@kidusyosephm1: #fyp #creatorsearchinsights

ቅዱስ ዮሴፍ
ቅዱስ ዮሴፍ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 November 2026 08:38:59 GMT
95841
7908
170
1160

Music

Download

Comments

22emirt
ቤቢ ቤቢ ✌️✌️ :
ከኋላ ያለቺው ሬኖ 4 መኪናን ከኔ ነበር 2008 ላይ 35ሺ ብር የገዛኝ በጣም ረጅም ስለነበር ራሴ ነበርኩ እየነዳሁ አምጥቼ ከገርጅ መብራት ኃይል ወደ እግዝአብሔርአብ ቤተ-ክርስትያን የሚወስደው መንገድ ላይ ያቆምኩለት . ብረት ብየዳ ነበር የሚሰራው . መኪና የገዛበትን ብር ሊከፍለኝ ሲል ከ አትላስ ሆቴል ከሊፋ ህንፃ ስር ያለው አዋሽ ባንክ ድረስ ሄደን ነው አውጥቶ የሰጠኝ ለምን እዚህ ድረስ መጣን ብዬ ስጠይቅ የከሊፋ ህንፃ ባለቤቴ ወንድሙ ነው ሚባል ነገር ሰማሁ መኪናዬን ብዙ ጊዜ ስለማያት ሰውየውን በደንብ አስታውሰዋለሁ ያሳዝነኛል እንደቀልድ 11 ዓመት ሆነው የመጀመሪያ መኪናዬ ነበረች
2026-11-22 13:53:16
150
tyty41334
Ty🌹🌹 :
ገርጂ መብራት ኃይል 👌 ግን እኮ ትዝታ አይሸጥም 😔😔 ሁሉም የራሱ ምክንያት አለው 🙏አትፍረዱ 🥰🥰🥰
2026-11-22 14:26:20
128
jo418190
jo :
አሳይታችሁበት በመንግስት እንዳታሶስዱበት
2026-11-22 14:37:45
33
hamid000000000000000
hamid 0000 :
በመጀመሪያ ምን ቢገጥምህ ነው ብሎ መጠየቅ ከዛ ችግሩን መረዳት ያስፈልጋል ከተቻለ መኪኖችን ስራ ለማስጀመር መሞከር ሽጥ ከማለት
2026-11-22 13:12:20
90
burje123
BURJE ⚖️ :
እኔም ብሎ አዛኝ
2026-11-22 11:32:22
27
akin_1221
Akin :
jafar
2026-11-23 08:35:41
1
miramafi6
Mira mafi :
የሰፈሬ ሰው ነው ጥሩ ሰላምታም ይሰጣ አላህ አፊያ ያድርገው
2026-11-23 07:11:30
3
filimon.mekanik
joder 24 :
ትዝታ ኣይሸጥም😳😳😳
2026-11-22 13:29:30
27
abdela.seman24
Abdela🔛♨📚✅ :
ቮልስ ዋገን አይሲ እና ፊያት አይሲዋን ቦዲዋን እና ሞተርዋን ጎማ ወንበሮቹን ፊሬቻወቹን ታድሰውለት ታክሲ ቢሰራበት የቤት ክራዩን እና ቀለቡን ችሎ መኖር የሚችልበት እድል ቢፈጠርለት ጤናውም እንዲመለስ ህክምና ቢያገኝ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን ቢያግዙት 🙏
2026-11-23 01:39:32
9
burakyett
burak :
ደግ ከሆናቹ 3ቱም መኪና ይታደስና በ ኪራይ አገልግሎት እናስጠቅመው እስቲ
2026-11-23 03:15:59
10
babyshaabako
baby :
በኪሎ ቢሸጣቸው አሪፍ ነበር
2026-11-22 19:03:32
1
bereketmamo625
2353767740780 :
መጃ ፍቃዱን ግን እያደሰዉ ነዉ
2026-11-22 16:04:41
5
old21school
🎸 old school beats :
@old21school
2026-11-22 20:05:42
1
brook_terefe_teklu
brook Terefe 🦟 :
እና አንደኛዋ ሳሎን አንደኛዋ መኝታ አንደኛዋ ኪችን ናት
2026-11-22 13:12:27
5
biruktesema1
Brook :
የወንድ ልጅ ፈተና🥺🥺🥺
2026-11-22 23:57:41
1
der21f
ጅንኑ :
jafar
2026-11-23 03:35:55
1
user9045981136626
behuila :
ለምን ቀረብ ብለህ አትጠይቀውም
2026-11-22 22:07:05
1
besufkad4011
Besufkad :
አቀዋለሁ
2026-11-22 20:16:57
1
nattysha_dp
nattysha_dp :
Jafar endet endemiasaznegn
2026-11-22 21:24:08
1
mayke3336
ማይክ 𝙩𝙚𝙭as :
መንግስት ያነሳዋል
2026-11-22 18:25:43
0
enatemaryam24
ዝምታ :
ቦታውን የጠቆምከው እንዲያስነሱትነው
2026-11-22 18:12:07
3
esmizo_hubi
Ɇѕмιz_нυвι🎱 :
Yene abat🥹
2026-11-22 21:57:33
1
user3501835156936
Ashu Love :
ጃፋር ምርጥ ሰው ነው በጣም...በጣም
2026-11-22 22:27:35
1
mastewalluel
ማሪያምዬ አበርቺኝ :
አዎ ሁሌ ጥያቄ ሆኖብኝ ቡና ሁሌ እዛው ነው የምጠጣው ይገርማል 🤔🤔🤔
2026-11-22 23:45:07
0
hpesoy7
zee zi :
Jafar
2026-11-22 18:11:55
1
To see more videos from user @kidusyosephm1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About