@leul_journal: የቀን ሠራተኞች፣ ግንበኞች፣ የፋብሪካም ሆነ የድርጅት ሠራተኞች—ይህን ሕግ በደንብ ስሙ! Did you know? Under Ethiopian Labor Law (Proclamation 1156/2019), employers are liable for workplace accidents—even without fault! 👷‍♂️⚖️ Construction workers, factory staff, and daily laborers: know your rights on full medical coverage, sick pay, and family compensation. Is this law actually enforced in Ethiopia, or only on paper? Share your thoughts below! 👇 #Ethiopia #EthiopianTikTok #EthiopiaNews #EthiopianLaw #WorkersRights

leul journal
leul journal
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 November 2026 13:31:38 GMT
41617
3373
70
490

Music

Download

Comments

user1345169613226
sssss :
መቸነው ግን ከውሬ ባለፈ የሚተገበረው
2026-11-22 17:32:54
1
brhanhntsa
brhan Hntsa :
wereket lay bcha new
2026-11-22 13:41:27
14
jesess5
@ 𝓵𝓲𝓰𝓱𝓽 :
ከኛ ሀገር አያገለግልም ወረቀት ብቻ የውም ወረቀቱ ሰለማይናገር ነው እጅ ወረቀቱ እደሰው ቢሆን ንሮ አትጣፉብኝ ብሎ ይናገር ነበር
2026-11-22 13:51:57
3
cha.bil10
cha bd :
ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላል
2026-11-22 17:43:04
1
1surajking
suraj baba :
vapnpayer 1
2026-11-22 16:24:32
1
__512449
Ahmed//_wello//ወሎ// :
ህጉ፣ከወሬባለፈበተግባር፣አይሠራም፣የለም፣
2026-11-22 16:24:46
3
derege854
derege :
ወረቀት ላይ ነዉ
2026-11-22 17:13:07
3
tadessetona
Tadde Coca :
ህግ መሬት ላይ የለም ህግ አስከባርም በገንዜብና በዘመድ ነው ነው
2026-11-22 16:55:03
1
user7762966081565
m@sየኮ/ቻዉ :
10አመት አሰረተዉ ያለ አገልገላት የሚሰነብቱ ጀረጀቶች አሉ
2026-11-22 14:32:43
1
user1236676766910
Megsitu 💓💓💓 :
ወ ረ ቀ ት ላ ይ ብ ቻ😊😊
2026-11-22 17:31:31
1
hamido2111924907297
የሐረር ልጅ :
ሰውን አታሳስት !!! ህግ ነገሮችን ስትዘግብ ተጠንቅቀህ ዘግብ። ታመህ ብትተኛ ለ አንድ አመት ሙሉ ደመወዝ አይከፈልም። ህጉ እንደዛ አይልም። የመጀመሪያ 3 ወራት ሙሉ ደመወዝ፣ ቀጣይ 3 ወር ግማሽ ደመወዝ እከፈለ የመጨረሻ 3 ወራት ካለ ደመወዝ ይጠብቅህና ከዛ ስንብት ነው
2026-11-22 16:32:18
0
user3786917880392
Habtamu :
ው ረ ቅ ት ላ ይ በ ቻ ነው
2026-11-22 17:18:00
2
yigrem981
Yigrem :
ይህ ውረቀት ላይ ነው መንግስትን ለመታዘብ ይህ ይበቃናል ስለውሀ ቅነሳ ተወርቶ ጭራሽ አስጨመሩት
2026-11-22 15:33:40
0
user7840617279598
እድለ ቢሱ :
ህጉ እኛ ሀገር አይሰራም
2026-11-22 15:34:25
4
muller12162
muller12162 :
አይይይ.... ወሬ ብቻ ካሳው ቀርቶ ክፍያ በጉልበት ሲከለከሉ ባያችሁ
2026-11-22 13:47:50
4
ijjarsaa
xaafaa ginbanyaa :
2026-11-22 17:51:59
1
biniyam6420
biniyam :
ወረቀት ላይ ብቻ ነዉ ብሮ
2026-11-22 15:21:27
0
feya.haila43gmail
feya [email protected] :
ሕጉ በገንዘብ ይጠለፋል
2026-11-22 14:37:42
1
marugebire
𝕟𝕖𝕒𝕤𝕠𝕟 𝕞𝕒𝕣𝕦 :
ዱሮም 377 ላይ ተደንግንጓል 1156 ሰፊ ማብራርያ አለ ወደ ፍ/ቤት ህደው ያጣ የለም
2026-11-22 13:50:02
2
absalat837
belete :
ሌላው ይቅርና ደመወዝ አንሰጥም ይላሉ ለህግ አካል ስናሳውቅ ፖሊስ አይመለከተውም ይልሀል
2026-11-22 14:13:59
2
desaleg545
desaleg :
ዎርቅት ብቻ ናዉ 😳
2026-11-22 15:27:01
1
getman.teferra
getman teferra :
እኛ ሀገር ዉስጥ እሄ ሕግ እያሰራ አይደለም, ሕጉ ይወጣል እንጂ ማን ያነበዋል.... ምንብዬ ላብራራዉ በጣም ረጅም ነገር እናገር ነበር
2026-11-22 14:22:02
1
lema1250
Lema :
wore
2026-11-22 17:45:46
0
user71682842216605
user71682842216605 :
አለ እንዴ
2026-11-22 18:09:50
0
melaku.abey3
Melaku :
ውሸት ስቱ እየተጎዳ በራሱ ሂሳብ መከራ የክምና ብር ያጣ ስንት እዳለ በነገርሁህ ወንድሜ አንድ ብር አይከፍልም አይተናል ወረቀት ላይ ብቻ
2026-11-22 18:04:45
0
To see more videos from user @leul_journal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About