@aberawema: አጋዝ ዳርሳሞ ኬሮ የጉራጌ ብቻ ጀግና አይደሉም የኢትዮጵያም ጀግና ናቸው። . . . 🔷የአጋዝ ዳርሳሞ ኬሮን ታሪክ ስሰማ እንባ ይተናነቀኛል። ምክንያቱም የአጋዝ ዳርሳሞ ታሪክ ተዘንግቶና ተቀብሮ ቀርቷል። 🔷ክቡር ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተ ማርያም 🔷በመድረክ ላይ በቁጭት ያስተላለፉት መልዕክት በጣም የሚያሳዝን ነው። በአካባቢው የተማረ ኃይል እያለ፣ ባለሀብትም እያለ፣ የአጋዝ ዳርሳሞ ታሪክ ግን ተቀብሮ ይገኛል። 🔷ስለ ጀግንነታቸው የሚዘክር፣ ታሪካቸውን ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፍ ትውልድ አልተገኘም።
Abera Wema🇪🇹
Region: ET
Monday 23 November 2026 09:47:25 GMT
Music
Download
Comments
Tedras :
I don’t think many people now but this however gurage peoples just lives in positive mind set and do good in life
2026-11-23 21:43:37
0
Abay :
አጋዝ ዳርሳሞ ያልተዘከረላቸው ጀግና አባታችን ናቸው.....ጄኔራል አድሜ ከጤና ይስጥልን:: የዳርሳሞ ታላቅነት በእርሶ አንደበት መስማቴ ትልቅ ደስታነው የተሰማኝ
2026-11-23 12:22:02
0
ውድቀቴን ወደድኩት :
ትክክል ጀግና
2026-11-23 18:52:39
0
💥 𝕜𝕒𝕟𝕥𝕚𝕓𝕒💜🛖 :
🥰🥰🥰
2026-11-23 10:14:53
0
💥 𝕜𝕒𝕟𝕥𝕚𝕓𝕒💜🛖 :
ጋሼ ይና ሰብ አ ከራሱ ይልቅ ስለሌላው ሲፅፍ ሲዘፍን ነው ሚውለው😔
2026-11-23 10:16:36
1
biruk eyesus wanay newu :
🥰🥰🥰
2026-11-23 19:32:21
0
ትራኒዚት :
🙏🙏🙏
2026-11-23 14:33:37
0
user4607876116632 :
በአጋዝ ዳሮሳሞ ስም የሚጠራ ወንዝ እንዳለ ያውቃሉ? የት ነው?
2026-11-23 14:27:06
0
Zoma Lali♎️ :
🥰🥰🥰
2026-11-23 19:47:17
0
To see more videos from user @aberawema, please go to the Tikwm
homepage.