@dagi_pro1: 🎉 #ቀኑ_ተቃርቧል! 🎉 🐄 የከብት ቆጠራ (ለሊ ጥቤ ) ታላቅ ፕሮግራም! ✅ በጠምባሮ ልዩ ወረዳ፣ በገነት ቆና ቀበሌ፣ ደሬሾ ጎጥ የከብት ቆጠራ አጥር ሲጠር ማህበረሰቡ በደስታ እና በድምቀት ታጅቦ ስሜቱን ገልጿል🕺💃🎉 ✅ የጠምባሮ ልጆች በከብት ቆጠራ (ለሊ ጥብስን) አልተቻሉም! 🏆 ልዩ የክብር ስያሜ፦ በዚህ ታላቅ ባህላዊ የከብት ቆጠራ ላይ ከ100 በላይ ከብቶችን የሚያስቆጥሩት አቶ አሰፋ ሰየቦ አኖሬ ናቸው! በዚህም ምክንያት ከዚህ በኋላ «ጋራድ» የሚባል የክብር ስያሜ የሚሰጣቸው መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን። 👑 ✅ ባህላችን፣ ክብራችን እና አንድነታችን በሚደምቅበት በዚህ ልዩ ማህበራዊ ክንውን ላይ ሁሉም በጉጉት እየጠበቀው ይገኛል። 📅 የቆጠራው ቀን፡ ከኅዳር 21 እስከ ኅዳር 22/2019 ዓ.ም (ለተከታታይ ሁለት ቀናት) 📍 ቦታ፡ ጠምባሮ ልዩ ወረዳ፣ ገነት ቆና ቀበሌ፣ ደሬሾ ጎጥ ቀኑ እስኪደርስ ጥቂት ጊዜ ብቻ ይቀራል! ✅ ተጨማሪ ዝርዝሮችን እና የቀጥታ ትዕይንቶችን እየተከታተልን የምናደርሳችሁ ይሆናል። ~~~~~~~~<>~~~~~~~~ ✍️ ዳግም ይስሐቅ 📷 Dagi Pro Picture ☎️ 09 19 29 79 55 🤳 🕺 ለየትኛው ፕሮግራም ይደውሉልን በጥራት እና በተሻለ አቀራረብ ፕሮግራሞቻችሁን እናደምቃለን 🕺 ========================== #የጠምባሮ_ልጆች_በከብት_ቆጠራ #ለሊ_ጥብስን #ጋራድ #አቶ_አሰፋ_ሰየቦ_አኖሬ
Ďagi Pro
Region: ET
Wednesday 25 November 2026 08:16:07 GMT
Music
Download
Comments
M...Dream...lOM :
ጣምባሮ ወደ ፍት አሁንም ይቀጥለል ።
2026-11-26 15:15:49
2
Beza Alemuእግዚአብሔር ላያሳድግ አይታክልም :
ምንድነው ትርጉሙ አልገባኝም
2026-11-25 16:49:12
0
Stay with Me :
የቱጋ ነው?
2026-11-25 16:12:21
1
Yosef daimo :
ጣምባሮ🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍💋👍👍
2026-11-26 07:20:32
1
shita w marham :
wow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-25 18:57:57
1
tesfaye gebreyohannes :
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃እልልልልልልልልልልልልልልል
2026-11-27 05:14:19
1
የጣምባሮ.ልጅ🇲🇬🕊️🥀✝️ :
2026-11-25 09:44:44
2
ሙሴ ድገሞ :
ለወንጌል
2026-11-25 08:49:54
1
mimisho :
2026-11-25 15:54:51
1
sami dasalagn :
2026-11-25 10:51:34
1
Misgana Melese :
dong yfikr hgr
2026-11-27 01:37:51
0
halen keya :
2026-11-25 08:42:36
0
የፍቅር ሰዉ :
2026-11-25 14:20:38
0
የጣምባሮ.ልጅ🇲🇬🕊️🥀✝️ :
🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬
2026-11-25 09:44:40
1
tesfaye gebreyohannes :
2026-11-27 05:21:42
0
የጣምባሮ.ልጅ🇲🇬🕊️🥀✝️ :
2026-11-25 09:44:51
0
mimisho :
2026-11-25 15:53:50
0
mnesegana Tigabu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-26 16:31:29
0
Dink :
2026-11-25 14:09:16
0
የጣምባሮ.ልጅ🇲🇬🕊️🥀✝️ :
2026-11-25 09:44:47
0
ሰንቹ 777 🗡🔪🏋️♂️💪💪💪💪 :
❤️❤️❤️
2026-11-25 08:40:17
1
ሰንቹ 777 🗡🔪🏋️♂️💪💪💪💪 :
🥰🥰🥰
2026-11-25 08:40:14
1
Elisabet. Yohannes :
💪💪💪
2026-11-26 22:31:34
0
Ty🥰❣️ :
🥰🥰🥰
2026-11-28 07:21:15
0
Ďagi Pro :
[Pray][Pray][Pray]
2026-11-25 08:38:55
0
To see more videos from user @dagi_pro1, please go to the Tikwm
homepage.