@msbisht55:

B4U🇳🇿🌹🙏
B4U🇳🇿🌹🙏
Open In TikTok:
Region: NZ
Monday 23 November 2026 06:29:50 GMT
3758
360
28
61

Music

Download

Comments

kusum.goyal
kusum Goyal :
Super song
2026-11-24 09:37:27
0
dawn_1922
Dawn_1922 :
So enjoyable ♥️
2026-11-23 06:46:12
0
santishrestha57
Santi Shrestha :
very sweetest song
2026-11-23 14:58:17
0
shaikhbsubhani
Khawahab Zandagi hi 151 :
beautiful song
2026-11-23 07:06:50
2
mohammednakib51
mohammed :
nice song🤹🤹🤹🤹😍😍😍😍🤹😍🤹🤹🕺🕺
2026-11-23 08:26:55
0
asiya_ishtiaq_abbasi
asiya_abbasi :
Kon sy mulk ma
2026-11-23 14:07:17
0
rajpootgirl00131
💗Rajpoot Girl😊 :
2026-11-23 06:36:30
1
agnes.ramdien
Agnes Ramdien :
exellent video en song ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹👌🏻👌🏻
2026-11-24 03:21:20
0
dy2p4h76p584
S :
2026-11-23 12:23:29
0
sheelaadekaree
shola :
❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
2026-11-23 09:18:37
0
arashad.jutt
Arashad Jutt :
2026-11-23 06:31:50
0
zaynab_683
zenub :
2026-11-23 17:21:57
0
buttbrothers245
Butt Brothers ☠️🌜 :
2026-11-23 07:50:39
0
agnes.ramdien
Agnes Ramdien :
2026-11-24 03:21:30
0
sardargroup35
( 🇦🇪(🕊️ NAEEM🕊️)🇵🇰) :
🥰🥰🥰
2026-11-24 04:51:45
0
advocate.abul.kase
Advocate abul kasem :
🥰🥰🥰
2026-11-23 08:41:27
0
dharanidharbhatta6
DharamiDhar Bhattarai :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-23 17:41:03
0
manju.adhikari94
Manju Adhikari :
❤️❤️❤️
2026-11-23 16:07:08
0
aslam_834
Muhammad Aslam :
🥰🥰🥰
2026-11-23 15:26:22
0
shakeel.kumar707
shakeel kumar :
🌹🌹🌹
2026-11-24 06:50:28
0
advocate.abul.kase
Advocate abul kasem :
😂😂😂
2026-11-23 08:41:26
0
sitaramautar
@Sitaramautar :
🥰🥰🥰
2026-11-23 08:36:17
0
ma.khine0919
Ma Khine :
🥰🥰🥰
2026-11-23 06:49:10
0
smraza1011
Mohsin Raza Syed :
🥰🥰🥰
2026-11-23 06:47:11
0
anwarjarwar676
Anwar Jarwar676 :
❤️❤️❤️
2026-11-23 06:39:48
0
