@sorryoky: 🥀#shrine

Söz⏳🌴🗝
Söz⏳🌴🗝
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 25 November 2026 18:58:26 GMT
60859
6666
390
251

Music

Download

Comments

yeshe45
የሽ ,yeshe ✝️🍓 :
ዘፋኟን ግን ታሪኳን ታቀዋለህ🥺ተዋደው ተጋቡ 2 እሴት ወለዱ ከዛ ፍቅሩ ውሸት እደሆነ አወቀች ለገዘቧ ና ለውበቷ ነበር ታዋቂም ስለሆነች ነበር እሽ ብላ ስተወው ተመልሶ መጣ ተቀበለችው ሱሰኛ አደረጋት አሳበዳት ፈታት ልጆችን ወሰደ አሁን አገግማ ነበር ሰሞኑን እደገና ታማ ሆስፒታል ገብታለች እሄ ዘፈን የራሷን ታሪክ ነው የዘፈነችው 🥺
2026-11-26 07:12:08
290
helulove826
Helu💖💖 :
ለዚ ነው ከራሴ በላይ ወንድ የማልወደው ማንም ሄደ ማንም ቢመጣ ግድ የማይሰጠኝ🥺
2026-11-26 09:18:01
120
meymuamohammed7
Munit M :
በጭራሽ ደካማ ሆኜ አታየኝም
2026-11-26 06:00:21
62
zed23566
የሰልማን💙 እህት👸 :
ኧረ ወዶችም ሥለፍቅር ዘፈንጀመሩኮ ለዛዉምሀበሻ😁
2026-11-25 23:50:42
55
muna5869
Muna :
ማን ነበር ሴት ልጅ በፍቅር አታብድም ያለው 🥺
2026-11-26 10:40:31
26
mekfu16
mekfu🦋🎀 :
እኔንጃ ወላሂ ልባችን እኮ ደከመ🥺
2026-11-26 00:21:30
31
sofia.jemal97
Sofi💥🖤 :
mechem new manmelesew 🥹🥹
2026-11-26 11:06:51
8
user5710436079837
የተመታ life😏😏 :
ሴቶች ከወንዶች በመራቅ ራሣችሁን ጠብቁ 🥺🥺🥺🥺
2026-11-26 08:33:22
39
kibrom732
𝓴𝓲𝓫𝓻𝓸𝓶 :
tenker malet endalebgn rasen snegrew gn demo aleksalew🙏
2026-11-27 10:07:43
0
chaltuchaltu95
chaltuchaltu95 :
[Broken heart][Broken heart][Broken heart]
2026-11-26 09:50:25
0
munamuni696
muna muni 1998 :
ይሄ ዘፈን ለፍቅር ብለን ልጅነታችንን ጊዜያችንን ላቃጠልን ሴቶች ይሁን ሴት ሆይ ሰውን ከልብ ማመንና መውደድ ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ለራስሽ ያለሽው እራስሽ ነሽ አንቺነትሽን ማንነትሽን ለማንም ብለሽ አትጪ [Heart gesture][Heart gesture]
2026-11-26 09:44:19
8
selsebil.official
Yebier Tebita የብዕር ጠብታ :
እንዴት እንመለሳለን 😢ሂወት ይቀጥላል እምትሉን ሰወች ደግሞ እረፉ😭ተዉን በቃ!!!
2026-11-26 00:36:14
26
user3888651252467
Abu abdela :
መመለስ የለም ወደፊት ነው ባይሆን ዛሬ ላይ ነገ የሚቆጭህን ስራ አትስራ ብሮ
2026-11-26 08:52:41
10
d.from.ethiomy.nam
Zd 734🤩🍓 :
[Teary eyed][Snicker]
2026-11-26 19:35:08
0
qun.feyequn
የፀያይሞች እሪከርደር :
መመለስም አልፈልግም ተሺየና ጠንካራ ሆኘ ነው እምገኘው😏💪💪
2026-11-26 03:06:07
11
salmanegash497
salma :
Sherine😭
2026-11-26 15:17:59
0
omeryane5795
የረዩ እናት :
በጭራሸ ለወድ ብየ እራሴን አልጥልም ወላ
2026-11-26 09:48:50
5
my.hk48
Hayat🌸 :
😭💔💔
2026-11-26 06:14:47
5
mne732
እናቴ የኔ ንግስት❤❤❤ :
2026-11-27 02:36:21
0
hirut1936hona
hirut :
awo gen kekusele gare new 😭
2026-11-26 11:37:17
1
fatuma19901
ኬኳ🦋 :
🥺💔
2026-11-26 14:01:56
1
hewan_zerfu01
Hewi🌺 :
😔
2026-11-26 12:54:28
1
hajerabdela
Hajuni🦋 :
2026-11-27 10:56:37
2
barch465
👸barch 🤲✝️🙏❤ :
Love ❌ work ✅💪💪💪
2026-11-27 19:09:03
3
tarik.game2
midnight lady🇪🇹 ☦️🇹🇷👸 :
tesfa👍😔
2026-11-26 10:26:29
1
To see more videos from user @sorryoky, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About