@ashe..0305: ኣንድ ህዝብ እንደ ህዝብ መውደቁ የሚያረጋግጡ ምልክቶች !!! 1. ደደቦች ከ ምሁራን በላይ ድምፃቸው ከፍ ብሎ ሲሰማ እና የተሻለ ተቀባይነት ሲያገኙ 2. ሰነፎች ከ ሚለፉት በላይ ተጠቃሚ ሲሆኑ 3. ውሸት ከ እውነት በላይ ተቀባይነት ሲያገኝ (ሲታመን) 4. ሞራል የሌለው ሰው ስለ ሞራል ሲሰብክ 5. ወንጀለኞች ከንፁሃን ዜጎች በላይ የተሻለ ጥበቃ ሲደረግላቸው 6. እብደት ልክ እንደ ባህል ተቆጥሮ ክብረ በዓል ሲሆን እንደ እኔ እንደ እኔ ኣገራችን ሁሉንም ምልክቶች ያሟላች ይመስለኛል የናንተን ኣላቅም🥹🥹🥹
AURA
Region: SA
Wednesday 25 November 2026 03:02:09 GMT
Music
Download
Comments
ufo :
ሀገሬ ኢትዩጵያ መስፈርቱን በሚገባ አሞልታለች
2026-11-25 14:09:53
20
Beck_Ham :
ኢትዮጵያ ማለት ብቻ ነው የቀረው 😢
2026-11-25 15:36:27
1
Fikre2112 :
yet metshaf yigegnal lnanebew
2026-11-25 15:09:12
0
Meron :
ሰቅራትስ : እንዲህ ብሎ አልፃፈም
2026-11-25 15:39:46
1
Brhanu Meretu :
ያሳዝናል በኛም የደረሰው እሄውነው
2026-11-25 14:37:06
2
abu_kiskis :
መፍረሳችንን ያላመንን ጀግና ህዝብ ነ ን
2026-11-25 14:18:11
2
ሶልሽን ዲሽ ዲላ :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በትክክል አሟልተናል እኛን ነው የምወክለው
2026-11-25 15:13:40
1
AAA selling :
በትክክል የሁሉም ተፈፃሚነትን አይተነዋል !
2026-11-25 13:41:51
3
Hussen Seid :
መስፈርቱ ተሞልቷል
2026-11-25 13:52:24
1
Adoola Ana wachu :
tikikil honowal
2026-11-25 14:47:32
0
efafoo :
Exactly,.
2026-11-25 15:15:50
0
Chef Engineer Yirga Tilahun :
yes yes yes👍👍👍👍👍👍
2026-11-25 15:31:37
0
aklilu aklilu :
በትክክል ገልፀኸዋል 😳
2026-11-25 15:36:16
0
ela :
አሟልተናል
2026-11-25 15:39:11
0
AT :
Ethiopia
2026-11-25 11:22:09
3
yonas MU :
እውነት ነው ሁሉንም አሟልተን በምሳሌነት ቀርበናል
2026-11-25 15:35:06
0
haymanot :
በቃ ሆነ ተከናወነ አልተረፍንም
2026-11-25 15:28:53
0
ghion :
wow
2026-11-25 15:31:48
0
Abdi Gold :
ወይኔ ሀገሬ 101% አሟልተሺዋል
2026-11-25 15:21:15
0
Samson jesus :
betikikil bro yemgerm eyita God bless you
2026-11-25 15:31:13
0
zewge :
fact👌
2026-11-25 15:38:54
0
האלוהים שרואה אותי :
100% ሀገራችን ያለችበት ደረጃ
2026-11-25 15:41:01
0
nahome :
ኢትዮጵያ የሚለውን ከፊት መጨመር ብቻ ነው የቀረው
2026-11-25 15:23:42
0
habte 21 :
ከሚገባው በላይ አሟልተናል
2026-11-25 15:22:50
0
@7890 :
Exactly
2026-11-25 14:04:25
0
To see more videos from user @ashe..0305, please go to the Tikwm
homepage.