ አላይሽም ብላ ወጣ ሄደች😭😭❤❤❤
2026-11-22 11:51:30
1
hayualemu5
የ እናቷ በቸኛ :
Enes kuma eyaleksech tichat matew my mom 🥺🥺🥺🥺
2026-11-22 13:20:20
0
dffffjbfzro
👸.𝐓⃠ :
እፍፍዬ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-22 13:12:31
0
mimi85125
@Mimi🇨🇬👉🇸🇦🐝 :
ማነው እደኔ እናት አባትቱን ሰላም ሳይል የመጣ አሁን ግን ያገበግበኛል😢
2026-11-22 12:15:14
2
oejhx8227
ትንሿ ነኝ💌ነጭነጨ๑❥Y የኔ👄 :
እኔንስ እበወ እየፈሰሰ ከቤት እስከ ማክና ማነርያ ድረስ ሸኛችኝ ቦል እድትሄድ ከለከልኮት ማልቀስ ማቁም እብ አለችኝ እኔም አልቻልኩም ለእናቴ እና ለአበቴ ሴት ልጅ እኔ ብቻ ነኝ ሁለት ታነሽ ወንድሞች አሉኝ በ 17 አማቴ ተሰደድኩኝ🥹😭😭
2026-11-22 10:53:27
0
user2905204521219
eerrr :
እግዲህ በሰላም ያገናኘን ከመገናኘታቺን አለመገናኘታቺን ነዉ ብላኚ ዘወር ሰትል እንባዋ ልብሰ አርጓታል በመጣሁ በ5ወሬ ሞተቺብኚ😭😭😭😭
2026-11-22 11:11:10
0
one.day6394
Shewit nigus :
ጠፍቼ ነዉ የመጣሁት ምነወ በቀረብኝ💔
2026-11-22 12:40:23
1
mom.1521
🥰🥰🥰 :
እኔስ ቻዉም አላልኳት ተዴብቂያት የመጣሁት🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-22 10:24:14
2
kramh.ail
ኧልኸምዱሊላህ :
ኡኡኡ እናት ያላቹ ታድላቹቹቹ
2026-11-22 09:15:35
2
worker3800
K ያ :
ወላሂ እኔም የኔ ውድ እናት እራስሽን ጠብቂ ብላ መክራኛለች😘😘🥹
2026-11-22 10:28:12
1
bilen8105
꧁࿇ ትንሿ እርግብ࿇꧂ :
የኔ እናት😭ሺ አመት ኑሪልኝ🥺🥰🥰🥰
2026-11-22 09:55:54
1
mekiya88i
Mekiya :
እኔን ኤርፖርት በር ላይ🥺
2026-11-22 10:58:54
0
lifeadb
የበርዛዝ አለም🌍🌸🌺 :
እኔ አቅፌ እንኳን ቻው አላልኳትም አልቻልኩም🥺😢
2026-11-22 10:22:48
1
bezawit8578
🧚‍♀️Beza🦋 :
አቲቺ አለችኝ እምባ እየተናነቃት😢😢😢
2026-11-22 09:20:02
1
siite.yedaweto
Munit💜 :
2026-11-22 13:20:21
0
hdhowbz
Pertty Girl😘👈 :
ምን እያለችሽ ይሆን ለማወቅ ጓጓው😄
2026-11-22 13:11:19
0
dffffjbfzro
👸.𝐓⃠ :
የኔ
2026-11-22 13:12:36
0
To see more videos from user @nebiha.m1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About