To see more videos from user @msbisht55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎እሷ፡- ለምን ወደድከኝ? ለምን አፈቀርከኝ? ‎ ‎እሱ፡- ምክንያቱን መናገር አልችልም፤ ነገር ግን የእውነት እወድሻለው፡፡ ‎ ‎እሷ;- ምክንያትህን እንኳን መናገር ሳትችል እንዴት እወድሻለው፤ አፈቅርሻለው ለማለት ቻልክ? ‎ ‎እሱ፡- እውነት ለምን እንደወደድኩሽ አላቅም ግን እንደምወድሽና እንደማፈቅርሽ ማረጋገጥ እችላለው፡፡ ‎ ‎እሷ:- ማረጋገጥ? አይሆንም፤ ለምን እንዳፈቀርከኝ ምክንያቱን ነው የምፈልገው፡፡ የጓደኛዬ ፍቅረኛ ለምን እንዳፈቀራት ነግሯታል፤ አንተ ግን ምክንያትህን አታቀውም፡፡ ‎ ‎እሱ፡- እሺ እሺ በቃ እነግርሻለው፡፡ ምክንያቱም ቆንጆ በመሆንሽ፤ ለጆሮ በሚለሰልሰው ድምፅሽ፤ እና ስለምትንከባከቢኝ፤ መልካም አሳቢ ስለሆንሽ፤ በሚያምረው ፈገግታሽ፤ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴሽ ምክንያት አፈቅርሻለው፡፡ ‎ ‎ልጅቷ በልጁ ምላሽ በጣም ረካች፤ እጅግም ደስ አላት፡፡ ‎ ‎እንዳለመታደል ሆኖ ከቀናቶች በኃላ ልጅቷ አደጋ ደርሶባት #ኮማ ውስጥ ገባች፡፡ መንቀሳቀስ አትችል፤ ማውራት አትችል፤ መሳቅ አትችል፤ ዝም ብቻ፡፡ ‎ ‎ልጁ ደብዳቤ ፅፎ እያለቀሰ ከጎኗ አስቀምጦሏት ወጣ፡፡ ደብዳቤውም እንደዚህ ይላል፡፡  ‎ ‎
‎እሷ፡- ለምን ወደድከኝ? ለምን አፈቀርከኝ? ‎ ‎እሱ፡- ምክንያቱን መናገር አልችልም፤ ነገር ግን የእውነት እወድሻለው፡፡ ‎ ‎እሷ;- ምክንያትህን እንኳን መናገር ሳትችል እንዴት እወድሻለው፤ አፈቅርሻለው ለማለት ቻልክ? ‎ ‎እሱ፡- እውነት ለምን እንደወደድኩሽ አላቅም ግን እንደምወድሽና እንደማፈቅርሽ ማረጋገጥ እችላለው፡፡ ‎ ‎እሷ:- ማረጋገጥ? አይሆንም፤ ለምን እንዳፈቀርከኝ ምክንያቱን ነው የምፈልገው፡፡ የጓደኛዬ ፍቅረኛ ለምን እንዳፈቀራት ነግሯታል፤ አንተ ግን ምክንያትህን አታቀውም፡፡ ‎ ‎እሱ፡- እሺ እሺ በቃ እነግርሻለው፡፡ ምክንያቱም ቆንጆ በመሆንሽ፤ ለጆሮ በሚለሰልሰው ድምፅሽ፤ እና ስለምትንከባከቢኝ፤ መልካም አሳቢ ስለሆንሽ፤ በሚያምረው ፈገግታሽ፤ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴሽ ምክንያት አፈቅርሻለው፡፡ ‎ ‎ልጅቷ በልጁ ምላሽ በጣም ረካች፤ እጅግም ደስ አላት፡፡ ‎ ‎እንዳለመታደል ሆኖ ከቀናቶች በኃላ ልጅቷ አደጋ ደርሶባት #ኮማ ውስጥ ገባች፡፡ መንቀሳቀስ አትችል፤ ማውራት አትችል፤ መሳቅ አትችል፤ ዝም ብቻ፡፡ ‎ ‎ልጁ ደብዳቤ ፅፎ እያለቀሰ ከጎኗ አስቀምጦሏት ወጣ፡፡ ደብዳቤውም እንደዚህ ይላል፡፡ ‎ ‎"የኔ ውድ በሚለሰልሰው ድምፅሽ ምክንያት አፍቅሬሻለው፤ አሁን ግን ማውራት ትችያለሽ? አትችይም፤ ስለዚህ ላፈቅርሽ አልችልም፡፡ ‎ ‎ስለምትንከባከቢኝ እና ስለምታስቢልኝ አፍቅሬሻለው፡፡ አሁን ግን ይህን ማድረግ አትችይም፤ ስለዚህ ላፈቅርሽ አልችልም፡፡ ‎ ‎በፈገግታሽ ምክንያት አፍቅሬሻለው፤ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴሽ ምክንያት አፍቅሬሻለው፡፡ አሁን መሳቅ ትችያለሽ? መንቀሳቀስ ትችያለሽ? አትችይም፡፡ ስለዚህ ላፈቅርሽ አልችልም፡፡ ‎ ‎ፍቅር እውነት ልክ እንዳሁኑ ምክንያት ካስፈለገው ከአሁን በኃላ አንቺን ላፈቅር የምችልበት አንድም ምክንያት የለኝም፡፡ ‎ ‎ፍቅር ምክንያት ይፈልጋል? አይፈልግም፡፡ ስለዚህ ዛሬም እንደትናንቱ ካለምንም ምክንያት አፈቅርሻለው፡፡ ከዘላለሙ ፍቅሬ ጋር ሁሌም ያንቺ ብቻ ነኝ፡፡" ይላል ደብዳቤው ‎ ‎መልክሽን አይቶ ያፈቀረሽ መልክሽ የጠፋ እለት የእሱም ፍቅር አብሮ ይጠፋል፡፡ አንተም እንደዛው ወንድሜ ሀብትህን አይታ ያፈቀረችህ ካዝናህ ባዶ የሆነ ቀን የእሷም ልብ ለፍቅር የማይሆን ባዶ ዋሻ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ ‎ ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን፡፡🙏 ‎

About