@sarwitegetagiram: #ፆመ_ነብያት_መቼ_ይገባል? ለምንስ_እንፆማለን? ፆመ ነብያት ወይም የገና ፆም #ማክሰኞ_ህዳር_15 ይጀምራል >>> ታህሳስ 29 ይፈታል። ... ይህ ፆም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን አበው ነብያት የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መውረድ መወለድ በትንቢት መነፅር እየተመለከቱ የፆሙት ታላቅ ፆም ነው። . ዛሬም እኛ ክርስቲያኖች የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በፆምና በፀሎት ወቅቱን በማሳለፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ወደ አለም መምጣቱንና የዓለም ቤዛ መሆኑን የምናስብበት ነው። . => ይህ ፆም፣ ፆመ ድህነት፣ ፆመ ማርያም ፣ ፆመ አዳም ፆመ ፊሊጶስ ፆመ ስብከት በመባል ይጠራል። . #ፆመ_ድህነት የተባለበት ምክንያት መርገመ ስጋ መርገመ ነብስ የአዳም እዳ በደል ጠፍቶ ድህነት ስለተገኘበት ነው። . #ፆመ_ማርያም የተባለበት ምክንያት ንፅይተ ንፁሃን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ጌታን በማህፀኔ ተሸክሞ ልፆም ልፀልይ ይገባል ብላ ለ40 ቀን እስከ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ የፆመችው ፆም ስለሆነ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። #ፆመ_አዳም የተባለበት ምክንያት ለአዳም የተነገረው ትንቢት፣ የሚጠበቀው ሱባኤ እንደደረሰ የሚያበስር በመሆኑ ጾመ አዳም ይባላል፡፡ አዳም ቢበድልም ንስሐ ገብቶ በማልቀሱ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለሁ ብሎ የተነገረው ተስፋ መድረሱን፣ ምሥጢረ ሥጋዌ እውን ሊሆን መቃረቡን የሚያስረዳ ጾም ነው፡፡ የተባለበትም ምክንያት ሐዋርያው ፊልጶስ በአረማውያን ዘንድ ገብቶ ሲያስተምር በሰማዕትነት ሲሞት አስከሬኑ ከደቀመዛሙርቱ ስለተሰወረ እግዚአብሔር የተሰወረውን የመምህራቸውን አስከሬን እንዲገልጽላቸው ከኅዳር አስራ ስድስት ጀምረው ሲጾሙ በሦስተኛው ቀን የመምህራቸው አስከሬን ቢመልስላቸውም ጾሙን ግን እስከ ልደት ቀጥለዋል ለዚህም ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ የተባለበትም ምክንያት የወልደ እግዚአብሔርን ሰው መሆን ያስተማሩበት የሰውልጆች ተስፋ የተመሰከረበት የምሥራቹ የተነገረበት ስለሆነም «ጾመ ስብከት» ይባላል፡፡ ፆሙን የሀጥያታችን መደምሰሻ መንግስተ ሰማያተን መውረሻ ያድርግልን። የቅዱሳን ነብያት አባቶቻችንንም በረከት በሁላችንም ላይ ያሳድርብን። ወስበሐት_ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ_ድንግል ወለመስቀሉ_ክቡር

@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Open In TikTok:
Region: BH
Monday 23 November 2026 03:51:33 GMT
3171
613
14
40

Music

Download

Comments

abay36815
Abay :
እካንአብሮአደረስን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-23 04:24:12
1
user3039877403685
aselefech :
እካንአብሮአደረሰን
2026-11-23 04:20:34
1
firew.alemu3
Firew Alemu :
አሜን
2026-11-23 04:12:12
1
user44207505653376
ማሬም እናቴ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-11-23 04:23:44
1
sarwitegetagiram
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ :
ፆሙን የበረከት የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛🧡❤️⛪💖
2026-11-23 04:31:19
0
tigisttmamo
Tigist Mamo 🙋🙋🙋🙋 :
ጋይስ ዛሬ ይበላል አደል
2026-11-23 04:24:17
0
sasaw.kiflu
ቃጥላ ማርያም አንቺ ጠብቂኝ :
እንኮን አብሮ አደረሰን
2026-11-23 04:35:27
0
senaytsahile
senayt 23 :
enkan abroaderesen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-23 04:37:19
0
tazbewaynalem
Tazbew Aynalem :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-23 04:33:17
0
abrehamgenanew
Abirham :
አሜን🥰🥰🥰
2026-11-23 04:09:57
0
user62275114405094
12.....12.....12...12....🙏🙏 :
[Exclaim heart][Exclaim heart][Exclaim heart]
2026-11-23 04:22:34
0
user44207505653376
ማሬም እናቴ :
[Applause][Applause][Applause]
2026-11-23 04:22:26
0
saraayele275
sar :
❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-11-23 04:29:53
0
user9851559914284
ኤዶም 21 :
🤲🤲🤲
2026-11-23 03:57:30
0
dawit.yemariam.lij
Deva Yemariam.Lij :
🙏🙏
2026-11-23 04:44:09
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About