Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@itx_ah_mad: #cartok #car #cars #carsoftiktokcontest
𓆩◡ ᷧ ⷩ✈ ⷨ ᷧ ͩ◡𓆪
Open In TikTok:
Region: IR
Sunday 22 November 2026 07:30:06 GMT
3222
413
5
20
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.2MB
)
Watermark .mp4 (
1.27MB
)
Music .mp3
Comments
lala badari group :
yara ka namber send kana
2026-11-22 07:39:44
0
💤 :
دقیقا
2026-11-22 07:35:52
0
اسیر طوفان غوری :
این شعر خودم کامنت کردم دمت گرم داداش؟ اگر میشه اینم پست کن؟ همیشه سرم بالاست؟ چون بالای سرم خداست؟ 🤗✌🇦🇫✋
2026-11-22 08:50:55
0
مالک جان :
🥰🥰🥰
2026-11-22 08:47:45
0
Naqib Noorzia :
[قلب قرمز][قلب قرمز][قلب قرمز]
2026-11-22 07:44:15
0
To see more videos from user @itx_ah_mad, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #Fy #wesergedanken #nurdersvw #hamburg
1. ግልጽ የሆነ ዓላማ ይኑራችሁ ከሁሉ በፊት በዚህ ፈተና ለምን ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። “ለምን”አችሁ ጠንካራ ሲሆን፣ ለማጥናትና የበለጠ ጥረት ለማድረግ ተነሳሽነታችሁን የላቀ ያደርገዋል። ዓላማችሁ የዕለት ተዕለት የጥናት ተግባራችሁን የሚመራ፣ ጉልበትና ከልብ የሆነ ተነሳሽነትን የሚሰጣችሁ አድርጉት። 2. ግልጽ የሆነ የጥናት እቅድ ይኑራችሁ ዕቅድ የሌለው አላማ/ግብ ግራ ወደመጋባት ይመራል። ጊዜያችሁን manageable ሊሆኑ ወደሚችሉ ወራትና ሳምንታት ከፋፍሏቸው። የምትፈተኗቸውን ሁሉንም ትምህርቶች በመዘርዘር ተጨባጭ የሆነ የጥናት መርሃ ግብር አዘጋጁ። 👉 ከባድ ለምትሏቸው ትምህርቶች በመጀመሪያ ቅድሚያ ስጡ። 👉 በበቂ ሁኔታ ላልተረዳችኋቸው ርዕሶች/ይዘቶች ተጨማሪ ጊዜ መድቡ። 👉 ተደጋጋሚ የክለሳ ክፍለ ጊዜዎችን በጥናት መርሃ-ግብራችሁ አካቱ። አስተውሉ ጥሩ እቅድ ጭንቀትን በመቀነስ ዝግጅታችሁን በቀላሉ መቆጣጠር እንድትችሉ ይረዳችኋል። ይህ ማለት መቼ? ምን? እስከምን ድረስ? እንደምታጠኑ ሌላ ሰው ሳይሆን እቅዳችሁ ይመራችኋል። ስኬት የሚመጣው በታቀደ መልኩ በተከታታይ ከማጥናት እንጅ አልፎ አልፎ ለረጅም ሰዓታት ከማጥናት አይደለም ። 3. ጊዜያችሁን በብልሃት (በብልጠት) ተጠቀሙ ጊዜ በተለይ ለእናንተ በዚህ ወቅት እጅግ በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ሀብታችሁ ነው። 👉 ጥናትን ለነገ፣ ለሳምንት •••• ወዘተ በሚል ማስተላለፍን አስወግዱ። 