@xccvvvinbc: የዱባይ ታዋቂው የሬዲዮ አቅራቢ ክሪስ ፌድ ኢትዮጵያዊውን የታክሲ ሹፌር ከናፈቀው ልጁ ጋር ለማገናኘት የ10 ሺህ ድርሃም ስጦታ አበረከተ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዱባይ ነዋሪ የሆነው ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሹፌር ብስራት፣ ለሁለት ዓመታት ተለይቶት የኖረውን የአራት ዓመት ልጁን ለመጠየቅ የሚያስችለውን የገንዘብ ድጋፍ በታዋቂው የሬዲዮ አቅራቢ ክሪስ ፌድ (Kris Fade) አማካኝነት አግኝቷል። ክስተቱ የተፈጠረው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አድማጮች በሚከታተሉት የክሪስ ፌድ የጠዋት የቀጥታ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ነው። ብስራት ወደ ፕሮግራሙ በስልክ በደወለበት ወቅት የሬዲዮ አቅራቢው ስለ ስራውና ስለ ህይወቱ ጥያቄ አቅርቦለታል። ብስራትም በታክሲ ሹፌርነት ተሰማርቶ እንደሚሰራ እና “አሜን” የተባለ የአራት ዓመት ልጅ እንዳለው በመግለጽ፣ ልጁን ካየው ሁለት ዓመታት እንደተቆጠሩ ተናግሯል። ይህንን የሰማው ትውልደ ሊባኖሳዊው አውስትራሊያዊ አቅራቢ፣ ብስራት ወደ ሀገሩ ተጉዞ ልጁን ለማየት ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያስፈልገው ጠይቆታል። ብስራትም 10 ሺህ ድርሃም (በኢትዮጵያ ብር ወደ 500 ሺህ ብር ገደማ) እንደሚያስፈልገው ሲገልጽ፣ ክሪስ ፌድ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ እንደሚሸፍንለት ቃል በመግባት 10 ሺህ ድርሃሙ በባንክ አካውንቱ እንዲገባለት አድርጓል!! #capcut #fyp #foryou #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok

M//A♎️ ሸዋ
M//A♎️ ሸዋ
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 26 November 2026 03:40:21 GMT
22734
2559
91
314

Music

Download

Comments

selmywunes
መኖር :
መማር ለዚ ይጠቅማል
2026-11-26 14:49:35
13
alexso273
ALEX 27 🙏 :
እንደ አጋጣሚ እኔም እየሰማሁት ነበር ኘሮግራሙን የምር የሆነ ነገር ነው የወረረኝ 🥺
2026-11-26 10:33:46
22
ab______weloyewa
bubu 💎👑የጋሼ ልጂ 👑 🕋🕌 ወሎዋ :
ገንዘብ ሊረዳው ነው ግን for what የኔ ማልቀስ 😥😥😥
2026-11-26 09:20:28
19
sintayehu.alemu.d
sintayehu 🦋🐝🐝🫀🇪🇹 :
እንደዚህ ህደዚኢ እንግሊዘኛ እደገባኝ ሁሉም እንግሊዘኛ ቢገባኝ ምናለበት😂😁😳
2026-11-26 09:23:21
13
medi8238
medi⭐ :
ስንት ብር ሰጠው
2026-11-26 14:18:13
1
a649679
//الحمدلله♥ :
ጉርሻ ላይ አይቸው ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ 😥😥
2026-11-26 07:04:39
5
samera7033
ሳለች የራማዋ✝️ 🦅🦋 :
ብትነግሩን እደሀሳብ🙏
2026-11-26 15:54:22
1
konjit.2024
Konjit ጎንደሬዋ :
የእኛው የኢንግሊዘኛዉ ደስ ሲል ደግሞ ችሎታዉ
2026-11-26 09:08:41
12
keziyas_tube
Abel_Almaz ⛪️ :
i can’t stop crying
2026-11-26 09:11:00
8
samuel167886
💫💫💫ሰሚነሽl@16 :
ማናገር ስለቻለ ብቻ ነው ለመጠየቅም እራስን update ግድነው
2026-11-26 11:05:55
5
habtamubelayneh1
Habte Belay :
God is good all the time 👌
2026-11-26 19:00:24
1
shimelis.degefa
Shimelis Degefa :
appreciate 😁😁
2026-11-26 17:26:41
0
gersuduki1983
geresu duk sintayehu habte :
you are amazing thank you bro
2026-11-26 17:24:46
1
dhhhjhggh
halima :
አብሬ ማልቀሴስ🥺🥺🥺
2026-11-26 13:39:09
2
elsaela20
elaela30 :
የህይወት ልዩነት ስናሳዝን ግን 🥺
2026-11-26 11:18:20
2
tgmaled
TG :
thank you God:God bless you My Brother ❤️
2026-11-26 10:14:53
2
meron.fantaye8
💒Mery💞 :
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ😢🥰🥰
2026-11-26 11:53:17
2
mimitilahun905
mimi ye papa enat❤️‍🩹❤️‍🩹😍 :
God bless you
2026-11-26 11:25:45
3
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What country is this
2026-11-26 18:03:26
0
.232523
ደ ፋ ራ የ ጌ ታ ል ጁ7836🇪🇹🇿🇦 :
😳
2026-11-26 19:01:31
0
fadiluman0
f@ቲ ሰይሰገድብህ ስገድ :
ይመቻው🙏🙏🙏
2026-11-26 19:12:44
0
zahara25264
zahara25 :
Mashallah
2026-11-26 18:57:09
0
.20182576
ስልኬነው ጀለሴ :
ፈጣሪሰበብብ ይሻል
2026-11-26 18:56:50
0
fakya.fa
Fakya Fa :
2026-11-26 18:51:37
0
ssssseeeee46
ኩንፈየኩን :
አላሣፈረንም መማር ይጠቅማል😢😢
2026-11-26 19:26:15
0
To see more videos from user @xccvvvinbc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About