@tenshewa5: እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #እምነት #እመቤታችን #ኪዳነምህረትእናቴ #አርሴማ_ቅድስት_ቅድስት_ወሰማህት

tenshewa
tenshewa
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 November 2026 07:26:14 GMT
42357
6781
51
2787

Music

Download

Comments

gechcrouch
ㄥ.ㄖ.尺.ᗪ :
እኔ ማቀው የቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉም ወደላይ ወደላይ ብቻ ነው
2026-11-25 10:15:57
31
gashawasimia
jall yabatu lij :
በእንተ እግዝትነ ማርያም የሚለው ሁሉንም ጣቶች ከታች ወደ ላይ ነው ምክናያቱ ደግሞ እግዚአብሔር ነው እንጅ እመቤታች ከሰማይ ሰማያት አልወረደችም... እርሱ ግን ከሰማይ ሰማያት ወርጄ አድንሃለሁ ብሎ ለአዳም ቃል በገባው መሠረት ........ለዛም ነው በእንተ እግትነ ማርያም ስንል ሁሉንም ጣቶች ከታች ጀምረን ..
2026-11-25 12:34:05
14
mulugetaleykun841
Mulugeta :
በእንተ እግዝእትነ ማርያም የሚለው ሁሉም ወደ ላይ ነው ወንድሜ🙏
2026-11-25 10:16:52
7
fkrymrym
@ Lővě ❤ :
ya app Name pls
2026-11-25 12:44:01
0
gizeyferdal
ጊዜ ይፈርዳል :
እንዳንድ ሰዎች ደግሞ በእንተ እግዚእትነ ማርያም ሁሉም ወደ አንድ አቅጣጫ ነው የሚሉ አሉ።
2026-11-25 08:31:59
6
rena.naod06
Kal💎190611 :
መዳፈሬ አይደለም ስለማላውቅ እና ተወዛግቤ ነው በእንተ እግዝእትነ ማሪያም ስንል ልክ የሆነውን ብታሳዩን ከነሚስጥሩ እባካችሁ ሁለት ሶስት አይነት ሆነብን
2026-11-25 11:21:09
1
.muluwerk
Muluwerk | Designs :
በእንተ እግዚትነ ማርያም ላይ ሁሉም ከታች ወደላይ ነው። ድንግል ማርያም የሰው የአዳም ዘር እንደመሆኗ ከምድር በቅድስና ያረገች እንጂ ከሰማየ ሰማያት የመጣች አይደለችም። Photo ላይ የተለቀቀው ስህተት ነው ይታረም🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን ስለ ትምህርቱ
2026-11-25 17:02:16
1
tesh.ye.adama
Tesh 21 :
ዋው የምር በጣም ደስ ይላል በርቱልን በእናተ ምክኒያት በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
2026-11-25 10:46:42
1
yanufamily
yanufamily :
Thanks
2026-11-25 08:58:43
0
duke2141990
Mesfin Kurabachew :
lemndnw yefetene mibalew gen? egzio meharene kerestos tebelo sayalk beente mariyam maharene kerstos chekolaw lemendnw
2026-11-25 08:34:48
2
yoni202958
Yoni :
ትክክል ነው
2026-11-25 12:42:18
0
zolla.man
zolla man :
ye emebetachin lay hulum wedelay new 🙏🙏🙏🙏
2026-11-25 10:53:12
0
b.liul.manega
B Liul Manega :
የእመቤታችን ሲጀምር ከታች ወደላይ ነው 🙏🙌
2026-11-25 10:53:17
0
ftehejustic
𝓯𝓽𝓮𝓱𝓮 :
አመሰግናለወ።
2026-11-25 11:25:56
0
user3970260837593
yitbarek ❤ :
እናመሰግናለን
2026-11-25 16:18:17
0
n_a_r_d_i.27
ናርዶስ👸☦️ :
ye dngl maryam gn betach aydelem ende yemijemrew?
2026-11-25 06:43:37
0
nahomabyot16
LEO 🇪🇹 :
ye appu sem?
2026-11-25 10:59:23
0
blue16fav10y
🪄 :
አመሰግናለሁ
2026-11-25 10:54:39
0
quntube
ARE U READING :
2026-11-25 05:40:23
1
melaku265
melak :
ቃለ ህይመት ያሰማልን ወንድማችን
2026-11-25 10:19:21
0
maryamenatie18
Sura yemaryam lj :
እግዚአብሔር ጥበቡን ከማስተዋል ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
2026-11-25 09:58:54
0
dagusol
Dagu sol Bale :
tikikil
2026-11-25 10:45:34
0
bike3330
beki :
እናመሰግናለን[Pray][Pray][Pray]
2026-11-25 10:32:31
0
dinbushe12
ድንቡሼ :
Egzihaber Yimesgen
2026-11-25 17:31:15
0
g944991
የሁሉም ሀጢያት መነሻው መኖር ነዉ :
አ
2026-11-25 08:59:42
0
To see more videos from user @tenshewa5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About