@sililsh: በህግ ይጠየቅ ካልሆነ ይዘየር

ሄራታጆ ደነብ①
ሄራታጆ ደነብ①
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 25 November 2026 09:48:37 GMT
22137
1604
123
476

Music

Download

Comments

almaz.biru6
Almaz Biru :
ስታርድ ህግ የለም
2026-11-25 13:12:53
33
bizune5555
@bi5555@bzu444 :
የገደለው ቀርቶ አትግደሉን ያለውን መክሠሥ ይቻላል?
2026-11-25 13:20:11
28
shu.unique1921
Shumet Birliew /M@k Unique/ :
ምኑ ነው ድበር ያለፈ ልብ በል ሊገልህ የመጣን ተከላከል ነው እንጅ ያለ ሚገርም እኮ ነው ያገኘኸውን ሙስሊም ግደል ብሏል እንዴ ? ጥላቻ ላልኸው ደግሞ የኢቶዮጵያ ኦርቶዶክስ ሙስሊምን ብጠላ እኮ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ አትገቡ ነበር ፤ እኔ በግሌ ሁሉንም ብሄር እና እምነት እንደ እራሴ ብሄር እና እምነት አከብራለሁ ስለዚህ ማንኛም የእምነት ተከታይ ሊገድልህ የመጣን ተከላከል በሚለው እስማማለሁ ።
2026-11-25 13:01:38
8
addisu345
Addisu :
አንተ ስትናገር ትክክነው ሌላው
2026-11-25 12:28:43
17
misrak7879
Aleks :
አይ ኢትዮጲያ እንዲ ሆኖ ቀረ የገደለዉ ቀርቶ አትግደሉን ያለዉን የሚከሰስባት ሃገር ሆና ቀረች
2026-11-25 14:23:41
4
buzu.gal
Buzu Gal :
ስታሪድ ህግ ይህም 😳
2026-11-25 15:21:53
3
user8767339322018
user876733932201 እንጀራ :
አጋድመሕ ስታርድ የምትለው ሕግ የት ነበር ???
2026-11-25 13:08:32
4
haile31170
haile :
በመጀመሪያ የተፈፀመውን ግፍ በፅኑ አውግዙ አጥፊውንና ገዳዩን ሸፋፍኖ ሌላውን መኮነን አይቻልም እናንተ ስማችን በክፉ ለምን ይነሳል ብላቹ እንደዚ ከተሰማችሁ የሞተውና የሞተበት ወገን እንዴት ህመሙ ይብስ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ምናልባትም መነኩሴው ተጠያቂ ከሆኑ ከገዳዮቹ ቀጥሎ ነው ከዛ ውጪ ለምን ስማችን ተጠራ ተብሎ መንጫጫት ለችግሩ መፍትሔ አያመጣም ሁሉንም በሚዛን አድርጉት !!
2026-11-25 14:18:40
5
tedfy.afro
Tefy Afro :
ቆይ አቶ አብበከር የገደለው ቀርቶ አትግደሉን ያለውን መክሠሥ ይቻላል? ምን ማለትህ ነው ወንድሜ
2026-11-25 15:32:49
2
pawlos.pawlos97
Pawlos Pawlos :
ሰዉ፡በሃይማኖቱ፡አይገደል፡ማለት፡እና፡እራሳቹህ፡ተከላከሉ፡ማለት፡ሰብአዊነት፡ነዉ
2026-11-25 15:17:29
1
user50790082141473
Mhret :
ልክነህ ህጉለእናተነው ለጊዜው እሺ።
2026-11-25 14:26:51
1
haile6585
haile :
የወንጀል ሕግ አልሞት ባይ ተጋዳይነትን በተመጣጣኝ ነገር ከሆነ የህግ ድጋፍ አለው በዱላ ሊመታህ የመጣውን ሰው በዱላ መተኸው ቢሞት ዱላ የመደብደቢያ መሳሪያ እንጂ የመግደያ ባለመሆኑ በተመጣጣኝ የመከላከል ተግባር ስር ይካተታል በዱላ ሊመታህ የመጣውን ሰው በጩቤ ወግተህ ብትገለው መከላከሉ መጠን ያለፈና ጩበ የመግደያ መሳሪያ በመሆኑ መከላከል አይባልም ወደ አባ ጉዳይ ሲመጣና በገለልተኛነት መነፅር ከታየ ሊገድልህ በእርግጥ የመጣውን ሰው እንደአመጣጡ መልሰው በአልሞት ባይ ተጋዳይነት ስር የሚያልፍ መሆኑን ከገላጭነቱ ውጭ ተጠያቂ ያደርጋል መባሉ አይታይም
2026-11-25 13:18:54
4
user81449081980463
አድማጭ አልባ ጩኸት :
sileyetgna hig new yetaweraw
2026-11-25 14:48:44
0
mesfin.ylma
mesfin.y :
ስታርድ ህግ የለም አደል !!
2026-11-25 14:45:02
2
user5242586913488
user5242586913488 :
አባ ትክክል ኖው የተናገሩት
2026-11-25 14:36:39
1
user82042225384698
ስዩም የተዋህዶ ልጅ :
2026-11-25 14:08:28
3
talegetatena
Talegetatena :
ok!
2026-11-25 15:07:54
1
belete349
🏝🏝Belete ኬብሮን 🏝🏝 :
ረ ተው
2026-11-25 11:33:43
2
haylu410
user1709264791072 :
,አባ ጀግና
2026-11-25 15:38:57
0
dereje7470
dereje :
አይ ጌዜ አትግደሎኝ ማለት ወጀል ሆነ ማለት ነው
2026-11-25 15:40:33
0
yabesiraop
Yabesira Op :
ስናወራ እናስብ እናስተውል
2026-11-25 15:54:06
0
abakiyahamerfinal.com
abakiya :
እውነት ነው 🙏🙏
2026-11-25 15:53:43
0
mearye167
mearye :
yalemaferh
2026-11-25 15:43:34
0
manuntied762
Glory glory :
👍👍👍👍
2026-11-25 15:51:41
0
abderazak649
Abdurezak :
በትክክል መጠያቅ አለበት
2026-11-25 09:54:34
0
To see more videos from user @sililsh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About