@sylvain.le.voyageur17: #CapCut

Sylvain le voyageur 17🇱🇮
Sylvain le voyageur 17🇱🇮
Open In TikTok:
Region: FR
Sunday 22 November 2026 14:03:43 GMT
1122
174
17
9

Music

Download

Comments

eveastral
Eve astral :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-22 14:07:05
1
ticatsou
Ticat18 :
waouh, très belle vidéo 🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰
2026-11-22 14:32:11
0
slince735
Slince :
2026-11-22 14:37:45
0
lioubomyrbilyy
LUBO 1976 :
2026-11-22 14:42:29
0
user9016277333316
Валентина :
Ты супер красавица❤️❤️❤️
2026-11-22 14:28:16
0
tina.newhot639
Tina Newhot 639 :
2026-11-22 14:19:27
0
natynaty811
Naty_Naty :
🥰🥰🥰
2026-11-22 14:06:46
1
anamarianetti
Ana Maria Netti :
[Commovente][Commovente][Commovente][Commovente][Commovente][Commovente][Cuore rosso][Cuore rosso][Cuore rosso]
2026-11-22 14:12:27
1
davidfranciscofon
davidfranciscofon :
[Conmovedor][Conmovedor][Conmovedor]
2026-11-22 14:41:29
0
martyalphalouve
Marty :
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
2026-11-22 17:58:56
0
sandramarques5476
marisa :
❤️❤️❤️
2026-11-22 18:32:37
0
maryka2478
Anka :
[Czerwone serce][Czerwone serce][Czerwone serce][Czerwone serce][Czerwone serce][Czerwone serce]
2026-11-22 14:49:06
1
To see more videos from user @sylvain.le.voyageur17, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።  “ ወሶበሂ ትጸውሙ፡ ኢትኩኑ ከመ መደልዋን እስመ እሙንቱ ይትመጸለዉ ወይቈጽሩ ገጾሙ ወያማስኑ ከመ ያእምር ሰብእ ከመ ጾሙ፤ አማን እብለክሙ ነሥኡ ዕሤቶሙ።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። “ ወሶበሂ ትጸውሙ፡ ኢትኩኑ ከመ መደልዋን እስመ እሙንቱ ይትመጸለዉ ወይቈጽሩ ገጾሙ ወያማስኑ ከመ ያእምር ሰብእ ከመ ጾሙ፤ አማን እብለክሙ ነሥኡ ዕሤቶሙ።" ወንጌል ማቴዎስ ( MATTHEW ) ምዕራፍ 6 ቁጥር 16 ፆመ - ነቢያት / የገና ጾም / :- • የፊታችን ማክሰኞ  15 / 03/ 2019 ይጀምራል ። በልደቱ የምንደሰት ከሆንን አሁን መጾም አለብን ። ምክንያቱም እኛ በነቢያትና በሐዋርያት መሰረት ላይ የታነጽን ስለሆንን ነው ። "" እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ፤ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል ፤ በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሠራላችሁ ። "" የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስ ወደ ኤፌሶን ሰዎች የተላከች መልእክት ምዕራፍ 2 ቁጥር 19 - 20 ። " ስትጦሙም፥ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ ለሰዎች እንደ ጦመኛ ሊታዩ ፊታቸውን ያጠፋሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል ። አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል ። ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና ። የሰውነት መብራት ዓይን ናት ። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል ፤ ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ ! ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም ፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል ፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል ፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ። ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን ? ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል ፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን ? ። " የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ቁጥር 16 - 26 " ። እግዚአብሔር ጾሙን የሰላም ፡ የድኅነት ፡ የፍቅር የምህረት ያድርግልን ። አሜን ።

About