@chemaedit: #ay cabron entonces que pariente #el chema #fyp #paratiiii

chema
chema
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 24 November 2026 06:05:47 GMT
20883
2901
10
482

Music

Download

Comments

gaellenmendoza
Alex 🥴💗 :
lit
2026-11-25 01:52:34
6
chiricuaso67
🥷🏻 :
jaja nt we
2026-11-25 03:29:34
0
geovanii.hdz
@5🇵🇹🇲🇽 :
2026-11-25 03:32:32
0
gaellenmendoza
Alex 🥴💗 :
chlae @™𝒾𝓀𝑒𝓇𝓀𝓂𝓅𝓈™ @gdzz_.yael @angeles Saul @José Abdiel @julio__ce @𝓐🦦 @𝕵𝖚𝖑𝖎𝖔_𝖈𝖊 @🧟‍♀️ @Alexis
2026-11-25 16:21:11
0
qwertyuiopjuan.go
qwertyuiopJuan Gomez :
😂😂😂
2026-11-25 01:34:31
0
lacalle122
sinnombre69 :
[Lágrimas de alegría][Lágrimas de alegría][Lágrimas de alegría]
2026-11-24 10:02:30
0
To see more videos from user @chemaedit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ምንም ነገር በነፃ ስለተገኘ ብቻ ሁሉን ሳትመረምሩ አትጠቀሙበት!!  1. የወሲብ ስሜታችሁን አለመቆጣጠራችሁ የውድቀታችሁ ምክንያት ይሆናል። 2. በነፃ የሚታዩ ፖርኖግራፊዎችና  ግለ ወሲብ የስኬት ትልቁ ጠላቶች ናቸው። ዝሙት አእምሯችሁን ያኮስሳል፣ ማንነትን ያጠፋል። 3. ልክ ግመል ውሃ እንደሚጠጣው አልኮል መጋት ህሊናን አስቶ ሞኝ ያደርጋችኋልና ከመጠጥ ሱስ ሽሹ። 4. በነፃ ስለተገኘ ብቻ ሁሉን ነገር አታግበስብሱ ፣ቆጠብ በሉ፣ደረጃችሁን ከፍ አድርጉ፤ ዝም ብሎ ስለተገኘ ብቻ ዝቅ ባለ ነገር አትርኩ። 5. ከእናንተ የበለጠ ብልህ ሰው ካገኛችሁ፣ ከእነሱ ጋር ስሩ እንጂ ራሳችሁን አታወዳደሩ፣ተንኮል አታስቡ፣ ቀርባችሁ የስኬቱን ቁልፍ ጠይቁ እንጅ አትቅኑ ወይም አትመቀኙ። 6. ለራሳችሁ ራሳችሁ መፍትሄ ሁኑ እንጅ ከእናንተ የተሻለ ችግሮቻችሁን ሊፈታላችሁ የሚመጣ ማንም የለም። የህይወታችሁ 100% የራሳችሁ ኃላፊነት ነው። 7. በህይወት መድረስ ከምትፈልጉበት ደረጃ ካልደረሱ ሰዎች ምክር አትቀበሉ።ከፍላጎታችሁና ከአላማችሁ ጋር የሚሄድ አስተማሪ ገፆችን መርጣችሁ ተከተሉ እንጅ። 8. የገንዘብ፣የጊዜ እና የእምነት ነፃነታችሁ ጠብቁ።ገንዘብ የምታገኙበት አዳዲስ መንገዶችን ፈልጉ። ገንዘብ ስሩ፤ በሚያሾፉባችሁና በሚቀልዱባችሁ ፌዘኞች ጊዜ አታጥፉ/ችላ በሏቸው። 9. ለመለወጥ ብዙ መፅሀፍ ማንበብ ወይም መርጃ መጻሕፍት ማገላበጥ አያስፈልጓችሁም፤ የሚያስፈልጋችሁ ተግባርና ራስን መገዛት ብቻ ነው። ራሳችሁን ግዙ! 10. አደንዛዥ እጾችን አስወግዱ። በተለይ እንደ ጫት መቃም ና ሀሺሽ መጠቀም ፣አልኮል መጠጥና ሲጋራ ማጨስ ያሉትን ሱሶችን አስወግዱ። 