@bnamalae_aliqalab: #foryou #foryoupage #fypシ #fypシ゚viral #bnamalae_ali_qalab

بنةمالةي علي قلاب
بنةمالةي علي قلاب
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 25 November 2026 10:55:27 GMT
1879
131
13
5

Music

Download

Comments

ahmad.ismael__
ahmad ismael :
هه ربژى كاك لوقمان🥰🥰🥰🥰
2026-11-25 17:00:54
0
farho.ali.qlab
farho ali qlab :
💐💐💐💐
2026-11-25 17:00:33
1
hawkar.e.ali.qalab
هاوکار سمایل علی قه لاب :
🌹🌹🌹🌹
2026-11-25 20:09:10
0
esmahilxoshnaw02
اسماعيل خؤشناو :
🌹🌹🌹
2026-11-25 11:52:25
0
qaraman_mambaker
قارەمان مام بکر :
❤️❤️❤️
2026-11-25 15:52:34
0
farmandaykurdan
Farmanday Kurdan :
🥰🥰
2026-11-25 13:00:10
0
dlovanlak1
Dlo🐆 :
❤️❤️❤️
2026-11-25 12:39:47
0
hewahadiali7
هـیـوا هـادے عـلـے🐆⚜️ :
🌹🌹🌹
2026-11-25 18:07:19
0
niyazkhoshnaw2
نياز خوشناو :
🌺🌺🌺
2026-11-25 11:27:50
0
hastang_farho_ali_qalab
hastang badawa :
♥️♥️
2026-11-25 11:08:35
0
mabastarash1
mabastarash1 :
❤️❤️
2026-11-25 11:03:30
0
paywastazawr1
paywast azawr :
🥰🥰🥰
2026-11-25 11:02:44
0
user9487047516859
خوشناو :
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
2026-11-26 13:06:50
0
To see more videos from user @bnamalae_aliqalab, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአሽከርካሪ/መንጃ ፈቃድ ፋይል ዝውውር (ከክልል ወደ አዲስ አበባ) በመጀመሪያ የአዲስ አበባ መታወቂያ ያለወት መሆኑን ያረጋግጡ። መልስዎ አወ ከሆነ እነዚህን በማሟላት የመንጃ ፈቃድወትን ወደ አዲስ አበባ ማዞር ይችላሉ 1. የአዲስ አበባ መታወቂያዎ ባለበት ወረዳ ወሳኝ ኩነት በመቅረብ መንጃ ፈቃድዎ ወደሚገኝበት ክልል ነዋሪነትወትን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ያፅፋሉ 2.ያፃፋትን ደብዳቤ ይዘው በአካል ወይም በተወካይወ በኩል በክልል ትራንስፓርት ቢሮ በመቅረብ የፋይል ይዛወርልኝ ጥያቄ ያቀርባሉ 3.የክልል ትራንስፓርት ቢሮም የተሟላ የታሸገ ኦሪጅናል የመንጃ ፈቃድ ፋይል መታወቂያዎ ላለበት የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ በፖስታ ቤት ይልካል፤ እርስዎም ፋይልዎ ወደተላከበት ቅ/ፅ/ቤት ይቀርባሉ። ይዘው መቅረብ ያለብወትና የሚረጋገጡ መረጃወች -ፓስታ ቤት የተከፈለበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ኦሪጅናል የታደሰ የክልል መንጃ ፈቃድ ፋይዳ መታወቂያ አንድ ጉርድ ፎቶ -የሜዲካል ምርመራ ሰርተፊኬት 5 የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም፤ 6.የአዲስ አበባ መንጃ ፈቃድ መውሰድ 🙏 ጨርሰዋል #drivinglicense  #driving  #cars #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹  #addisababa

About