@memhirtesfayeabera21:

መምህር ተስፋዬ አበራ memibir tesfaye
መምህር ተስፋዬ አበራ memibir tesfaye
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 November 2026 17:18:55 GMT
151417
18258
441
5382

Music

Download

Comments

dagitnsu.com
𝑫𝒂𝒈𝒊 𝒚𝒆𝒏𝒂𝒕𝒖 𝒍𝒊𝒋 :
በዚ ልክ ለምንድነው ሂወታችንን የምታመሰቃቅሉብን
2026-11-24 18:38:32
140
tefetaniguse0014
Tefeta Niguse :
ከይቅርታ ጋር መምህር፤ አሁን ይህንን ከመመራመር ይልቅ "ኢየሱስ አማላጅ ነው ወይስ ማርያም አማላጅ ናት?" ብለው ቢጠይቁ ጥሩ ነበር።
2026-11-25 09:27:09
9
samitta21
samita :
leslasa lay milk chiras hasabum aymetalignm tetichew neber ene bihon hoo
2026-11-25 21:00:04
0
ferihabesha
የገን ወርቅ :
ሙዚቃው ከጀርባህ ያለው የሚሰማው ፆም ካለው ጠይቅልን
2026-11-25 17:51:53
8
haymanot1421
Haymanot :
ምን አርጉ ነዉ የምትለን
2026-11-24 18:30:18
109
tsion.abate8
@Tsion :
እማምላክ ትጠብቅልን
2026-11-24 17:22:46
70
samsocdypdu
ሞገደኛው :
ወይ ጉድ መምህር እይወታችንን በዚህ ልክ ተጠራጥረን ተጨንቀን መኖር አንችልም 🥰🥰😂😂
2026-11-24 18:21:18
47
biruktty
Gorgeous 21 :
መምህር የት ነህ😍😍😍
2026-11-24 17:22:06
41
mywisdom99
sww :
Do u think ai is always perfect??????
2026-11-25 08:13:27
0
shewanit18
@shewanit18 :
መጀመሪያ ይቅርታ መምህር እያለ ያለው ወተት ውስጥ የሚገኝ በተመሳሳይ በዚህ መጠጥ ውስጥ ፕሮቲን ይገኛል ነው ያለው እና ምንድነው ሚያገናኛቸው
2026-11-24 18:21:35
13
fantaneshtsige01gmail.co
Melhk :
ጎበዝ መምህራችን ጠንቃቃ
2026-11-24 17:27:05
30
soliyanaamare19
natnael_yitbarek27 :
የታሸገ ነገር በሴራ ነው ሲጀመር የሚሰሩልን
2026-11-24 17:53:57
30
tying1046
zolis :
Gemini ...hule tikikil adelemko
2026-11-25 05:22:10
0
bini.abu3
Bini Abu :
ጀምናይ ጳጳስ ነው እንዴ
2026-11-24 19:22:51
6
rahelteshome573
rich :
የለው እኮ ከወተት የሚገኝ ንጥረ ነገር አለው ማለት ወተት አለው ማለት አይደለም ምን ማለት ነው ለምሳሌ ከስጋ የሚገኝ ንጥረ ነገር ከባቄላ ይገኛል እንደምንለው ማለት ነው ወተት ባትጠጣም ይህን መጠጥ ከጠጣህ የወተት ንጥረ ነገር ታገኛለህ ማለት ነው ልክ እንደባቄላው ካምፓኒው እንዳይከስህ መምህር አስተካክለው አሁንም እኔ ያልኩትን ጠይቀውና መልስ ስጥበት
2026-11-25 09:16:10
5
liulmesfin3
ልዑል :
carbonate not carbohydrate
2026-11-25 17:08:05
0
daniel.tilahun685
Daniel tilahun :
ewnet new alew watet
2026-11-25 16:51:06
0
ftsum0160
F T S U M👤 :
እኔ ዛሬ ጠጥቻለው😳
2026-11-24 18:35:32
5
endale4333
Endale H/Gebriel Tufa :
2026-11-24 18:30:45
21
sami637797
sami :
ውዱ መምህራችን እንኳን ወደ መናገሻይቱ ከተማችን ጎንደር በሰላም መጣህልን ።
2026-11-24 17:25:31
7
belay.zelek1
ሸበላው :
መምህርያጣራህበት አፕ ንገርን
2026-11-24 18:02:23
6
emumamo03
እሙ አልታ :
የጠየከው እራሱ ጀምናይ ማነው?
2026-11-24 18:45:46
0
user1008335853081
የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ባሪያ :
ወተት አለው
2026-11-25 13:24:29
2
bro.ok555
Bro Ok :
ስለጨቀጨከው እኮ ነው 😅
2026-11-25 12:16:01
1
mameone
Mo Great ✨ :
Hi CHATGPT በፆም ቢራ ይጠጣል ?
2026-11-25 13:23:15
1
To see more videos from user @memhirtesfayeabera21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About