11. በኔትፍሊክስ የማይረባ ይዘት እየተመለከታችሁ ጊዜያችሁን ከምታጠፉ፣ ከዩቲዩብ ክህሎቶችን ተማሩ፣ከGoogle scientifical research አንበቡ። 12.በዚህ አለም ማንም ስለእናንተ ግድ የለውም። ስለዚህ ለአላማችሁና ላመናችሁበት ነገር ሰውን ፈርታችሁና ዓይን አፋር መሆናችሁን አቁሙና ወጥታችሁ እድሎቻችሁን ፍጠሩ። 13. ምቾት ከሁሉ የከፋ ሱስና ወደ ድብርት/ጭንቀት የሚወስድ ርካሽ ትኬት ነውና አምልጡ። 14. ለቤተሰባችሁ ቅድሚያ ስጡ።ጥሩ ቤተሰብ ባይሆኑም ወይም ሞኞች ቢሆኑም እንኳ ተከላከሉላቸው፤ ነውራቸውን ሸፍኑ፣ታዘዙ፣ተንከባለቡ፣አክብሯቸውም። ቤተሰቡን ያለከበረ ሰው የፈለገውን ያክል ቢጥር አይሳካለትም የቱንም ያክል ቢደክም  ፍሬ አያፈራም።  15. አዳዲስ እድሎችን ፈልጉ፤ ከእናንተ የቀደሙ ሰዎችን ተሞክሮ በመውሰድ  በየጊዜው ተማሩ። 16. መታመናችሁን ቀጥሉበት ሰውን ማመናችሁን ግን አስቡበት፣ማንንም አትመኑ።አንድም ሰው ቢሆን፣ ምንም ያህል ብትፈተኑ እንኳ። በራሳችሁ እመኑ። 17. ቁጭ ብላችሁ ተአምራትን አትጠብቁ፤ እንዲፈጠሩ አድርጉ። አዎ፣ ሁልጊዜ ብቻችሁን ላታደርጉት ትችላላችሁ፤ ነገር ግን የሰዎችን አስተያየት አትስሙ። 18. ጠንክሮ መሥራትና ጽናት ማንኛውንም ነገር እንድታሳኩ ያስችሏችኋል። ራስን ዝቅ ማድረግ ከፍ ያደርጋችኋል። 19. ራሳችሁን እስክታገኙ/እስክታውቁ ድረስ መጠበቅ አቁሙ። ይልቁንስ ራሳችሁን ፍጠሩ። 20. ዓለም ለእናንተ ስትል ፍጥነቷን አትቀንስም/አትዘገይምና አታማሩ።በምትችሉትና በአቅማችሁ ተንቀሳቀሱ 21. ማንም ሰው ስለ እናንተ ምንም ዕዳ የለበትም።ለራሳችሁ ራሳችሁን ተጠያቂ አድርጉ። 22. ህይወት የአንድ ተጫዋች ጨዋታ ናት። ብቻችሁን ትወለዳላችሁ፤ ብቻችሁን ትሞታላችሁ። ሁሉም ትርጓሜዎቻችሁ የራሳችሁ ብቻ ናቸው። በሶስት ትውልድ ውስጥ ትረሳላችሁ ማንምም ለእናንተ ግድ አይሰጠውም። ከመምጣታችሁ በፊትም ማንም ግድ አልሰጠውም ነበር። ሁሉም ነገር የአንድ ተጫዋች ነው። 23. የህይወታችሁ መንገድ ሁልጊዜ ጥገኛ፣ የተጨነቃችሁና ደካማ እንድትሆኑ በሚያደርግ መልኩ የተነደፈ ሊመስል ይችላል። ነገር ግን መውጫው አንድ ብቻ ነው፤ እሱም ለመውጣት መወሰን። ከራሳችሁ በቀር ማንም እናንተንም ሆነ የምትወዷቸውን ሰዎች አያድንም። 24. ሁሉም ሰው እንደናንተ አይነት ልብ የለውም። ሁሉም ሰው እናንተ ለነሱ ቅን እንደሆናችሁት ለእናንተ ቅን አይሆንም። ለጥቅማቸው የሚጠቀሙባችሁና ያ የህይወታቸው ምዕራፍ ሲያልፍና ፍላጎታቸው ሲሟላ የሚጥሏችሁ ሰዎች ያጋጥሟችኋል። ንቁ ሁኑ! 25. በወጣትነት ዘመናችሁ የሚከተሉትን ለማድረግ ብልሆች መሆን አለባችሁ፦የሌሎችን ስኬት አክብሩ፣ቅናትንና ምቀኝነትን አስወግዱ፣ክፍት አእምሮ ይኑራችሁ፣ግምቶችን አስወግዱ፣በዓላማ ተንቀሳቀሱ፣ምስጋናን ተለማመዱ፣በታማኝነት ተናገሩ፣በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርጉ፣ከሐሜት ራቁ፣ንጹህ ምግብ ተመገቡ፣ይቅር በሉ፣አዳምጡ፣ተማሩ፣ሰልጥኑ፣ውደዱ፣ተወደዱ፣ዝሙትን ሽሹ፣ሀጢያትን ተጠየፉ፣ከሱስ ራቁ!!! 🤌🏾ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About