👉 ያለምንም መቆራረጥ በትኩረት የምታሳልፋት አጭር የጥናት ጊዜ ይኑራችሁ (ለምሳሌ፣ ለ45-60 ደቂቃዎች ያህል)። ከዚያም እምሮዎአችሁን ለማደስ ያህል አጭር እረፍት ውሰዱ። እንዲህ እንዲህ እያላችሁ በቀን ለ3-4 ሰዓታት ያህል በትኩረት አጥኑ። በቀን ከ3-4 ሰዓታት በትኩረትና በእቅድ የሚከናወን ጥናት ለረጅም ሰዓታት፣ በተከፋፈለ ሁኔታ ያለእቅድ ከሚደረግ ጥናት የበለጠ ውጤታማ ይሆናል። ወጥነት ከረጅም እና አድካሚ የጥናት ሰዓታት በላይ ወሳኝና ውጤታማ ነው። አስታውሱ:- ጊዜያችሁን በዚህ መልኩ ከተጠቀማችሁ አመቱን ሙሉ ያለ አላማ፣ እቅድና ትኩረት ልታጠኑት ከምትችሉት ወይም ካጠናችሁት ጥናት የበለጠ ውጤታማ ትሆናላችሁ። 👉 በየቀኑ የሚደረጉ ትናንሽ ነገር ግን ወጥ የሆኑ ጥረቶች በመጨረሻ ሰአት ላይ የሚኖር መጨናነቅን ይበልጣሉ። 4. ለመረዳት እንጅ ለመሸምደድ አትሞክሩ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናዎች የሚዘጋጁት የማስታወስ ችሎታችሁን ለመመዘን ብቻ ሳይሆን ግንዛቤያችሁን ለመፈተሽ ነው። አንድን ፅንሰ ሀሳብ በትክክል ስትረዱ፣ ከእሱ ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ። የተረዳችሁትን ለጓደኞቻችሁ አስረዷቸው - ይህ ግንዛቤያችሁን ያጠናክራል። 5. ያለፉ አመታትን የፈተና ጥያቄዎች በመስራት ተለማመዱ በጣም ውጤታማ ከሆኑ ስልቶች አንዱ ቀደም ያሉ የፈተና ጥያቄዎችን መለማመድ ነው። ብዙ ተማሪዎች የቀድሞ ፈተናዎችን (Past Papers) የሚጠቀሙት ፈተና ሲቃረብ ብቻ ነው። ከወራት በፊት ግን እንደ መማሪያና ራስን መገምገሚያ መሣሪያ በተረጋጋ ሁኔታ መጠቀም ይቻላል። 👉 በምዕራፍ ደረጃ መለማመድ፡ አንድን ምዕራፍ ካጠናችሁ በኋላ ከቀድሞ ብሄራዊ ፈተናዎች ውስጥ ከዚህ ምዕራፍ የወጡ ጥያቄዎችን ለይታችሁ ሥሩ። ይህን ስታደርጉ:- 👉 የጥያቄዎቹን አቀራረብ በጥልቀት ማወቅ ትችላላችሁ ፣ 👉 ጥያቄዎች እንዴት እንደሚጠየቁ ትማራላችሁ፣ 👉 በሚሰጠው ጊዜ ገደብ የመመለስ ፍጥነታችሁን እና ብቃታችሁን ታሻሽላላችሁ፣ እውነተኛውን ፈተና እየተፈተናችሁ እንደሆነ በማሰብ ጥያቄዎችን ደጋግማችሁ በመስራት ተለማመዱ። 👉 ብዙ ጊዜ የሚደጋገሙ ርዕሶችን ለይታችሁ ትኩረታችሁን እነሱ ላይ አድርጉ። 👉 ከበድ ያሉ ጥያቄዎች ሲገጥሟችሁ መለስ ብላችሁ ተያያዥ የሆኑ ፅንሰ-ሃሳቦችን ለመረዳት ክለሳ አድርጉ። 6. ተግባራዊ የንባብ ስልትን ተጠቀሙ፣ እንዲሁ ለማንበብ አትሞክሩ ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም። አእምሮ በንቃት ሲሳተፍ አንድን ነገር በተሻለ ሁኔታ መረዳት ትችላላችሁ። ለምሳሌ ይህንን ሞክሩ፦ 👉 ያነበባችሁትን ነገር በራሳችሁ አገላለጽ ወይም ቃላት ከልሱት። 👉 ፅንሰ-ሀሳቡን ለጓደኞቻችሁ አስረዱ። 👉 በምታጠኑበት ጊዜ ለራሳችሁ ጥያቄዎችን ጠይቁ። 📌 አንድን ፅንሰ-ሀሳብ በቀላሉ ማስረዳት ከቻላችሁ፣ በትክክል ተረድታችሁታል ማለት ነው። 7. አዘውትራችሁ ከልሱ መርሳት ተፈጥሯዊ ነው—ነገር ግን ክለሳ መርሳትን ይፋለመዋል። 👉 በጥናት ወቅት የምታዘጋጇቸውን ማስታወሻዎቻችሁን ምንጊዜም በ24 ሰዓታት ውስጥ ከልሱ። 👉 ከዚህ በፊት የተጠኑ የተለያዩ ርዕሶችን በየሳምንቱ እንደገና ለማየት ሞክሩ። #አስተውሉ: አንድን ነገር መደጋገም ችሎታን ይገነባል። 8. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን አስወግዱ አካባቢያችሁ ስኬታችሁን ይቀርፃል። 👉 በምታጠኑበት ጊዜ ስልካችሁን ከአጠገባችሁ አርቁ ወይም ድምፁን አጥፉት። 👉 ጸጥ ያለ የጥናት ቦታ ምረጡ። 👉 በአንዴ ብዙ ነገሮችን ከማከናወን ተቆጠቡ። 📌 ባለንበት ሃሳብን በሚከፋፍል ዓለም ውስጥ #ትኩረት ማድረግ ሃይልን የሚያጎናፅፍ ልማድ ነው። 9. ሰውነታችሁን እና እምሮዎአችሁን ተንከባከቡ የደከመ አእምሮ ውጤታማ በሆነ መንገድ መማር አይችልም። 👉 በቂ እንቅልፍ አግኙ 👉 ጤናማ ምግብ ተመገቡ 👉 በየጊዜው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጉ 📌 ጠንካራ ሰውነት ጠንካራ አእምሮን ይፈጥራል። 10. ራስን ከሌሎች ጋር ከማወዳደርና ከጭንቀት ነፃ የሆነ አስተሳሰብ ማዳበር ፈተና ገና ሩቅ ሲመስል «ጊዜ አለኝ» ብሎ መዘናጋት፣ ወይም ሲቃረብ «በቂ ዝግጅት አላደረኩም» ብሎ መጨናነቅ ሁለቱም ውጤታማነትን ይቀንሳሉ። መፍትሔው የዛሬውን ትንሽ እርምጃ በመረጋጋት መውሰድ ነው። 👉 በራስ ፍጥነት ማጥናት፡ እያንዳንዱ ተማሪ የመረዳትና የማንበብ ፍጥነቱ የተለያየ ነው። ራስን ከሌሎች ጋር ከመወዳደር ይልቅ ትናንት ከነበራችሁበት ደረጃ ዛሬ ምን ያህል እንደተሻሻላችሁ ተመልከቱ። በተዘጋጃችሁት ልክ ውጤታማ መሆን እንደምትችሉ እምነት ይኑራችሁ ብዙ ተማሪዎች ብሄራዊ ፈተናዎችን የሚወድቁት ከሌሎች ያነሰ ዝግጅት ስላደረጉ ወይም ችሎታ ስለሚያንሳቸው ሳይሆን በራሳቸው እምነት ስለሌላቸው ነው። 👉 ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፡- “ያለኝን ጊዜ በአግባቡ ተጠቅሜ ይህን ፈተና በብቃት እሰራለሁ፤ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ።” 🔥 የማጠቃለያ መልእክት በብሄራዊ ፈተና ውጤታማ መሆን የእድል ጉዳይ አይደለም - የአጠናን ስልት፣ የዲሲፕሊን እና ስለራሳችሁ ያላችሁ እምነት ጉዳይ ነው። ስታጠኑ በትንሹ ጀምሩ። ወጥነት ይኑራችሁ። ወዲያው ሳይሆን ሂደትን ጠብቆ በሚመጣ ውጤት/ስኬት እመኑ። ለላቀ ውጤት አጥኑ/ተዘጋጁ። የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ። በርቱ ጠንክሩ #መምህራን #ወላጆች ይህን መልእክት ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችሁ (ልጆቻችሁ) አድርሱልን🙏
#belçikakurdu #malinois #belçikamalinois #belçikakurduyavru #k9
Funtime #фантайм #funtime #майнкрафт
#tuichuombungkinh #xhtiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy