Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@birukbaba444:
biruk baba
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 November 2026 12:45:45 GMT
1319
275
36
209
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.51MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Halomi :
ለሰከረ ሰው ንስሀ ሳይሆን፣ ቀዝቃዛ ውሃ ደፍተንበት ወደ ቤቱ!!😁😁😁አለቀ
2026-11-24 13:16:03
12
Telkom📷📷 :
ሰውን ንስሐ የምታስገቡት ልቡን እየፈታሻችሁ ነው እንደ?? ያ ሰው ከዛች ደቂቃ በኃላ በአደጋ ብሞትስ?? ከልሆነ ሰከራምና እብድ ንሰሐ መግባት የማይችል ከሆነ ወዳ ቤተክርስትያን ሂዱ አገልጋዮችን እየመረጣችሁ ንስሐ አስገቡ ታሳዝናለችሁ
2026-11-24 13:59:26
6
Nuhamin ✝️ :
ሲጀመር ከ live ውጪ ሰውን ንስሐ ማግባት አይቻልም እንዴ😳😳😳😳
2026-11-24 14:56:48
3
tsigeredaayza :
ልብን የሚመረምር ጌታ ነዉ አንድ ሰዉ ንስሃ ገባለሁ ካለ አይ ልብህ አልተነካም ብሎ ወደ ቤት መሸኘት አለብን ? ብሩከ ምን ነካክ
2026-11-24 21:42:56
1
Mercy_ful💡 :
የሰከረ ሰው በምንም ground ንስሀ ሊገባ አይችልም ማስተዋሉ ከእሱ ጋር ስለማይኖር!!! በተለያየ ሱስ ውስጥ ላሉ መፀለይ ይቻላል ነገር ግን በስካር ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው ለንስሀ ልቡ በምንም ሊነካም ሊዘጋጅም አይችልም!!!
2026-11-25 19:35:52
2
Seble :
ስማቸውን የጠራቸው ሰዎች እቤቴ ካልመጡ ወደ ጴንጤ እመለሳለሁ ብሎስ ንስሐ አለ? ተባረክ ብሩኬ
2026-11-24 14:48:07
3
Tsegish HA🇪🇹 :
ወንድሜ ብሩክ፣ ያልከው እጅግ ትክክል ነው። እውነተኛ ንስሐ የሰውን ልብ መነካት፣ ንቁ ሕሊናን፣ ከልብ የመነጨ ጸጸትንና ወደ እግዚአብሔር የመመለስ ጽኑ ፈቃድን ይጠይቃል። (1 ጴጥሮስ 5:8፤ ምሳሌ 23:29–35) ስካር ማስተዋልን ያደበዝዛል፣ ፈቃድንም ያዳክማል (ምሳሌ 23:29–35)። የማስተዋል ብርሃንና ራስን የመግዛት ኃይል በተዳከመበት፣ አእምሮ በስካር ተጽዕኖ ስር በሚገኝበት ሁኔታ ውስጥ የሚደረግ ነገር የጸና መሠረት ሊኖረው አይችልም፤ እንዲህ ላለ ሰው የሚገባው በስሜት ተነሳስቶ ንስሐ ማስገባት ሳይሆን በትዕግሥት መጸለይ፣ እራሱን በስካር ቢያዋርድም እኛ ግን በፍቅር ሆነን ክብሩን በመጠበቅ (ገላቲያ 6:1) እስኪነቃና እስኪረጋጋ መጠበቅ ነው። የደሜ ሁኔታም ይህንኑ እውነት በግልጽ ያሳያል፤ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በራሱ ቤት ሆኖ ጸያፍ ስድብ ሲሳደብና እዚያ ቤት የሚፈልገውን ጥቅም ሲያጣ «እሄዳለሁ» እያለ ሲያስፈራራ የነበረ ሰው፣ ከመቅጽበት ወንድሞች ቤት ገብቶ ንስሐ ልግባ ሲል የመንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ምሪት ሳይሆን የጊዜዊ/ ቅጽበታዊ የማስመሰል የስካር ተጽዕኖ እንደነበረበት ግልጽ ነው። በማግስቱም መልሶ ቤቱን ከፍቶ «እኔስ ሰክሬ ነበር፣ እነሱ አብደው ነበር እንዴ ሰክሬ ንስሐ ያስገቡኝ?» እያለ ሲያላግጥ ማየት፣ በስካር መንፈስ ውስጥ ያለን ሰው ጉዳይ በማኅበራዊ ሚዲያ ማስተናገድ ምን ያህል ከባድ ዋጋ እንደሚያስከፍልና ከወንድሞች አንድስ እንኳ በመንፈስ መመርመር አለመቻላቸው አገልግሎታቸውን ቆም ብለው በጌታ ፊት እንዲመረምሩ ዕድል የሚሰጥ ይመስለኛል። እንዲህ ያለው ድርጊት የንስሐን ቅድስና ከማቅለል በተጨማሪ ወገኖችን ግራ የሚያጋባ፣ ለትዝብትና ለውርደት ከማጋለጥ እንዲሁም ለማኅበራዊ ሚዲያ ፍጆታና ፌዝ ከመሆን ያለፈ ምንም ፋይዳ የለውም። አሁን የተከሰተው ትምህርት ሰጥቶን የሚያልፍ ከሆነ እውነተኛ ንስሐና መመለስ በነቃ አዕምሮ፣ በእውነተኛ ፀፀት ፣ በግለሰቡ ጽኑ አምነትና ፈቃድ የግለሰቡን ክብርና ሚስጥር በመጠበቅ የሚደረግ እንጂ በአደባባይ ስሜት የሚረጋገጥ አይደለም። ወንድሞችም ስህተት ሲኖር በገርነትና በትሕትና ማረም እጅግ አስፈላጊ ነው፣ ስህተት በንስሃና ይቅርታ እንጂ ምክንያት በመስጠት አይታረምም። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልና ጸጋ ያብዛልን ወንድሜ ብሩክ።❤
2026-11-25 10:18:33
1
adisfeker✝️ :
ተባረክ ቡሩኬ🥰
2026-11-24 13:24:44
2
ዝናሽ ወርቅ :
ችግሩ ድራማውንና እውነተኛውን ሳይለዩ በችኮላ ማድረጉ ሌላ ችግር ነዉ
2026-11-24 13:16:10
1
GASHU 🦅🙏 :
አንዳንድ በሰው ምክንያት እዚህ ፕላትፎርም ላይ የታወቁ ሰዎች ግን ቅርሻታቸውን እያቀረሹ በሰጋ ተገልጠው ተኩላነታቸውን አይተን ጌታ አትርፎናል።እኔ በናንተ ምክኒያት ጌታን ስላገኘውና ስለበራልኝ ስለእናንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ።ፀጋ ይብዛልህ ቡራ❤❤❤
2026-11-25 17:21:47
0
Heny :
በዚህ ሰአት ምንም ብታስረዳ ነገሩ የሁለቱ ጎራ ጉዳይ ነው
2026-11-24 21:13:47
0
Beky Gedi❤️ :
❤️❤️❤️❤️ብሩክዬ ብሩክ ነህ
2026-11-25 04:45:27
0
Dembelo(Turku) :
ቡሩኬ ተባረክ ።
2026-11-24 18:44:24
0
Betisha🤎✝️ :
ተባረክ🙌🏾
2026-11-24 13:30:35
2
ካህኔ ኢየሱስ❤ :
Biruke
2026-11-24 13:51:22
1
Yonas @Jesus :
🙏🙏❤❤❤
2026-11-24 15:28:01
1
Nuhamin ✝️ :
ተባረክ ብሩኬ የኔ ቅን ወንድም🤗
2026-11-24 14:54:10
1
ወዶኛል እና አዳነኝ :
የሰውን ልብ የመመረመር ፀጋ ተጀመረ እዴ ሰው ቅሞ ጠጥቶ ፀልዩልኝ ሲል መባረር አለበት?
