@samsonmekonnenleta: ሚኪዬ በቃ እዉነት ሆነ እስከ ዛሬ አላምንኩም ነበር ምሳ እኮ እንበላለን ተባብለን ነበር እኮ ቃልህን አላከበርክም የመጨረሻ ስራክን እንዳማረን ካንተጋ በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አንተ ትሁት የዋ ሰዉ አክባሪ ለትዳርህ እና ለልጆችህ ያለህን ፍቅር በጣም አዉቃለሁ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ምን ይባላል ቃላት አጠረኝ። 😭እኔ በጣም የገረምኝ የነፃነት ወርቅነህን ቀብር አብረን ነበር የሄድነዉ ከወራት በኃላ ዛሬ ከሱ ጉን ስትቀበር ሳይ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ሂወት ለካ አጭር ናት ባላችሁ ነገር ተደሰቱ አመስግኑ እግዚሐብሐር ነፍስህን ይማረዉ 😭😭ሚኪሻ መልካም copylink repost ሰዉ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viral #oromotiktok #habeshatiktok
SAMSON MEKONNEN SAMI.K
Region: ET
Tuesday 24 November 2026 06:17:45 GMT
Music
Download
Comments
@Dere_SR4 💎 :
የ ማዲንጎ ena የ ታምራት ሳይወጣልን ሌላ ጠባሳ 😔😔😔
2026-11-24 09:27:09
140
yemisrach :
የኔ ጨዋ የሴትልጅ ክብር የሚያቅ ፈጣሪ ነብስ በሰላም ትረፍ
2026-11-24 11:29:52
65
SAMSON MEKONNEN SAMI.K :
ሚኪዬ በቃ እዉነት ሆነ እስከ ዛሬ አላምንኩም ነበር ምሳ እኮ እንበላለን ተባብለን ነበር እኮ ቃልህን አላከበርክም የመጨረሻ ስራክን እንዳማረን ካንተጋ በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አንተ ትሁት የዋ ሰዉ አክባሪ ለትዳርህ እና ለልጆችህ ያለህን ፍቅር በጣም አዉቃለሁ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ምን ይባላል ቃላት አጠረኝ።
😭እኔ በጣም የገረምኝ የነፃነት ወርቅነህን ቀብር አብረን ነበር የሄድነዉ ከወራት በኃላ ዛሬ ከሱ ጉን ስትቀበር ሳይ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ሂወት ለካ አጭር ናት ባላችሁ ነገር ተደሰቱ አመስግኑ እግዚሐብሐር ነፍስህን ይማረዉ 😭😭ሚኪሻ መልካም ሰዉ
2026-11-24 19:26:21
12
Hani :
😭😭😭ሚኪዬ ተቃጠልን እኮ ያማል ያማል ያማል😭😭😭😭😭
2026-11-24 13:50:37
16
🦋Netsi16🦋 :
💔💔💔💔እስካሁን ድንጋጤው አለቀቀኝም እኔ እንደዚህ ከሆንኩ ቤተሰብን አሰብኩ ፈጣሪ አፂናኙን መላአክት ይላክላቸው😭😭😭😭
2026-11-24 06:50:54
36
ⓗⓘⓦⓘ🎀 :
በሂወቴ እንደዚህ ሆኜ አላውቅም
2026-11-24 12:00:54
12
Jerry Queen 👑 :
uffee mekiye anjeten new yeblahge debate wesxe nage mekye wendme beka marjet kere ere ufffee men yebalale RIP sad 😔 😥 😥 😥 😥
2026-11-24 19:12:48
1
samrawit mulgeta :
አይ ህይወት በቃ እንዲ ነው
2026-11-24 08:45:14
5
faven favi :
😭😭😭😭😭 ay miki endewaza
2026-11-24 08:43:19
1
🎀 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 21:55:37
1
Umu mahir :
miki nesh yimar😭😭
2026-11-24 17:50:25
1
@@Tsedi🇪🇷 :
ወይኔ አይ ሞት 😭😭
2026-11-24 16:38:41
1
natanem :
😭😭😭😭😭🥺🥺🥺aye miko nbshen ymrew betam yemeal
2026-11-24 19:43:26
0
Richo :
Ayii Miki😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 06:42:21
2
zeki man :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ffffffffffffffffffffffffffff
2026-11-24 17:28:31
0
Segniguda :
[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]Ayezo sami
2026-11-24 17:28:48
0
sabonaa illuu :
uuuuuuuuuuuuuuuuufffffffffffffffffffffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-24 15:33:14
0
Mena👸🌸 :
yene abat🥺🥺🥺
2026-11-24 17:59:36
0
Belen :
❤️
2026-11-24 10:18:54
1
barcho love :
2026-11-24 09:09:12
1
@Asru fkr :
ውይ፡ምስኪን፡ውስጡን፡ያውቀውነበስር፡ማለትነው
2026-11-24 09:19:39
1
Tafach @lash assosa 👸 :
የኔ ጨዋ የሴትልጅ ክብር የሚያቅ ፈጣሪ ነብስ በሰላም ትረፍ
2026-11-24 18:45:10
1
Maroo 💥 :
Painful🥹💔
2026-11-24 06:58:45
2
Nafkot With kids :
sorry man uffff
2026-11-24 13:52:51
1
meski :
ኡፍፍፍ[Crying]!!!
2026-11-24 14:29:14
1
To see more videos from user @samsonmekonnenleta, please go to the Tikwm
homepage.