@zehabesha47: አርቲስት ሄኖክ ድንቁ የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነትን ሕልፈት ተከትሎ፣ ቤተሰብ ሳይሰማ በማኅበራዊ ሚዲያ የሕልፈት ዜና የሚያሰራጩ አካላትን በጥብቅ ተችቷል። ሄኖክ እንደገለጸው፣ የሚኪያስ ባለቤት የባለቤቷን ሕልፈት የሰማችው ከማኅበራዊ ሚዲያ ነው። «መጀመሪያ ቤተሰብ ይስማው፤ ከዚያ በኋላ ለእኛ ታደርሱናላችሁ» በማለት፣ ለላይክና ለተከታዮች ብዛት ሲባል የቤተሰብን ሐዘን ማባባስ ተገቢ አለመሆኑን አሳስቧል። የሕልፈት ዜና ሲነገር ለቤተሰብ ቅድሚያ መስጠትና የሰውን ስሜት ማክበር እንደሚገባም አስገንዝቧል።
🗣አጋላጩ▾▴💎
Region: SA
Monday 23 November 2026 23:56:43 GMT
Music
Download
Comments
𝄞🄼 ⃟ነኝ ꦿዳዉ ⃟ን ቴው ⃟༆❥⃟🇨🇬🕌 :
ክብር ነበረው ዶሮ ሰው ሲሞት በስት መከራነው የሚረዳው ባለመከራው ሰው ዛሬ ግን የሰው ሞት እደውሻ ተቆጠረ😥😥😥
2026-11-24 09:53:30
26
Gherezgiher Habtu :
you have told the truth. RIp
2026-11-24 14:13:22
0
Sameri :
አዳዴማ ሰው ሳይሞት መፓሰታቸው አይቀርም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 09:20:16
3
ZuZu💎👑 :
ትክክል ነው ለቪውር ብለው ባለቤቱ በድንጋጤ ብትሞትስ አይ ሰው😢😢
2026-11-24 04:26:09
26
😭😭😭😭አባቴ 😭😭😭💔💔💔💔 :
ያባቴን ሞት እስቶሪ ሰማሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 21:44:04
0
Asfaw Esheti :
Eunet blehal wendmachin hinok🙏
2026-11-24 08:29:03
2
ፍቅር 📸✂️ :
አውነት ነው ስንት ትግድ በህግ ራሱ ቅጣት ቢኖረው በይ ትምኝው ምርያምን
2026-11-24 07:11:59
5
sala :
እውነቱን ነው የሞተ ሰው ላይመለስ ሂዷል ግን ለቤተሰቡ በጣም ከባድ ሀዘን ነው
2026-11-24 14:53:37
3
M💞B :
እግዚኦ ጭራሽ ከሚድያ ነዉ የሰማች ኧሁሁሁ
2026-11-24 16:53:05
1
ቡቡየ ቡቡየ :
ትክክል ነዉ ያለዉ ቤተሰብ ሳይሰማ ሚድያ ላይ ይለቀቃል 😭😭😭😭😭ቤተሰብን ቅስም መሥበር
2026-11-24 09:24:51
1
መቅደስ የማርያም❤ሐና :
ትክክል ነው እዴት ቤተሰብ ከሚድያ ነው እኮ የሰሙት ለቤተሰብ አስቡ 😭😭🥺🥺
2026-11-24 10:26:11
2
💞Waseem Alyaf, 💖 :
ሄኖክ ትክክል ነው
2026-11-24 16:39:47
1
no one :
mane yesemhale belhe nw ehi sw hulo Hodame Honole 😳
2026-11-24 18:06:22
0
Life is short🚙🏠 :
ትክክል
2026-11-25 07:09:52
0
ስነጋ ደስ ይለኛል :
በትክክል [Crying][Crying][Crying]
2026-11-24 19:26:59
0
maryamomar :
ማሳዘንህ 😥😥😥ሚኪዬ😥😥😥
2026-11-24 00:29:38
0
Life is Short✌💫 :
ልክክ ብሏል ሄኒ
2026-11-24 20:03:54
0
የቃል አለቃ ተግባር ነው👌🥰 :
እውነት ነው አብዛኛ እኛ በስደት ያለነው የቤተሰብን ሞት የምንሰማው ከሶሻል ሚዲያ ነው ያለውን ህመም እና ስሜት የደረሰበት ያቀዋል🙏😭😭😭
2026-11-24 05:26:19
11
አልሚ.🦋💝 :
ሔኖክ እኮ ይለያል
2026-11-24 12:48:03
0
Marta Abara :
😭😭😭😭
2026-11-24 15:29:30
0
990oooዛሬስ ምን ኣሉ :
በትክክል😭😭😭😭😭😭
2026-11-25 06:49:12
0
Kidest Habtamu :
በትክክል አነወት አነወት አነወት 😭😭😭😭
2026-11-24 14:12:48
0
eነኝኡሚሚና👌👌❤️❤️❤️ :
ትክክል
2026-11-24 22:29:17
0
To see more videos from user @zehabesha47, please go to the Tikwm
homepage.