@oldjimma: አሁን ላይ Jimma University Medical Center (JUMC) በቀድሞው አጠራር ጅማ ሆስፒታል በሸነን ጌቤ መንግስት ሞቲ አባ ጆቢር አባጅፋር ለሃገሬው ህዝብ የሆስፒታል አገልግሎት እንዲሆን በፋሽስት ጣሊያን መንግስት እርዳታ Gimma Ospedale indigeni በሚል አስገንብተው ለህዝቡ የዘመናዊ ህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ ያስደረጉ ሲሆን በወቅቱም 1930 ዓ/ም ሆስፒታሉ ተመርቆ ሲከፈት ከሆስፒታሉ በር ላይ ከጣሊያን ኦፊሰሮችና ባለቤታቸው ጋር በመሆን ይህንን የማስታወሻ ፎቶግራፍ ተነስተዋል። የጂማ ዩኒቨርስቲ ሜዲካል ሴንተር ለሞቲ አባጆቢር አባጅፋር የጅማ ሆስፒታል መስራችነት እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል።

muse phawlos
muse phawlos
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 November 2026 14:08:51 GMT
8975
590
7
199

Music

Download

Comments

6ddyhfe57ijgdwtuge47hfr6
ያዳነኝን አውቀዋለሁ :
2026-11-24 16:32:32
1
hyderabdulkarim
Hyder Abdulkarim :
አባጆቢር አባዱላ አባጅፍር በሚል ይሰተካከል
2026-11-25 06:18:27
0
shadow_unsolved_history
Sadows of Unsolved History :
ዲጊቲ ታምራለች
2026-11-24 19:18:23
0
madikamaal
madikamaal :
Tizta🥰🥰🥰
2026-11-24 19:15:29
0
kelemwork.kidane
Kelemwork Kidane :
beletishachew. abajobir yedurow meksiko yeneberw yemanew?
2026-11-24 21:29:04
0
silaljsila11
sila 11 :
👍👍👍
2026-11-24 14:19:30
0
mesay.fikadu8
Mesay Fikadu :
🙏🙏🙏
2026-11-25 10:27:30
0
To see more videos from user @oldjimma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About