@t6y30: #اكسبلورexplore #المملكه_العربيه_السعوديه🇸🇦 #الريث

طليـقان الريـثـي🇸🇦🔝
طليـقان الريـثـي🇸🇦🔝
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 24 November 2026 06:05:41 GMT
7903
243
8
63

Music

Download

Comments

mnb53438
😂😂 :
الحمد الله لم تشوف التلاحم بين الشعب من شرقه لاغربه ومن جنوب لشماله تعرف الممكلة بخير
2026-11-24 21:21:28
3
w6cjv
AIL📮 :
ونعمين نخالي 😇
2026-11-24 11:16:01
0
salem_362
المالكي :
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
2026-11-24 19:26:41
0
user9862191771087
⭐️🎶طراب 🎶🎼 :
😇😇😇😇🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡
2026-11-24 21:37:29
1
7hes04
•سالم• :
😇😇😇
2026-11-24 09:46:08
0
user3817085370732
صانع محتوى الكورة⚽️⚽️ :
💙💙💙
2026-11-24 06:10:48
0
goytom.gg67
ቻይና :
🥰🥰🥰
2026-11-24 06:10:17
0
ii_op03
AMmA91 :
👍👍👍
2026-11-24 09:56:56
0
To see more videos from user @t6y30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ቼክ#ጠበቃሙሉጌታ #lawyer #ውል#trending                                🎯ቼክ ኢንዶርስ ከተደረገ በኋላ ገዢው ለሻጩ ዳግም መክፈል አለበት? ገዢው ከሻጩ መኪና ገዝቶ ዋጋውን በቼክ ከፈለ። ሻጩ ቼኩን ለ3ኛ ሰው ኢንዶርስ አደረገለት። 3ኛው ሰው ቼኩን ባንክ ሲያቀርበው ስንቅ አልተገኘም። ገዢው ቼኩን ከ3ኛው ሰው መልሶ ተረከበ፤ በምትኩ በሌላ ባንክ በዚያው ሰው ስም ቼክ ጽፎ ሰጠው፤ ሰውየውም ገንዘቡን አወጣ። አሁን ሻጩ
#ቼክ#ጠበቃሙሉጌታ #lawyer #ውል#trending 🎯ቼክ ኢንዶርስ ከተደረገ በኋላ ገዢው ለሻጩ ዳግም መክፈል አለበት? ገዢው ከሻጩ መኪና ገዝቶ ዋጋውን በቼክ ከፈለ። ሻጩ ቼኩን ለ3ኛ ሰው ኢንዶርስ አደረገለት። 3ኛው ሰው ቼኩን ባንክ ሲያቀርበው ስንቅ አልተገኘም። ገዢው ቼኩን ከ3ኛው ሰው መልሶ ተረከበ፤ በምትኩ በሌላ ባንክ በዚያው ሰው ስም ቼክ ጽፎ ሰጠው፤ ሰውየውም ገንዘቡን አወጣ። አሁን ሻጩ "የመኪናውን ዋጋ አልከፈልከኝም" ይላል። 🔹 **ቼኩ ሲሰጥ፦ ገዢው ዕዳ ያለበት ለሻጩ ነው ቼኩን የሰጠውም ይህንን ዕዳ ለመክፈል ነው። 🔹ሻጩ ኢንዶርስ ሲያደርግ፦ሻጩ ቼኩ ጀርባ ላይ ፈርሞ ለ3ኛው ሰው ሲሰጠው ይህንን ገንዘብ እሱ ይቀበልልኝ ማለቱ ነው። ገንዘቡን የመቀበል መብቱ ከሻጩ ወደ 3ኛው ሰው ተላልፏል (የንግድ ሕግ ቁ. 724 እና 842)። ሻጩም በምትኩ ከ3ኛው ሰው ገንዘብ ወይም ጥቅም አግኝቷል ወይም በፍላጎቱ መብቱን አሳልፎ ሰጥቷል። 🔹 ገዢው አሁን መክፈል ያለበት ለማን ነው? ለቼኩ ህጋዊ ባለመብት ማለትም ለ3ኛው ሰው ነው። ከኢንዶርስመንቱ በኋላ ሻጩ በቼኩ ገንዘብ ላይ መብት የለውም የቀረበት ቼኩ ባይከፈል ዋስ የመሆን ግዴታ ብቻ ነው (ቁ. 846)። 🔹 ገዢው ሲከፍል፦ገዢው ለ3ኛው ሰው በሌላ ቼክ ከፍሎ ዋናውን ቼክ ተረከበ። ህጉ ባለዕዳው የሚከፍለው ሰነዱን ሲረከብ እንደሆነ ይደነግጋል (ቁ. 716)። ገዢው የከፈለው ሻጩ ላመለከተው ሰው ስለሆነ ለሻጩ እንደተከፈለ ይቆጠራል። 🔹 ሻጩ ዳግም ቢጠይቅ፦ሻጩ መብቱን አስተላልፏል ቼኩ በእጁ የለም ዋጋውም በ3ኛው ሰው በኩል ደርሶታል። ዳግም ቢከፈለው የመኪናውን ዋጋ ሁለት ጊዜ ይቀበላል ማለት ነው፤ ህጉ ይህንን አይፈቅድም። ክስ ቢያቀርብም ገዢው "ዕዳው ተከፍሏል" ብሎ ይከላከላል። ❓ ከተመልካች የቀረበ ጥያቄ "ሁለተኛው ቼክ የተጻፈው በ3ኛው ሰው ስም ነው፤ በገዢና በሻጭ መካከል ግብይት የለም። ሻጩ ሰውየውን አላውቀውም ቢልስ?" ሻጩ እንዲህ ማለት አይችልም። ገዢው የተረከበው ዋናው ቼክ ጀርባ ላይ የሻጩ የራሱ የኢንዶርስመንት ፊርማ አለ ቼኩን ለዚያ ሰው ያስተላለፈው እሱ ራሱ ነው። አዲሱ ቼክ የሻጩን ስም መያዝ አያስፈልገውም ክፍያው መፈጸም ያለበት ለቼኩ ህጋዊ ባለመብት ነበር። ሻጩ "አላውቀውም" ካለ የፈረመበት ቼክ እንዴት በዚያ ሰው እጅ እንደገባ ማስረዳት ያለበት እሱ ነው። ገዢው መያዝ ያለበት ማስረጃ የሻጩ ኢንዶርስመንት ያለበት ዋናው ቼክ (ኦሪጅናሉ) ሁለተኛው ቼክ ለ3ኛው ሰው መከፈሉን የሚያሳይ የባንክ መዝገብ። ሻጩ ቼኩን ኢንዶርስ ካደረገ በኋላ ገዢው ለቼኩ ህጋዊ ባለመብት መክፈሉ ለሻጩ እንደተከፈለ ይቆጠራል። ስለዚህ ገዢው ለሻጩ ዳግም መክፈል የለበትም፤ ማድረግ ያለበት ማስረጃውን መያዝ ብቻ ነው። 📞 ጠበቃ ሙሉጌታ በላይ | 0913088674

About