@grace09750: «የበለስ ወራት አልነበረምና» ይላል ማርቆስ 11፥13። ታዲያ ኢየሱስ ለምን ፍሬ ፈለገ? መልሱ በመቅደሱ ውስጥ ነው፤ ቅጠል የሞላው ሃይማኖት ግን ፍሬ ያጣ። 🍂 እኛስ? ቅጠል ብቻ ነው ያለን ወይስ ፍሬ? «ከፍሬአቸው ታውቁአቸዋላችሁ» (ማቴ 7፥16)። ግን ተስፋ አለ፤ በእርሱ ስንኖር ብዙ ፍሬ እናፈራለን (ዮሐ 15፥5) 🙏 #bibleverse #ኢየሱስ #መጽሐፍቅዱስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiochristiantiktok @Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC
Gospel City ✝️
Region: ET
Wednesday 25 November 2026 15:14:23 GMT
Music
Download
Comments
Kidu :
So Salvation is based on faith and acts, right?
2026-11-25 19:30:48
0
isak :
and ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በለሷን የረገማት በለስ በሚያፈራበት ወቅትና ሰአት ከሌሎች በለሶች ጋር ታግሳ በጊዜዋ ፍሬ ይዛ መውጣት ስትችል በለሷ ግን ከአፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ቅጠልዋ ብቻ እንዲያብብ የሚያደርግን ሀይል ብቻ ይዛ ወጣች ። ጌታም ከሩቅ ሲያያት ፍሬ ያላት ትመስላለች ነገርግን አልነበራትም ። የረገማትም ፍሬ ስላላፈራች ብቻ ሳይሆን ሌሎች በጊዜያቸው ፍሬ ለመስጠት በትዕግስት እየጠበቁ ላሉ በለሶች መሰናከያም ጭምር ስለምትሆን ነው ። ጌታም ከስሯ መድረቋን ያዩ ሌሎች በለሶች ( እኛ) እድገቷ እውነተኛ እንዳልነበረ ደግሞም ከአፈሩ ጋር ጠለቅ ያለ ጊዜ በትዕግስት መውሰድ እንዳለብን አስተማረን ። finally be blessed bro 😊👍
2026-11-25 16:29:20
5
Abrinile :
Please make it download
2026-11-25 18:25:21
0
Elbetel desta :
ጌታ ይርዳን
2026-11-25 18:43:47
1
Jesus the Savior :
ተባረክ/ኪ በመንፈስ ሆኜ ውስጤ እያረፈ ነው ሁሌ የማነበው። ለጠዋትም አንድ እጠብቃለሁ
2026-11-25 18:28:02
1
birex68 :
amazing realms
2026-11-25 17:25:01
2
Israel yeshua :
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው
2026-11-25 17:50:40
1
KoratuAssefa /JESUS IS LORD/ :
inamesegnalen tebarek🙏🙏🙏
2026-11-25 16:20:07
2
ashe :
ምን አይነት መረዳት ነው🙏
2026-11-25 19:20:31
0
Natnael Terefe :
amen
2026-11-25 17:22:10
0
Aby Dada :
ጌታ ይርዳን🥰
2026-11-25 17:33:34
1
በማለዳው ✟❤ :
ትልቅ ነገር ላስቀምጥ
ከለመለሙ ከእነ ፍሬዉ
ከድርቁ ከእነ ቅጥሉ ይሁን
የማስመሰል ሕይወት አይኑራችሁ
በማስመሰል የሚገባ መንገስተ ሰማይ የለም ወዳጆች
2026-11-25 17:41:42
1
misgana to_ewangeliyon :
@misgana to_ewangeliyon:maybe አንተ የተረዳህበት መንገድ ልክ ልሆን ይችላል ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ትርጉም ብቻ ሳይሆን ብዙ ስለምሰጡን so የበለሷ መረገም ለደቀመዛሙርቱ እምነት ለማስተማር ነው እንጂ ፍሬ ያላፈራ ይደርቃል ለማለት አይደለም!!ማርቆስ 11፤22__
2026-11-25 18:12:01
0
mercy☘️🦋🦋 :
👏👏🙏
2026-11-25 16:33:29
1
Mercy Avniel's mom :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-25 16:58:48
1
DannyDay :
❤️❤️❤️
2026-11-25 16:36:49
1
JO⚡💥 :
❤️❤️❤️
2026-11-25 17:59:18
0
To see more videos from user @grace09750, please go to the Tikwm
homepage.