@dagimay1: ፍቅር እንዋደድ ነበር ‼️ በእሱ አይን እኔ ሙሉ ነበርኩ፤ ከእኔ ብዙ የሚወዳቸው፣ የሚሳሳላቸው ነገሮች ነበሩ። አሁን ግን ያ ሁሉ ትዝታ ሆኖ ቀርቷል እኔን ማየት ሰልችቶት ሌሎች ሴቶችን ማየትና ማድነቅ ጀምሯል። ድሮ ስለ እኔ አውርቶ አይጠግብም ነበር፤ እኔም ስለሱ ማውራት አይሰለቸኝም ነበር። በዚያን ጊዜ እኔን ደስ የሚያሰኘኝን ነገር ለማድረግ ወደኋላ አይልም፤ ዛሬ ግን የሌለንንና የጎደለንን እየፈለገ ማንሳት እና ማማረር ጀምሯል። እኔን የሚያናድዱና የሚያስከፉኝ ነገሮች ሁሉ ለእሱ የደስታ ምንጭ የሆኑ ይመስላል። በቀን ውስጥ "ናፈቅሽኝ፣ እንዴ ድምፅሽን ልስማ" ብሎ በተደጋጋሚ ይደውልልኝ የነበረው ያ ሰው አሁን ግን ስደውልለት ወይም መልዕክት ስልክለት እያየ እንዳላየ ያልፋል። ከሚመልሰው ይልቅ የማይመልሰው የስልክ ጥሪዎችና መልክቶች ይበልጣል። ቆይ ግን ፍቅር ይሰለቻል? ፍቅር ይጠገባል? ወይንስ ፍቅር መልኩን ቀይሮ ከአቅም በላይ ሆኖ ያንገሸግሻል? በአንድ ወቅት ከእሱ/ከእሷ ውጪ ሌላ ፍጥረት በምድር ላይ ያለ የማይመስለንን ያህል፤ ዛሬ በድንገት ዓይናችን ተገልጦ "እንዴት እስካሁን ከእሱ ጋር ቆየሁ?" ብለን የምንጠይቅበት የፀፀት ጊዜ ይመጣ ይሆን? ወይንስ ፍቅር የማይወዱንን ስንወድ የሚወዱንን ስንሸሽ ብቻ ነው ያለው??🥺 etu✍️
😎ዳጊ ✨
Region: ET
Sunday 22 November 2026 14:41:36 GMT
Music
Download
Comments
Melat Koroto :
አልተሳሳትክም😭
2026-11-22 16:14:55
22
@diana :
lik new🥰
2026-11-23 11:30:32
0
☦️ Eyerusalem_🌸 :
yes ofc
2026-11-22 16:54:34
0
Judi :
eko aygbachwma
2026-11-23 08:55:28
1
ራህማ♌️ :
እኔ ማዉቀዉ ይሄ ነዉ እንዴት ብዬ ላስረዳዉ🥺
2026-11-22 17:27:18
5
🦋H. E . R. A .n.🦋 :
awo endeza new gn bezi zemen yet ygegnal bleh new🥺🥺
2026-11-22 19:48:22
2
@MISS M@...... :
Thanks🙏🙏🙏
2026-11-22 18:48:41
0
mihret 12 21 :
እንደዚ አይነት ሰው ይኖረል ብለህ ነው... አቦ ማን እንደእግዚሐብሄር ፍፁም ወጃ
2026-11-22 19:00:25
1
ነፂ ነፂ :
አልተሣሣትክም
2026-11-23 09:49:11
0
𝐒𝐚𝐫𝐢🍂 :
Yhen mehonu endet masredat enchlalen tadya😓
2026-11-22 20:55:18
1
R.I.R.O :
Lik nek enidezi new eji mehonin yalebet 🥰🥰🥰🥰
2026-11-22 19:40:42
1
Shuruk ❤️🩹 :
ehan hulu neger eyaderek ategebu ston mehaja endata sew tetayalek smetu kebad new 🥺
2026-11-22 19:43:19
1
𝓯𝓲𝓻𝓮 --🦋 :
betam betkkl👏👏
2026-11-23 09:12:01
0
@Hredu12 :
ኸረ ልክ ነህ ግን አሁን ደክሞኛል ማስረዳት ትንሽ ልረፍ😔😔😔😔
2026-11-23 06:53:24
0
🖤Mello🖤 :
neber gn😒😔
2026-11-22 19:18:12
1
Heni🇪🇹🇯🇴 nunu :
ትክክል
2026-11-23 08:31:11
0
navles21 :
100%💞
2026-11-23 05:53:31
0
ledu...🦋✨ :
the sound🥺
2026-11-22 15:58:57
0
@hadi_9044 :
uffff ye wusten tensgerklgn😭💔💔💔💔💔💔
2026-11-22 21:11:14
0
የማርያም🥰21🥰 :
እድሜ ይስጥክ🥰🥰🥰
2026-11-22 21:35:02
0
Rohi :
አባ ይሄ የምትለዉ ሰዉ አስካሁን አልተፈጠረም😂
2026-11-23 05:37:17
0
Bithlyam :
በትክክል 🥰🥰🥰
2026-11-23 11:49:02
0
𝓼𝓱𝓲𝓶𝓮$𝓯𝓻𝓲𝓽𝓪 :
እውነት ነው
2026-11-23 03:38:05
0
𝓰 🦢 :
is teru🥰🥰🥰
2026-11-22 23:41:07
0
etu ymaryiam lji :
🥰🥰
2026-11-23 11:10:29
0
To see more videos from user @dagimay1, please go to the Tikwm
homepage.