@getinaget: ሙሉውን ቪዲዮ በYouTube ላይ ይመልከቱ! Bio ላይ ባለው ሊንክ GRACE VOICE ን ያግኙ :: በዚህ ቪዲዮ መምህር ዘበነ ያቀረቡትን አነጋጋሪ ንግግር እና በእሱ ላይ የተነሱትን ተቃውሞዎች በጥልቀት እንመለከታለን። ንግግሩ በእውቀትና በመጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል የተደገፈ ነው? የቀረቡት ሐሳቦች በትክክል የተተነተኑ ናቸው? የተለያዩ አመለካከቶችን በማነጻጸር እውነቱን በመጽሐፍ ቅዱስና በማስረጃ ለመመርመር እንሞክራለን። 📌 የራሳችሁን አስተያየት በክብር አስቀምጡ። 👍 Like ያድርጉ 🔔 Subscribe በማድረግ GRACE VOICE ቤተሰብ ይሁኑ። 📤 ቪዲዮውን Share ያድርጉ።
GRACE VOICE
Region: ET
Wednesday 25 November 2026 19:44:05 GMT
Music
Download
Comments
Papi :
እረ ወንጌልን አስተምሩን ።
2026-11-26 20:37:21
0
Kal :
ወየው ይሔ ህዝብ አያነብም ብለው ይጫወቱ ብሐል እዴት እደሠኩ ጉድ ጉድ
2026-11-26 06:48:45
2
user8832098373421 :
ዘበነ ይመቻል ድንቅ ኮሜዲ ነው የሚናፍቀኝ ድኖ ጌታን አግኝቶ ሲናገርዐለነበረው ተረት መልስ ሰጥቶ ማየት ይህ ተረታም የወንጌል እንቅፋተዐበዚህ ዘመን የማይሰራ ተረት
2026-11-26 18:56:50
0
mesaya :
ሚገረም ተረት
2026-11-26 17:50:40
0
Rediet Arja :
ፈቅር ሲዝም የበለጠ የምንፈቅና ትምርት
2026-11-26 13:19:02
0
Bisrat Get :
can ሚዷቋ speak
2026-11-26 12:06:26
0
happy :
አረ ወንጌልን ስበኩ
2026-11-26 09:28:29
0
Roza Mulate :
ጌታ ሆይ የህዝብን ጎበኘው እየሱስ ያድናል
2026-11-26 08:48:47
0
simachew tilahun :
ኧረ ተው
2026-11-26 06:08:51
0
Di.GRAET :
ነበርክ
2026-11-26 04:06:31
0
mekuria alemayehu :
እረ ወንጌልን አስተምሩን ።
2026-11-26 05:27:28
0
Levi 🇮🇱 :
😂😂😂😂😂😂😂
2026-11-26 18:19:26
0
# mossad :
😂
2026-11-26 08:12:56
0
Ewnet Ashenafi :
ሚዳቆ የቻለችው ግዕዝ እኔን ያቅተኝ?
2026-11-26 04:49:53
4
Wisdom :
ደግሞ እኮ በግእዝ ነው የምታወራው ወይ ጉድ
2026-11-25 22:44:23
2
fdj :
በዚህ አይነት ሁሉም ዶክተር የመባል እድል አለው
2026-11-26 05:52:03
0
d1234 :
አቤት መተርተር ትንሽ አይሰቀጥጣቹም ስታዳምጡ
2026-11-26 12:18:53
0
Nibret@g :
ተረት ተረት ነው
2026-11-25 23:36:27
1
alemye tafese :
እነ ነጋሽ ግን ስራቸው ሲነበብ ለምን ይበሳጫሉ
2026-11-26 02:03:41
0
alexo ብሩክ ሰው :
😁😁😁
2026-11-26 07:20:49
0
Bruke143 :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-25 19:51:01
1
no 1 :
🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-26 19:06:59
0
የ መድኃኔዓለም ልጅ :
😂😂😂
2026-11-26 19:30:27
0
isake_9 :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy] [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-26 08:17:00
0
Dave :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-26 05:21:51
0
To see more videos from user @getinaget, please go to the Tikwm
homepage.