@betendagurage0: ድምጻዊ #ሚኪያስቸርነት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ የድምጻዊው የሙያ አጋሮች እንደገለጹት፤ ድምጻዊው በሙዚቃ ስራ ላይ በነበረበት ወቅት በድንገት ባጋጠመው ህመም ህይወቱ አልፏል፡፡ድምጻዊ ሚኪያስ "ግርማ ሞገሴ ነሽ፣ ሰላም አላት፣ የኔ ደሃ፣ አሁን ገባኝ፣ አትጨናነቅ" የተሰኙትን ጨምሮ በርካታ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን ለአድማጭ አድርሷል፡፡ በድምጻዊው ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለሥራ ባልደረቦቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡ #guragetiktok🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም

BETENDA 🛖ቤተንዳ ጉራጌ official
BETENDA 🛖ቤተንዳ ጉራጌ official
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 22 November 2026 07:28:03 GMT
12333
928
59
43

Music

Download

Comments

abusha1187
አቡሽ የይሄይስ ልጅ(የሲቢስቶው) :
በጥዋት ልቤን የሰበረ መርዶ
2026-11-22 11:22:37
1
user855397915444
አበበ :
ለማመን ይከብዳል
2026-11-22 12:33:00
0
abduaziz.m
Abduaziz M :
በጣም ምወድለት ስራው
2026-11-22 12:19:51
0
lema.shewa2
Lema Shewa :
ነብስ ይማር
2026-11-22 12:51:39
0
.120047
ኬርማይ ነኝ የሚኪዬ ልጅ(12)🙏 :
ሀይ ሚኪዬ ነብስ በሰላም ትረፍ የናተ ነብስ ለሰይጣን ቁማር መጫወቻ ሆነ ሀይ ጊዜ የማንሰማዉ የማናየዉ ነገር የለም የማንሰማዉ ጉድ የለም😭😭😭😭
2026-11-22 11:52:13
0
ykrykr5
ሜላን🌸 🇪🇹❤ :
ነብስ በሰላምትርፍ🥺
2026-11-22 11:56:28
0
shitayebogale616
Shitaye Bogale :
ወይ ጉድ ለማመን የሚከብድ
2026-11-22 11:23:06
0
zinash793
zenashtadele357 :
ነፍስ ይማር
2026-11-22 11:16:24
0
yonas3420
Yonas :
RIP
2026-11-22 12:24:19
0
user1714930829197
روضة :
ነብስ
2026-11-22 09:27:55
0
takyhakhm
Mimi🇪🇹🇮🇶👄🌹🍫🦋 :
2026-11-22 12:26:37
0
molotakala
MoloTakala :
2026-11-22 12:50:00
0
user54554678394804
Talegeta :
ነብስ ይማር
2026-11-22 12:16:11
0
user7597315194112
ህሩት :
2026-11-22 11:43:18
0
.1921498
ገብርኤል አባቴ አበርታኝ 19 21 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 11:42:35
0
tofaman807
ተወከል አላህ :
ነብስ ይማር
2026-11-22 11:49:27
0
1995sosina
1995sosina :
2026-11-22 12:04:56
0
user24680000331580
ናኦድ አለማዮህ :
2026-11-22 12:28:31
0
.27.21.161229130
ታምራት የድ ግልጅ🕊 :
2026-11-22 10:11:40
0
.27.21.161229130
ታምራት የድ ግልጅ🕊 :
ነስህበገነትያኑረህ😭
2026-11-22 10:11:29
0
user7910840007394
user7910840007394 :
ነብስህ በሠላም በአፀደ ገነት ትረፍ።
2026-11-22 12:59:52
0
user3607934313510
user3607934313510 :
መኖር፡ጥሩነበረ፡ለራሥም፡ለልጆችም ሢቀጥል፡ለቤተሠብም፡ ነገርግን፡እግዚያብሔር፡ትክክል፡ነው። ነብሥ፡ይማር፡ሚኪ😭😭😭😭
2026-11-22 10:33:33
0
user1910923677867
ሙንተሀ አብደላ :
2026-11-22 10:30:16
0
user3691243960739
MH :
ሚኪዬ ኡፍፍፍፍ
2026-11-22 09:48:43
0
To see more videos from user @betendagurage0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About