@aman_mobail: Mikyas Chernet RIP "ይቅርታ! ... አልቻልኩም!" ብሎ ከመድረክ ወረደ #Ethiopia | ሚኪያስ ቸርነት ወደ ወልቂጤ ከተማ ያቀናው ዘቢደር ቢራ ፋብሪካ ባዘጋጀው የሙዚቃ ዝግጅት ላይ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ ጋር በመሆን ሥራዎቹን ለታዳሚው ለማቅረብ ነበር። መኪና እያሽከረከረ ወልቂጤ ለሥራ ቀድሞ ደረሰ። ድምፃዊ ረሻድ ከድር ደወለለት። "ዛሬ አሞኛል! ... ድክም ብሎኛል!" እንዳለው ይናገራል። ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ከወልቂጤ እንደገና ወደ ጉብሬ እየነዳ ተሻገሩ። ረሻድ ከፊት እየመራቸው ነበር። በጉብሬ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ድምጻዊያን ሥራቸውን ማቅረብ ይዘዋል። የተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ተራ ደረሰ። ወደ መድረክ ወጣ። አዝማቹን ጀመረ፤ ... "ይቅርታ! ... አልቻልኩም!" ብሎ ከወድረክ ወረደ። በጊቢ ውስጥ በሚገኘው ክሊኒክ የመጀመርያ እርዳታ አደረጉለት። አስቸኳይ ሕክምና ያስፈልገዋል። ሚኪያስ ቸርነትን ይዘው በረሩ። ደብል ጋቢና መኪና ውስጥ ከመሀል አድርገውት በቀኙ ድምጻዊ ረሻድ ከድር በስተግራ ኪቦርዲስቱ ደግፈውት። ጋቢና የክሊኒኩ ሰው አለ። ዕቃው መጫኛ ላይ ድምጻዊ ናሆም መኩሪያ ተሰቅሏል። ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረሱ። ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነትን ማትረፍ አልተቻለም። ከዚህ ዓለም በድንገተኛ ሕመም በሞት ተለየን። *** እናንት ያገሬ ልጆች ከምሽቱ 12:30 ዜና እረፍቱ፤ አሳዛኝ የሞት ዜና ደርሶኗል። ይሁንና ባለቤቱ እናትና አባቱ - ቤተሰቦቹ "መርዶ" ( ከባድ ሀዘናቸውን) አልሰሙም። በዚህ ምክንያት ተሽቀዳድመን "አረፈ" ለማለት አልቸኮልንም። ለነፍሱ የዘላለም ዕረፍትን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን። 🙏💔 @Sነኝ ♥🌍 M sister💞💕💖
𝐋𝐢𝐣 𝐀𝐦𝐚𝐧 | Aman Mobail
Region: ET
Sunday 22 November 2026 08:56:20 GMT
Music
Download
Comments
mihiret :
nebsi yimar😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 15:07:19
1
Bezawit :
ነፈሰህን በአጸድ ገነት ያኑራት 🌷🌷🌷🌷
2026-11-22 13:22:26
2
ገዘብ ድሽቃነዉ ሽፋን ይሰጣል :
እኔም አልቻልኩም ወላሂ
2026-11-22 14:05:05
1
editer :
news ymar
2026-11-22 12:51:19
1
ኣደይ ዓለመይ :
ነፈሲይማር
2026-11-22 14:13:25
1
sebli yeaman27 :
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 13:43:21
1
Abilo ybela leje :
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ
2026-11-22 11:07:54
1
bese zd :
nebes yemar ewenet yamal
2026-11-22 14:25:50
0
Be geta :
nafi iyarik 😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 12:51:17
1
Abebe Asefa :
ነብሱ ይማር
2026-11-22 11:19:12
1
deneke :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 14:12:09
1
mekdes amare :
ይብስ ይማር
2026-11-22 14:10:16
0
mendy you can :
nefs yimar
2026-11-22 13:31:20
1
Surafel.kero.abebe :
2026-11-22 12:53:41
1
Lina :
😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 13:32:25
1
titin :
2026-11-22 12:53:59
1
but :
uff😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 11:46:26
1
Frehiwet :
2026-11-22 12:27:50
1
Sነኝ ♥🌍 M sister💞💕💖 :
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
2026-11-22 13:01:22
1
Dawite :
uuuuuffff 😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 12:02:15
1
💚wende💛 Minda❤️/God is love! :
😭😭😭😭/...ዛሬም ወድሻለሁ💔💔😭😭😭
2026-11-22 10:36:49
1
Rabe :
ነዘረኝ ዘፈኑን ሲሰመ 💔💔💔
2026-11-22 10:28:28
1
Koka Goffa :
ነብስክንበአፀደገነትያስገባከአባቴ
2026-11-22 10:50:40
1
✨çãrã✨ 💫💫 :
😭😭
2026-11-22 15:22:24
0
፲፹፺ ልኑር💘💕💆 በትዝታ😥@፱ :
2026-11-22 15:26:19
0
To see more videos from user @aman_mobail, please go to the Tikwm
homepage.