@lateramarkos: 👉እስከ አሁን ድረስ በእናንተ ፊት ራሳችንን ስንከላከል የኖርን ይመስላችኋልን? በክርስቶስ ሆነን በእግዚአብሔር ፊት እንናገራለን፤ ደግሞም ወዳጆች ሆይ፤ ይህን ሁሉ የምናደርገው እናንተን ለማነጽ ነው። 2 ቆሮንቶስ 12፥19#christiantiktok#protstantmezmure#orthodox#viral#fyp @beka @Abel Abuna

Latera Markos
Latera Markos
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 23 November 2026 10:22:42 GMT
101755
7878
458
3241

Music

Download

Comments

rebecca.zema
Rebecca zema :
በደና ቀን ቸርች አቁሜአለው
2026-11-23 17:18:43
88
abel_abuna7
Abel Abuna :
ምልክት አይተው ለሚሞኙ መንፈሳዊ የሆኑ ለሚመስላቸው ተላላዎች አሳቾች ምልክት እያሳዩ ነብሳቸውን ይነጥቋቸዋል ወደ እግዚአብሔር ቃል የማይመለስ ትውልድ የሀሰተኛ መጫወቻ ነው።
2026-11-23 10:55:26
105
dsddsj
No+Ve :
ጆሮ ያለው ይስማ
2026-11-23 10:46:57
181
iti8660
iti :
😢🤔weyi,gudi🤔🤔😭😳
2026-11-26 09:52:36
0
user4903955290101
user4903955290101 :
lebona yestachew...
2026-11-26 15:51:46
0
ssdzver
sara ምህረት የበዛላት 😇 :
Thank you brother 🙏
2026-11-26 16:01:49
0
user906721443
ከንቲባው :
እሰይ ደግ አደረገ
2026-11-23 12:17:27
12
user3632780747372
amale 971527050732 :
what really 🤔🤔🤔
2026-11-26 14:56:52
0
jotena123
sofia jesus :
ደግአረገ
2026-11-23 12:12:02
17
delina_tesfaldet
DELINA🐆 :
Mnew your video viral alweta aleh ende
2026-11-23 14:20:32
3
adimraman
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ። :
እረ እኔ የትም ሚኒስቲሪ አልሄድም። ቅዱሳን ተጠንቀቁ ተጠበቁ።
2026-11-23 13:10:09
27
user7217712065170
Teshome :
How are you????????
2026-11-25 09:30:31
0
taye1405
taye :
ምህረት ያድርግልህ ።
2026-11-23 13:16:03
13
hak.hak901
hak hak :
,ነገ መውጣቱ አይቀርም ግን ህዝቡ ዲዳ ነው አይሰማምምምም
2026-11-23 11:37:32
20
nardosge
Nadi :
አረ ጌታ ሆይ አይኖቻቸውን አብራ
2026-11-23 12:53:30
16
beka_blessed
beka :
በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች እምነትን ክደው አታላይ መናፍስትንና የአጋንንትን ትምህርት እንደሚከተሉ መንፈስ በግልጽ ይናገራል። 1 ጢሞቴዎስ 4፥1
2026-11-23 10:39:36
21
megersamekonnon
Megersa pharmacist :
Exactly 💯
2026-11-25 07:42:04
0
user8071783015965
user8071783015965 :
ውሸት ነው
2026-11-23 11:00:04
6
kuku0678
🦋kuku✝️🇧🇪💟🇪🇹 :
ሙሽራው ኢየሱስ በክብር ይመጣል🔥🙌
2026-11-23 13:23:52
11
77j72
Joshua :
ልክ ነህ bro
2026-11-23 10:29:48
5
talkbywisdom
wisdom :
1ኛ ዮሐንስ 4:1ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።"ማቴዎስ 7፡15–16 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።"
2026-11-23 11:02:47
6
iyasu_mul
Iyasu_MM :
ሰዉ ግራ እየገባዉ ከቸርች እየቀረ ነዉ 🥺🥺
2026-11-23 19:37:57
8
yahewe_baba
tare :
ድከም ቢልህ ነዉ ወንድሜ
2026-11-23 12:41:42
6
genet.womendesenb
Genet Juses :
2026-11-23 13:34:56
2
yonas7646
Yonas ደላላ :
ወድሜ እድሜክን እያሳጠርክነው አተካላመክ ሌላውን አታሰናክል ምክንያቱም እግዛቢሆር የላካቸው ስለሆኑነው ወድሞችህን አትክሰስ
2026-11-23 12:39:16
1
To see more videos from user @lateramarkos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About