Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@royal_phantom.x: gta 6 ending scene 💍 #gta6ending scene #fypシ゚viral #gta6 #foryou #foryoupage
Ғα𝔥𝔦𝔪 ♠️
Open In TikTok:
Region: BD
Sunday 22 November 2026 09:58:24 GMT
1750
75
5
6
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.49MB
)
Watermark .mp4 (
2.37MB
)
Music .mp3
Comments
MunnaX Bang Bang :
why he is man man can do anything for his family[Innocent]
2026-11-22 13:36:22
1
🥰 পরিবারের ছোট মেয়ে 🥰 :
[Crying][Crying][Crying]
2026-11-22 12:40:58
1
riya%000.1 :
☺️☺️☺️☺️
2026-11-22 12:30:29
1
MITUL :
🥰🥰🥰
2026-11-22 17:48:03
0
To see more videos from user @royal_phantom.x, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
United States, United Kingdom, Germany, France, Japan, South Korea, Mexico, Brazil France Spain USA United State America Japon États Unis big ships ⚓ view #cargoship #alanatic #ship #creatorsearchinsigh #unitedkingdom
#نورين_محمد_صديق #قران_كريم #quran #قران
#cops #policeofficer #copsusa #bodycam#fyp
#ፆመ_ነብያት_መቼ_ይገባል? ለምንስ_እንፆማለን? ፆመ ነብያት ወይም የገና ፆም #ማክሰኞ_ህዳር_15 ይጀምራል >>> ታህሳስ 29 ይፈታል። ... ይህ ፆም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን አበው ነብያት የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መውረድ መወለድ በትንቢት መነፅር እየተመለከቱ የፆሙት ታላቅ ፆም ነው። . ዛሬም እኛ ክርስቲያኖች የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በፆምና በፀሎት ወቅቱን በማሳለፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ወደ አለም መምጣቱንና የዓለም ቤዛ መሆኑን የምናስብበት ነው። . => ይህ ፆም፣ ፆመ ድህነት፣ ፆመ ማርያም ፣ ፆመ አዳም ፆመ ፊሊጶስ ፆመ ስብከት በመባል ይጠራል። . #ፆመ_ድህነት የተባለበት ምክንያት መርገመ ስጋ መርገመ ነብስ የአዳም እዳ በደል ጠፍቶ ድህነት ስለተገኘበት ነው። . #ፆመ_ማርያም የተባለበት ምክንያት ንፅይተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ጌታን በማህፀኔ ተሸክሞ ልፆም ልፀልይ ይገባል ብላ ለ40 ቀን እስከ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ የፆመችው ፆም ስለሆነ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። #ፆመ_አዳም የተባለበት ምክንያት ለአዳም የተነገረው ትንቢት፣ የሚጠበቀው ሱባኤ እንደደረሰ የሚያበስር በመሆኑ ጾመ አዳም ይባላል፡፡ አዳም ቢበድልም ንስሐ ገብቶ በማልቀሱ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ የተነገረው ተስፋ መድረሱን፣ ምሥጢረ ሥጋዌ እውን ሊሆን መቃረቡን የሚያስረዳ ጾም ነው፡፡ የተባለበትም ምክንያት ሐዋርያው ፊልጶስ በአረማውያን ዘንድ ገብቶ ሲያስተምር በሰማዕትነት ሲሞት አስከሬኑ ከደቀመዛሙርቱ ስለተሰወረ እግዚአብሔር የተሰወረውን የመምህራቸውን አስከሬን እንዲገልጽላቸው ከኅዳር አስራ ስድስት ጀምረው ሲጾሙ በሦስተኛው ቀን የመምህራቸው አስከሬን ቢመልስላቸውም ጾሙን ግን እስከ ልደት ቀጥለዋል ለዚህም ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ የተባለበትም ምክንያት የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት የሰውልጆች ተስፋ የተመሰከረበት የምሥራቹ የተነገረበት ስለሆነም «ጾመ ስብከት» ይባላል፡፡ ፆሙን የሀጥያታችን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያተን መውረሻ ያድርግልን። የቅዱሳን ነብያት አባቶቻችንንም በረከት በሁላችንም ላይ ያሳድርብን። ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ_ድንግል ወለመስቀሉ_ክቡር
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy