@mikonews0: ልጅ ሚካኤል ጤነኛ አይመስለኝም

MIKONEWS
MIKONEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 November 2026 14:28:04 GMT
94092
6004
492
817

Music

Download

Comments

belewabebe3
BelAbe :
እሱ ብቻ ሳይሆን ታዳሚውም ያስገርማል😭😭😭
2026-11-22 17:29:58
175
nuraseuod__444
Rahmi(444) :
ዝም ማለት ትልቅነት ነው እኮ
2026-11-22 15:34:53
153
dailly.fact
Daily Fact* :
አስገድሎት ቢሆንስ?
2026-11-22 20:29:37
13
bisratab1
bisre :
dirom yemàyimechegn sew. always been team.yeddy yo
2026-11-22 23:37:20
0
tame.best238
tamrat nigussie :
እሽ ምን ያድርግ ?
2026-11-22 20:09:06
6
jeriy1
jeri :
እሡ የገደለው እስኪመስለኘ ድረስ ነው የተናደድኩቀት
2026-11-22 16:57:14
79
hassen.gangaytu
hassen gangaytu :
ልክ ነው ኡሱ ሞተ አኛም እንሞታለን ነው ያሎው ሁላችህን ሞች ነን ምን ማለት ነበረበት አስታዉሶ ነብሱን ይማር ብሎ ፀለየለት እኮ እንደው ትልቅ ባለዉለታ ነው ብዬ ነው ማስቦው 🙏
2026-11-22 19:10:06
3
temu66290
ተሙ ፍቅር :
ጤናኛ ነው ግን 😢
2026-11-22 17:03:13
29
bosenasetegni
bosenasetegni :
ጊዜው የማለቁ ምልክት
2026-11-22 16:47:39
11
teklemekonnen0921746509
አማን ብለሽ ጥሪኝ!! :
ሞትን ማቅለል እና ማርከሥን በአዬ ሣየው ሠውነቴን ጠላሁት ሠውነት ጥጉ ምንድነው
2026-11-22 17:50:52
8
marrii226
Haw :
የሱን ቀን ይሰጠው ፈጣሪ 😭😭😭
2026-11-22 19:20:40
7
kalid1484
kalid :
እዴ ሞት ለሁሉም አይቀርም አቀለልከውም አከበድከውም ሁላችንም ሟች ነን
2026-11-22 20:19:51
1
aselefech089
CR7 fan :
ህዝቡ ሲዘል ነበር እኮ ብቻውን አይደለም ህዝቡን ጭካኝ ሆነዋል😭
2026-11-22 23:26:22
3
hassen.seid721
ደማካሴ :
ያሳፍራል በጣም ምንአይነት ጊዜነው የደረስነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-22 18:05:50
5
lilyxq5kp
lilyxq5kp :
I was shocked 😭😭😭💔💔😭
2026-11-22 21:01:26
0
agra4851
Agere nega :
ነገ ወደ የት እደሚመጣ አላወቀም
2026-11-22 18:17:59
4
user50942617945945
Gezahegn :
ይቅር ይበልህ
2026-11-22 15:37:38
5
nuellebog
Nuelle Bog :
ዝም ቢል ይሻል ነበር
2026-11-22 20:32:45
2
hana.getaneh
Hana Getaneh :
በሠላም ነዉ ግንልጁ
2026-11-22 16:49:46
5
zzzb646
Z.mane :
ያሳዝናል አስከሬኑ እንኳን አፈር ሳይለብስ 😭
2026-11-22 16:29:05
7
shabivikikaleab
KIBROM SHABI :
ግን ምን ማድረግ ነበረበት
2026-11-22 18:48:46
2
josi80595
josi :
አይ አቺ እናት ሀገሬ ምንእየሆንነው እዴት ነው የተጨካክነው[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-22 20:20:27
2
esmailelias2
Esma :
ጊዜ ለኩሉ
2026-11-22 20:13:45
2
sisaylong29
long :
እወነቱን ነዉ
2026-11-22 19:39:33
2
tamiratlatamo755
Tamirat Latamo :
እሱም ብሆን እኮ ዛሬም ብሆን ነገ ሞቴን አላዉቅም ብሎ ነዉ የዘፈነዉ እዉነቱን🙏
2026-11-22 21:19:56
2
To see more videos from user @mikonews0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About