Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@filaandhelu: copy link5 የኛ ቤተሰቦች ❤️🩹#habesh #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantikto #fyp #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑
F.H C.O.U.P.L.E
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 23 November 2026 05:43:24 GMT
212474
19772
487
1118
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.03MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
15.11MB
)
Watermark .mp4 (
14.03MB
)
Music .mp3
Comments
Tsion Simon :
ይህውልሽ የኔ ቆጆ ትንሽዬ ስለሆንሽ ልንገርሽ ሽንኩርቱን ሁለት እጥፍ አርጊው በደንብ በጨው አርገሽ አብስይው ትንሽ ዘይት ለሽንኩርት ማብሰያ ተጠቀሚው በርበሬውን ትንሽ አሁን ከጨመርሽው በዛ አርጊ የሸላ ውሀ ብቻ ነው የምጨምሪው ከበርበሬ በኋላ ቂቤ አርጊ መጨመር የምፈልጊውን ያህል ከዛ እሺው በሙቅ ውሀ ትንሽ ጠብ እያረግሽ በርበሬሽ መብሰሉን ቁሌቱ ጥሩ መሆኑን ሲገባሽ ማቁላያ የሚባል ቅመም አለ ማዘጋጀቱ ከልጅጋር ስላለሽ ይከብድሻል ከባልትና ቤት ታሽጋ አለች ማቁላያ ትባላለች እሷንና መከለሻ እና ኮረሪማ ለየብቻ ግዢ ለብዙ ቀን ይጠቅምሻል በመቀጠል ማቁላያ ኮረሪማ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርትና ዝጅብል ጨምረሽ ትንሽ እሺው ከዛ የታጠበና ያለቀለትን ዶሮ ጨምሪ በደንብ ስጋው ለመብሰል ትንሽ እስኪቀረው እሺው ውሀ ጠብ እያረግሽ በሰል ሲል የምትፈልጊውንና ሲንተከተክ ያልወቃል የምትይውን ውሀ ጨምሪ ክደኚው ይንተክተክ ስታይው የምትፈልጊውን ውፍረትና መብሰሉን አረፋው መግባቱን ስታዬ ጨውሽን ጨምረሽ ቀምሰሽ አውጪው ሲወጣ መከለሻ ትንሽ በአናቱ ነስነስ አርጊበትና ክደኚ ከዛም እጅ የሚያስቆረጥም ይሆናል ዶሮ ገነጣጥለሽ ስታበቂ የሁሉም እግሮች ላይ ያለ አንጓ ወይም ጫፉ ይቆረጣል ፈረሰኛጋር የተያያዘው አሁን የከተትሽው መብረሪያ የሚመስለው ይጣላል በደንብ ማጠብ መጀመሪያ በውሀ በሎሚ በሽንኩርት በተከተፈ ይታጠባል በደንብ ሲያበቃ አቼቶ (ሎሚ የእደራ ሊጥ ጥላይ ሽንኩርት 1ተከትፎ ጨው ተደርጎ ለ1ሰዐት ዘፍዝፊው ሲያበቃ በጣም እየደጋገምሽ እጠቢው ሲነፃ መጥበሻላይ ስጋውን አርገሽ ጣጂው በባዶ ውሀ ሲተፋ ውሀውን ድፊ ደረቅ ሲሆን ጨምሪው ወደቁሌቱ ይኤ የሚደረገው ስጋው የያዘው ውሀ አብሮ እዳይገባ ነው በደንብ ማሸት ከቻልሽ ከቁሌቱጋር አትጥበሺው በሚቀጥለው ምርጥ ዶሮ እደምታሳይኚ ተስፋ አረጋለሁ ተባረኪ ቆጆ
2026-11-23 09:27:19
636
etsub dink :
ወጡም ዘፈኑም ቢሻን ቢሻን
2026-11-23 09:57:59
650
ምዕራፍ :
ደሮወጥ ለመስራት አንድ ቀን ሙሉ የማይበቃኝ እኔ
2026-11-23 17:05:32
171
ድንግል ማርያም እናቴ :
ወጡ ቀጭንነው ፈረሰኛው የሚጣል ፓርት አለው ወጥ በስሀንነው የሚቀርበው እንቁላሉ ትንሽ ይሰነጠቃል [Big LOL][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-23 07:37:15
187
samri :
ልክ ኣደለም ኣሰራሩ😳
2026-11-23 09:34:29
55
romi :
ወጥ ከነ ድስቱ አታቅርቢ ውዴ[Red heart] ቀንሰሽ በሰሀን አውጪ ወጥ የምታወጪበትን ጭልፋ እንጀራውን አታስነኪ መልሰሽ ድስት ውስጥ ስትከችው የተረፈሽን ወጥ ቶሎ እንዲቀይር ያረግብሻል ሲቀጥል ወጥ አታብዢ ከስር ከስር ሲያልቅ መጨመር ይሻላል[Heartwarming] እኔ ሲበዛ አልወድም ቁልፍ ነው የሚያረገኝ ቀስ እየተባለ ቢጨመርልኝ ግን 1 ዶሮ ሁላ በልቼ ልጨርስ እችላለው[Big LOL][Heartwarming]
2026-11-23 07:05:10
69
