@lijm418: ✅💔የራያ ጉዳት አርሰናል ከበፊቱ የሚጠብቀው እጅግ ከባድ ጨዋታ መርሐግብር ያደርጋል ✅አርሰናል በቀጣዮቹ ❷❻ ቀናት ➐ እጅግ ከባድ ጨዋታዎች ዶርተመንት ፣ ማንችስተር ሲቲ፤ ብሬትፎርድ፥ ቶትንሀም ፥ ሪያል ማድሪድ፦ በርንማው እና ማንችስተር ዩናይትድ ጋር) የሚደረግ ሲሆን ፣ራያ በጉዳት ማግለሉ ሁኔታው ፈታኝ አድርጎታል። ✅ራያ ግቦችን ማዳን ብቻ ሳይሆን የኋላም መስበር በማዘዝ፦ ከኋላ በመገንታት እና ተከላካይች ከፍተኛ መተማመን በመስጠት ረገድ የማይተካ ሚና ነበረው። ✅አሁን ላይ ሀላፊነቱ የሚወስደው ኬባ አሪዛባላጋ እንደ ማንችስተር ሲቲ ፣ሪያል ማድሪድ፤ የሰሜን ለደኑ ደርቢ ባሉ ግዙፍ መድረኮች ላይ ቡድኑን በብቃት መምራት ይጠበቅበታል። ✅ሻምፒዮናውች የሚፈተኑት ነገሮች ሁሉ መልካም ሲሆኑ ሳይሆን፥ ችግሮች ሲያጋጥሙ ነው። አሁን ላይ ለኬባ ለቡድናችን ያለን ድጋፍ 100 በመቶ መሆን አለበት coyg💪💪
ሰርቄ ልሳምክ Arsenal cr7👈💪💪
Region: ET
Sunday 22 November 2026 07:48:35 GMT
Music
Download
Comments
user6800740881802 :
1111111111.raya
2026-11-22 11:14:52
1
mikieysmaur :
ወይኔ እራያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 10:21:47
1
Abdiii :
ወይኔ ተበልተነል
2026-11-22 13:12:10
0
samuel,birhanu :
ሊሆንአይችልምይመለሳል
2026-11-22 12:41:08
0
King arsenal1️⃣✍🏻💪💞 :
raya 💫😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 13:08:38
0
ሪም🤝🦋 :
2026-11-22 09:44:10
0
chaltu.husen :
2026-11-22 10:20:17
0
𝐀𝐲𝐲𝐮𝐮 𝐊𝐨𝐨 430🤙 :
😁😁😁
2026-11-22 10:59:39
0
Yonas Sesay :
😭😭😭
2026-11-22 10:37:53
0
sanyii wallaaggaa :
💕💕💕
2026-11-22 11:48:22
0
To see more videos from user @lijm418, please go to the Tikwm
homepage.