@chemicalkonnection: Café vibes dekat rumah Tak semestinya kena keluar café setiap kali nak rasa healing. Ramai sekarang mula cipta suasana yang lebih cozy dekat rumah supaya setiap kali balik kerja, rumah sendiri jadi tempat paling selesa. ☕🏡✨ #CafeLifestyle #MunchyMist #HealingRoom #Aesthe

chemical_konnection
chemical_konnection
Open In TikTok:
Region: MY
Monday 23 November 2026 08:03:15 GMT
62
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @chemicalkonnection, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#መርካቶ አዝናለች በመርካቶ ቀበሌ 22 ነዋሪ የነበሩ ሁለት የአንድ ሰፈር ወጣቶች በትላንትናው ዕለት በፑል ቤት የእግር ኳስ ጨዋታን ተመልክተው በሚወጡበት ወቅት በተፈጠረ ንትርክ አንደኛው ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ክስተቱ የተከሰተው ማንችስተር ዩናይትድ በትላንትናው ዕለት ያደረገውን ጨዋታ 4 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ በሁለቱ መካከል የቃላት ልውውጥና መበሻሸቅ ተፈጥሮ እንደነበር ተመላክቷል። በዚህም መሠረት የማንችስተር ደጋፊ የነበረው ሞላ የተባለ ግለሰብ በሊቨርፑል ደጋፊ በነበረው አብድረዛቅ (በሰፈሩ ልጆች ዘንድ «ጭሬ» በመባል በሚታወቀው ወጣት) ላይ ጥቃት ማድረሱ ተነግሯል። ከድርጊቱ በኋላም ግለሰቡ እጁን ለፖሊስ መስጠቱ ተሰምቷል። ትክክለኛ ስሙ አብድረዛቅ ሲሆን በሰፈሩ ልጆች ዘንድ «ጭሬ» በሚል መጠሪያ ይታወቅ የነበረው ወጣት ሕይወት ካለፈ በኋላ አስከሬኑ ከመርካቶ ተነስቶ በእናቱ መኖሪያ ወደሚገኝበት ሰንዳፋ መሸኘቱ ተጠቁሟል። ለመዝናናትና ጭንቀትን ለማርገብ የሚታይ የእግር ኳስ ጨዋታ ወደ ዘላቂ ጸጸትና የሰው ሕይወት መጥፋት ሲያመራ ማየት እጅግ ያሳዝናል። በተለይም አብረው ባደጉ የአንድ ሰፈር ወጣቶች መካከል በስፖርታዊ ፉክክር ሳቢያ እንዲህ ዓይነት አሳዛኝ ክስተት መፈጠሩ በእጅጉ ያሳስባል።  የትኛውም የስፖርት ድጋፍ ከሰው ልጅ ክቡር ሕይወትና ከወንድማማችነት በላይ ሊሆን አይገባም፤ ስለሆነም ወጣቶች ስሜታቸውን በመቆጣጠር ድጋፋቸውን በሰላማዊና በስፖርታዊ ጨዋነት ብቻ እንዲገልጹ ምክርና ግንዛቤ መፍጠር ወቅቱ የሚጠይቀው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። ነብስህ በሰላም ትረፍ ጭሬ💔 #ጉርሻ Page

About