2026-11-24 14:08:47
3
ሰላም ይሁን ሰላም :
ብሩኬ ሳይጠጣ የገባበት ግዜ ያለ አይመስለኝም ሳይጠጣም ይሰክራል ሌላው ደሞ በደንብ እራሱን ያውቅ ነበር ምስቀየሻ ወሬው ሰክሬ ነበር የሚል ምክንያት ሰጠ እንጂ በደንብ እራሱን ያውቃል ሜሴጅ እያነበበ ስክሮ ነበር አይነፋም እነ ኤፊ ልክ ነበሩ ባይ ነኝ
2026-11-24 18:50:59
0
ያሚ ⛪ :
ደሜ ከዚህ በፊት ልቡ ተነክቶ ነበር እኮ ስንቴ ነዉ ልቡ ሚነካው በ መጣ ሰዓት ማስትናገድ ክርስትያናዊ ነዉ አታመናፍሱ ወንጌል ጎዳና ላይ ስትሰብኩ ሰካራም እብድ አትስሙ ብላችችሁ ነዉ እዝህ ሚድያ ላይ ፖለቲካው አስቀያሚ ስለሆነ በ ውስጥ ቢሆን የተሻለ ነዉ እንጂ ምንም ማመናፈስ አይስፈልግም
2026-11-24 14:42:29
3
✝️𝕗𝕣𝕚𝕥𝕒🌸𝕛𝕖𝕤𝕦𝕤✝️ 𝕪 :
ምነው ሌላ እርዕስ የለንም አላቹ እረ ተረጋጉ ወንጌል አማኞች 🤔🤔🤔
2026-11-24 14:06:00
1
Dawit VX :
ንስሃ አስገቡኝ ያለን ሰው ማን ስለሆንክ ነው አይቻልም ብለህ የምታባርረው?
2026-11-24 16:08:27
0
የህይወት ብርሀን እየሱስ :
የሰከረ ሰው መክረህ ማስተኛት ሲነቃ ከስካሩ ሲለይ ፈቅዶ አምኖ ይቀበላል የደመረው 😂😂😂ቆምሮ ወጣ በስካር ተቀበለ😂ስካሩ ሳይለቀው ካደ በጥበብም በእውቀትም ጌታ ያለው ሰው መመርመር አለበት የነቶሎ ቶሎ ቤት ሆነ ሰውዬው ግን በጌታ እና በቤተሰቡ እያላገጠ ዋጋ ከፋይ እንዳይሆን እሰጋለታለሁ👍
2026-11-24 14:36:05
2
ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 :
የአንተ ቪዲዮ መስራት ግን ምን ለማትረፍ ነው🤔 ኤፍሬም ተሳስተሃል እኔ ትክክል ነኝ ለማለት ነው🤔☺️
2026-11-24 17:54:32
1
Ketty :
የሌሎቹስ እሺ ዳኒ ግን ምን ሆኖ ነው ይሄን መረዳት ያቃተው እንኳን ለንስሀ ለውይይት እሱ ቤት ሰክረው ሲገቡ እንኳን ስትረጋጉ ኑ ብሎ ያስወርዳቸው ነበርኮ
2026-11-24 13:28:00
1
To see more videos from user @birukbaba444, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#blackfriday #offerteperte
emote 'lho ya boleh wong ditawari' @kemanusialan 🤭 gimana gess menurut kalian emotenyaa? 😹 #emote #stickers #meme #animasi #funny
Episode-71 | wrapped the playboy Around My Finger season 2 #wrappedtheplayboyaroundmyfingerseason2 #cdrama #chinesedrama #shortdrama #dramabox #asiandrama #cdramalover #foryou #fyp #viral
I AM SIMPLY OBSESSED WITH THESE 🎄🌷🌼🪻
part 2 of my hcmc haul!!!🪽(try ons are in my buy or bye!)
Mega Mashup Sidhu X karan X cheema and More💀🔥 (slowed x reverb)🤓🎶 Use Headphones For Better Experience 💜🫂#NQS #songs #music #slowedreverb #foryoupagе
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy