@orthodox7357: “ቤተ ክርስቲያኒቱ [ግድያውን] ማስቆም ትችላለች! አቅም አላት፣ ሥልጣን አላት፣ ጉልበትም አላት፣ powerም አላት፤ ግን ይሄ ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ አይፈለግም! ከሌሎች ብፁዓን አባቶች ጀምሮ አይፈለግም!” — ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የአርሲና የሱማሌ ጂግጂጋ ሊቀ ጳጳስ

Orthodox
Orthodox
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 23 November 2026 07:56:01 GMT
3097
511
6
285

Music

Download

Comments

user5874231755270
Dn Tesfaye :
አባታችን እርሰዎን ሳይገባን ስለ ወቅስነዎት ይቅር ይበሉን
2026-11-23 08:30:36
4
melka3628
melka :
እግዚአብሔር ይጠብቆት[Pray][Pray][Pray]
2026-11-23 13:38:14
1
daniel.birku
Daniel Birku :
እኔንም ይቅር ይበሉኝ እርስዎስ ብዙ ተጉዘው ኑረዋል???
2026-11-23 14:27:49
0
tesfamichael.mind
Tesfamichael Mindaye :
ቤተክህነቱ የካቶሊክ እንደራሴ ከሆነ አርባ አመት ሊሞላው እንደሆነ ብነግራችሁስ!?...
2026-11-23 19:44:54
0
fiker.quality
በእምነት :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-23 10:34:32
1
user5403538539081
user540353853908 :
🥰🥰🥰
2026-11-23 17:14:10
0
To see more videos from user @orthodox7357, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About