Mahi selam💚💛❤️🎶Egna Bet M🎶 :
መቅጠኑስ🤔
2026-11-23 07:18:45
70
eyu (s) :
እኔ በቃኝ
2026-11-23 08:43:16
38
Meskerem Abebe :
ዉዴ ጎበዝ ነሽ በአቺ እድሜ ያሉ ልጆች የት እዳሉ ይታወቃል ቤትሽን አክባሪ ባልሽንም እደዛዉ የኔ ዉድ ቀስ እያልሽ ታስተካክያለሽ ሰዉ የሚሰጥሽን አስተያየት በመልካም ተቀበይዉ
2026-11-23 09:46:35
61
medi :
ይቺን አስተካክያት ውዴ
2026-11-23 08:56:49
63
lomi :
bamazmur sir bete kiristan iyhedachu bazafan atsru wudoch🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-29 04:26:25
0
Koneh :
ቢሻን ምርጥ ዘፍን ለወጡ
2026-11-23 10:49:35
36
Shewit shewit :
ዛብጎኒ ዘላ ኣውፅያ ዉዴ
2026-11-23 15:21:35
29
mom & bet& ♤ tiji love you :
in gin beqa
2026-11-29 15:45:35
0
hetanya22 :
ምኑን ብዬ ምኑን ልተው በቃ ምግብ አሰራሩን ተይው
2026-11-23 12:27:01
18
Wubit :
መሀሉ መውጣት የለበትም?
2026-11-25 10:08:35
10
sene🙂 :
dena ko metesh nbr yene enat 😂😂😂😂
2026-11-23 15:34:20
5
Tg mom(LEBE-SEW) :
ለመፃፍ ያሰብኩትን ተዉኩት
2026-11-23 14:03:51
6
Tsion Simon :
በነገራችን ላይ ጀግና ነሽ እሺ በአንቺ እድሜ ያሉ ልጆች ብዙ ቦታ ናቸው አንቺ አምላክሽን የምትወጂ ቤትሽን የምትይዢ የቆጆ ልጅ እናት የባልሽ ደስታ ነሽ ተባረኪልኝ
2026-11-23 09:33:27
38
ኤልሳ የሮቤል እናት :
እኔም ያገባው ሰሞን እንዲ ነበርኩ ቀሰ በቀሰ ይለመዳል የሰዉ ምክር ተቀበይ
2026-11-23 14:56:43
8
Em :
enate batinesh yishalish nebar
2026-11-23 08:11:28
26
beta19 :
weyna doro 😳 gud alayesh enate
2026-11-23 06:29:13
24
Hiwot Girma :
ውይ የኔ ቆንጆ ስጋው በደንብ አልፀዳም ደሞ ፈረሰኛው በጣም ይቀረዋል ሰው ጠይቂ እንዲያሳዩሽ
2026-11-23 10:38:42
10
Emu mahire :
be estove doro eny bca ng 2 kn mifjibggg doro😁
2026-11-23 06:32:28
12
one love :
በቃኝ
2026-11-23 11:24:38
6
To see more videos from user @filaandhelu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
L'éducateur moderne
Chan chan đi 😝 joke #chan#hi#chatgpt #AI
#movie #film #fyp
Cách tôi đào lửa bản thân mỗi lần muộn làm vì mắc mặc đẹp: Đúng là người đẹp vì lụa, lúa tốt vì chăm chạy deadline #genZ #genZlamgi #officelife #btddl #thehecotnha #fashion #xuhuong #macdep
#AFRo #cabdel
Bloodstrike top 1 🤡 game play EU SERVER hand cam 5 finger tablet Honor magic pad 2 120 fps #bloodstrikemobile #bloodstrikearabs #bloodstrikegameplay #bloodstrike #bloodstrikehighlights #bloodstrikepartner #bloodstrikeclips #freefire #codmobile #callofduty #pubgmobilegameplays #shorts #pubgmobilelite #freefiremaxhighlights #bloodstrikemena #aboflah #bloodstrikearabs #puntoswings #recompensas
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy