Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@akilagrace: መልዐክን ጠምዳችኃል ለምንድን ነው ፓስተር ቸሬ ያለው ?#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #pastorchere
Akilashimels
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 November 2026 13:42:18 GMT
6304
449
30
119
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.88MB
)
Watermark .mp4 (
4.88MB
)
Music .mp3
Comments
meri_fiker :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አዎ የሞተልን ያዳነን የሚያድነንም ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የምናመልከውም አንድ እርሱን ብቻ ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አምላክ ያከበራቸውን ደግሞ በትህትና እናከብራለን በትዕቢት አንወጠርም ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን የቅዱሳንን የሰማዕታትን መንገድ እንከተላለን መንገዳቸው የሚያደርሰን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ስለሆነ ሁሌም መታወቂያችን በአንገታችን ያለ መለየችን የጌታችን መስቀል ነው እድሜልካችንን የጌታን ፍርድና ስቅላት በፆም እናስባለን በትንሳኤውም አብረን እንነሳለን ለዘለአለም አምላካችን የትዕቢት ሳይሆን የትህትና እንዲሁለም የስርአት አምላክ ነው የዕረፍት ቦታም ጭምር እንግደህ ሰላምና እረፍት የት እንዳለ ለናንተ ተውኩት እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን እኛግን በድል ያረገውን ክርስቶስን እንሰብካለን
2026-11-25 15:04:26
19
fiseha abera 09 :
ቸሬ ለምንድነው ኦርቶዶክስ እውነቱን እንዳያቁ የፈለከው ፣
2026-11-25 17:12:07
1
ቹቻ 720 :
ፓስተር ቸሬ እኛ መላዕክትን አናመልክም ይህንን ታውቀዋለህ ማርያምንም አናመልክም። ማርያምን እናመልካት ብንል እንኳን ማርያም እሯሳ አትቀበለንም። ስለዚህ እኛ ምናመልከው ክርስቶስን ነው። ማርያም እና መላእክትን አማላጅ ናቸው ብለን አናምናለን ። እናን እንኳን ፓስተራችሁን አማላጅ አድርጋችሁ ፀልዩልን ትሉ የለም ወይ። ምልጃ ማለት አምልኮ አይደለም
2026-11-25 17:36:34
3
mikiyas :
ሰው መላእክትን ማምለክ የለበትም
2026-11-25 17:12:53
0
filimon ye ako :
ewnet yegebaw pastor🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-25 18:16:02
0
ORIO MAHER SHALAL :
ፓስተር ቸሬ ድንቅ እውነተኛ አባት
2026-11-25 15:35:36
1
wahed :
ፖስተር ቸሬ እውነት ተናግረሀል
2026-11-25 14:59:10
1
judah :
ቸሬ ጨዋ ፖለቲከኛ
2026-11-25 15:53:17
1
alebekele :
ይህ ሰው እውነትን ለመደበቅ እየሞከረ ነው
2026-11-25 18:33:12
0
Nehemiah Apologia :
ቸርሻ 🥰
2026-11-25 16:36:13
2
ኢቶሪካ :
እውነተኛ ሰው እውቀት ያለው
2026-11-25 18:35:12
0
Emu :
he is correct
2026-11-25 17:11:57
0
"ሌላ ኢየሱስ፡ "2ቆሮ11፥4 ጌታ ይገስጸው። :
አኪላችን sound truck ምርጫህን'ና የምታቀርባቸው ሰዎች ባለ አዕምሮ የሆነ ሁሉ ይወዳቸዋል።[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-25 15:24:06
0
seyum :
tebark
2026-11-25 17:00:03
0
ያህዌ ይርኤ :
እመኑኝ ቸርነት ቅርብ ጊዜ ይዋረዳል
2026-11-25 17:44:37
1
Ephrem Gezai :
ሽሜ! እውነት ለመናገር በዚህ ሐሳብ ዙሪያ ቸሬን በደንብ ቻለንጅ ማድረግ ትችል ነበር ምክንያቱም ብዙ ወንጌላውያንን የማይወክል ሓሳብ እያወራ ስለሆነ። ወንጌላውያንን ያልሆነ መልክ እየሰጠን ነው። ይኸኛው የቸሬ ወሬኮ እኛ በልጅነታችን "ጴንጤዎች ቅዲሳንን ይጠላሉ እየተባልን" ያደግንበት ግን ወደ ወንጌላውያን ስንመጣ አሁን ቸሬ እየነገረን ያለው ነገር ውሸት መሆኑን አውቀናል። ወንጌልን በትክክል እንስበክ እያለን ከሆነ ይህን ምክር ለመለገስ ቸሬ ብቁ አይመስለኝም።
2026-11-25 17:55:42
1
ቶሚ :
ቆየት ብሎ የጎረቤት አስተምህሮ ትክክል ነው እንዳይል እፈራለሁ ነገር ግን ለምን እንደ ወጣ ከኦርቶዶክስ ለምን አይነግረንም ?ማስመሰል የሰው ጭብጨባ አድናቆት ለማግኘት ነው ይህ ያለው እንደ ወንጌሉ እውነት መናገር ነበረበት
2026-11-25 16:32:02
0
Abigia Tesfalem :
ትክክል ፖስተር እዉነትን እውነት በሉ ደሞ ሰው መሠረቱን ማወቅ አለበት የሁሉም መሠረት ኦርቶዶክስ ናት እየመርራቹህ ቢሆንም ዋጡት
2026-11-25 18:08:29
0
Abiy በክርስቶስ :
chere you need breakthrough 😎
2026-11-25 18:07:54
0
ያሲኖ :
ስትማር እንደዚህ ነው ወዳጀ
2026-11-25 18:31:12
0
Mike :
ጨለማውን ወደ ብርሀን አውጡት ይላል፤የመላእክት አምልኮ እየወደዱ ይላል ቃሉ።ለምን ፈራኾቸው ቢዝነሴ ይነካል አትልም
2026-11-25 18:47:10
0
ሰመያዊ :
ምንድነዉ የፈለከዉ በሚቀጥለዉ የሲኖዶስ ምርጫ ለመሳተፍ ተፈልጋለክ?
2026-11-25 16:37:18
1
zion :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-25 17:04:56
0
eyobasefa188 :
❤️❤️❤️
2026-11-25 14:56:45
0
English :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-11-25 15:24:02
0
To see more videos from user @akilagrace, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
عندك واجب قوم ادرسه .. احنا أسسنا المدرسة 📚 🎥 @ITS.BLUE💙 #أحلى_قروب #اغوى_كويتيين🇰🇼 #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #tiktok #explore
#کەرکوک @💔✋
#fyp #viral #elbruso #Love #you
Una never ready 🤧
TikTok Team Please Don't Under Review My Video #islamic_media #islamic_video #growmyaccount #foryoupage #wazifa
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy