@mestilibra: #mestilibra #BaniIsrael🇪🇹 #ChildrenofIsrael🇪🇹 #ቤተእስራኤልነኝ #እስራኤልነኝ

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 November 2026 07:22:51 GMT
107159
14658
872
6374

Music

Download

Comments

hijabi4879
Hijabi🧕 :
መጀመሪያስ መች ጠላ እና አረቄ እንሸጣለን እኛ አባ ሱቅ ተሳስተዋል😫😭
2026-11-25 08:53:48
909
bety.beauty.salon7
Bety Beauty salon :
እደዚህ አይነት ትምርት ጥሩ አይደለም የሚለያይ ነገር ስለ አንድነት ለምን አይሰብኩም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮ ማንነታችን ይመልስልን ሌላ ምን ይባላል
2026-11-25 09:02:39
99
user3791311116009
Zola :
እኔ ምለው አባቶች ምነው አላፍር አሉ።
2026-11-25 08:19:31
607
kasira706
kasira :
ምነዉ እንደዉ አፋችኒን ካልከፈትን አንሰማም አሉ🤔 ይሄ ሁሉ ወንጌል ላለማስተማር ሰዉን እርስ በርስ ለማባላት ብሔርና ለይማኖት እየጠቀሱ ስድብ🤔
2026-11-25 11:38:33
17
user972013024363
user972013024363 :
ሥልጤና ጉራጌ አንድ ነን የምትሉ
2026-11-25 12:04:09
42
0rihanna7
0rihanna7 :
ትክክል አንገዛም
2026-11-25 10:29:00
5
user7037346101326
ahmed&ሻ :
ወላሂ 30 ሰው በላይ ዱቤ አለባቸው ፍት ይመልሱልኝ ሱቄን በዶ አደረጉብኝ እኮ ደሞ ዱቤ ላለመክፈል ከሌላ ቦታ ይገዛሉ ጠርሙሴንም ይመልሱልኝ
2026-11-25 08:22:54
140
user1613509887668
user1613509887668 :
አረ ተው አባ ሸምሱ ሰምቶ የሰፈሬ ሱቅ ብድር እንዳይከለክለኝ
2026-11-25 08:38:34
115
user4623094390695
NardosYeAbe :
ewnet new ehte ere wedet eyehedn new
2026-11-25 13:25:32
1
neja0477
ዝኜ ዋቢኝ :
ሀቅ ይዉጠልሽ
2026-11-25 08:16:32
121
user6701134471136
Mohammed Ahmed :
እጅግ የሚያሳዝነው ነገር አንድ እንኳ ሰባኪያቸው እንደት ለሀገር ሰላም የሚሰብክ ይጥፋ ጎበዝ እረተው ግን በውይይት መፍታት የሚቻሉ አጀንዳወችን በሁለቱም ሀይማኖት መሪወች መካከል የጋራ ይደረግና በሰላም እንኑርበት
2026-11-25 07:48:29
148
ajiiibeee
Dana65 :
አይግዙን ብቻ ሰላማችን ይስጡን
2026-11-25 10:17:49
40
muler1022
muler :
በትክክል አንገዛም
2026-11-25 09:54:51
15
user6301752230081
Haleelaa Roorroo :
Right ! Had been existing reality !!!
2026-11-25 12:26:41
0
meles.yerosen
yerosen Melsw :
👍👍👍👍 እኛ ተረተርት አንሰማም ይመችሽ
2026-11-25 07:57:24
156
user605286595158
user605286595158 :
በፖለቲካ በትርክትና በማስፈራራት የሚኖር የቀነጨረ ማህበረሰብ🤔🤔🤔🤔🤔
2026-11-25 07:30:46
57
mad73405
መዲና :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-11-25 12:53:40
0
yerneqeche.demese
Yerneqeche Demese :
Tikikl
2026-11-25 13:04:40
0
eniycoffee
ስሜን በቅርቡ :
አንቺ ልጅ ግን በጣም ነው እየተመቸሽኝ ያለሽው
2026-11-25 07:34:47
333
user1219123574225
ሀገሬ :
ኬኳ ትችያለሽ
2026-11-25 07:58:05
48
fatuma.seid614
فاتىماFatuma Seid :
እጀራ ይውጣልሽ ማሬ እኛ አካባቢ ዳቦ አንገዛም ቢሉ በራብ ይሞታሉ
2026-11-25 11:24:02
19
umureyanandayub
Faf😍😍 :
እረ አታጣሉን አባ እኛ ተቻችለን እየኖርን ነው
2026-11-25 08:39:24
21
user4798600211487
user4798600211487 :
ትልልቅ ሰዎች ግን ምን ነካቸው
2026-11-25 08:29:07
15
belac.e
Ismael :
መራራ ሀቅ🥰🥰
2026-11-25 07:38:03
16
khalid74451
adonamm :
ይመችሽ
2026-11-25 08:04:37
10
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About