@talive98: እረ ሁሁሁ ኳስ

Talive
Talive
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 November 2026 06:15:00 GMT
29146
2260
147
239

Music

Download

Comments

ethiohomesmarket
Ethio Homes Market :
የሁለቱም ህይወት ተበላሸ
2026-11-24 08:21:25
67
beshadu.tola0
🎚 :
እምባው ከኛ ነው
2026-11-24 11:49:16
21
user5059519897084
user5059519897084 :
እኔ ቦታ ቀየርኩ ሶስት ሊበሉኝ ፋራ ነው ለካ ህዝቤ
2026-11-24 06:20:21
25
fg8t5
Bozz :
የሊቨርፑል ቢሆን እኮ ክለቡ ያቀዋል የሻሼ ደጋፊ አሁን ክለቡ ለማያቀው
2026-11-24 06:25:29
9
khalidamirmohamme
khalidamirmohamme :
የኳስ ኮንተት ምትሰሩ ቪዲዮ ፓስት ስታረጉ በሀላፊነት ይሁን ብዙ ሰው ያየዋል ነገሩ ይበልጥ ይባባሳል ከዚህ ትምህርት እንውሰድ
2026-11-24 12:25:21
5
naskz1
Ñãš Ķž. :
አርሰናል ደጋፊ ነው ብሎ የተቀደደው ሰይፉ ላይ ማን ነው ?
2026-11-24 17:02:49
0
remlu963
Remlu :
ezi ager lay and neger metual hulum beyehaymanotu yiseliy
2026-11-24 10:16:03
0
ddlmnop67
Africa :
ደግ አረገ
2026-11-24 17:51:49
0
yonas4425
Yonas :
በጣም የገረመኝ የሚጣላ ሰው ቢሆን እሺ ወይኔ ብራዘሬ
2026-11-24 09:02:27
5
yimech.h3
ይመችሸ :
በኳስ አይመስለኝም ?ኳሱ ስንት ሰአት አለቀ ? የተጣሉት ስንት ሰአት ነው ?ምን ሲያደርጉ ነበር ?እንዴት ተገናኙ ? አጣራ ብራዘር
2026-11-24 08:58:00
9
amilaaman
Emy :
በአንድ ወቅት ጆዜ ሞሪንሆ የቼልሲ አሰልጣኝ በነበሩ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ ላይ በስቴድየም ተገኝተው ማን እንደሆነ የማላስታውሰው ጋዜጠኛ ጠጋ ብሎ ስለ ኢትዮጲያ እግር ኳስ ጠቅሶ ሊጠይቀው ይሞክራል ሞሪንዮም ''ኢትዮጲያ ማለት?'' ብሎ እንደማያቃት ለጋዜጠኛው ይመልስለታል ጋዜጠኛውም አትሌቲክሱን ጠቅሶ ሲገልፅለት በጥቂቱ አስታውሶ በታሪክ አበበ በቂላን እንደሚያውቀው ብቻ ጠቅሶ ያልፏል። በቃ ለነዚህ ከነመፈጠራችን እንኳን ለማያውቁን ሰዎች ስሜታችንን ፤ ጊዜያችንን ፤ ሀሳባችንን ፤ እንደዚህም ሲከፋ ነብሳችንን የሚያስከፍል ንትርክ ውስጥ ገብተን መውረዳችን በጣም ያሳፍራል። ኳስን ለረዥም አመት ተመልክቻለሁ ፤ እንዳሁኑ አይነት ፋራ ደጋፊና ተመልካች ግን አይቼ አላውቅም።
2026-11-24 19:40:46
4
user7909561668615
🌴ሙሉጎጃም🇦🇷🐐🔟 :
ድድብናችን በጣም በዛ💔🖤፡
2026-11-24 11:18:55
4
seyamans
seya music 🎤 🎤 🎹 🎸 🎹 :
ሞላ ግን በዛ ሰውነቱ እንዴት በ ስለት ሰነዘረበት ጥፊ ይበቃው ነበርኮ ያ ሁሉ ሰውነት ይዞ ስለት ይዞ መንቀሳቀሱ ገርሞኛል:: ጭሬ ወንድሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን
2026-11-24 17:28:30
4
mesfin564
መሰፍኔ የሊቬው :
እንዴ አንድ ሰፈር እኮ ነው
2026-11-24 08:39:30
4
ethiopiwi.melokse2
ethiopiwi melokse24 :
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 19:18:09
1
hiyar943
Hiyar :
ያሣዝናል
2026-11-24 17:29:32
1
user8127267824468
kedir ዙልቢጃደይን :
ጉድኮ ነው. ዘንድሮ
2026-11-24 06:29:58
4
bruk698
ከሀገር ለሀገር :
ነብስ ይማር
2026-11-24 09:00:30
3
eerina11
Feruz ♥️ :
😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 18:34:14
1
nabate.hassen
Nabate hassen :
የኔ ሳቂታ ጭሪዬ አብሮ አደጌ በሉህ እኔ አፈር ልብላ
2026-11-24 09:20:22
3
derese.wgiogis
Derese W/Giogis :
እባ አልመጣ አለክ
2026-11-24 19:09:25
1
user6949334576152
user6949334576152 Roza Love :
ምን ሞላነው ሄይ ጎደሎ ነውጅ ክፉ😭😭😭😭
2026-11-24 09:10:12
2
ethiopeace79
Ethiopeace79💚💛❤ :
የት ሠፈር ነው ? ...
2026-11-24 08:56:24
1
tame211928
@Tamage21 :
ይሄ ነገር እዲ በቀላሉ ባናየው ደስ ይለኛል የአውሮፓ ኮስን ኮንተንት የምሰሩ ቲክቶከሮች ጋዜጠኛነኝ ብላቹ በየ ሚዲያው ብሽሽቅን የምታጧጡፉ እባካቹሁ ከዚህ ነገር ተቆጠቡ በየሰፈሩ በየመጠጥ ቤቱ የተጣሉ የተደባደቡትን ቤት ይቁጠረው እባካቹሁ ጥንቃቄ እናርግ
2026-11-24 12:33:46
2
mat.office.machine
mat office machine service :
በስመሀም አርፎ እቤት ማየት ነው
2026-11-24 19:02:07
1
To see more videos from user @talive98, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About