@wasumohammed: #breakingnews #WasuMohammed #foryou #foryoupage #tiktok

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 10:46:54 GMT
20048
2333
42
199

Music

Download

Comments

user.4679oiu54322
user 4679oiu543224 :
በታሪክ በሚፈለገው ልክ አይሻሻልም ወንድ ከሆነ የችግሮች ሁሉ መነሻ የሆነውን የብሄር ፖለቲካ ያስወግድ
2026-11-26 11:22:09
20
.s248290
🇪🇹ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ ɴᴀᴛɪᴏɴᴀʟɪsᴛ🇪🇹 :
Excellent news
2026-11-26 10:52:40
4
user6552713397236
user416389374839 :
የማሻሻል መብት የማን ነው ህገ መንግስቱን በደንብ መመልከት ያስፈልጋል
2026-11-26 12:22:25
2
mohaahemd307
hikza :
ይሄ ነው ትልቅ ስራ ከሚባሉት ውስጥ ዋናው👏👏👏👏👍
2026-11-26 12:25:41
1
yamlak2127
Yamlak Kal Yalew :
ይሄ ደስ የሚያሰኝ ዜና ነው። መንግስት እንደ መንግስት አገር ለመገነጣጠል የሚፈቅድ ህገ-መንግስት ይዞ የሚያስቀጥለው አገር የለም። አገር እንድትገነጣጠል የሚፈቅድ ህገ-መንግስት፣ ህገ-መንግስት ሳይሆን ህገ-አራዊት ነው።
2026-11-26 11:17:05
0
hailey.lin2
Dr.PSIR^LLB :
ህገመንግስቱን ባትነካኩ መልካም ነው! አንቀጽ 39 በህገመንግስቱ መቀመጡ ለሃገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦች መብት ዋስትና ነው!! ስለዚህ ህገመንግስቱን በመነካካትና በማንነት ላይ የተመሰረተውን የፌደራል አወቃቀርን እናፍርስ የሚል ሃሳብ ካለ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሌላ ጦርነት ማወጅ ይሆናል! ሌላው ረቂቁ ለህዝብ በግልጽ ያለምንም ተጽእኖና ካድሬ ተጽእኖ ውጪ ህዝብ እንዲወያይበትን እንዲወስን እድሉ ሊሰጠው ይገባል እንጂ ካብኔ ከላይ ውስኖ ሕንኩ በግድ እኛ ባልነው ሃሳብ ተስማሙ ወስኑ የሚል አደገኛ ሃስብ ካለ ይሄም ሌላ ችግር ነው።በዚህ ውይይት ላይ በፍጹም የካድሬ ተሳታፊነት ተጽእኖአድራጊነትና አወያይና ተወያይ መሆን የሚችሉት በተወሰነ ደረጃ ሊሆን ይችላል!! እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገናው ህገመንግስቱ የመላው ኢትዮጽያ ህዝቦች ሰነድ እንጂ የገዢ ፓርቲ የብልጽግና የግል የማስፈጸሚያ መሳሪያ እንዳልሆነ በቅድሚያ፡ ሊታወቅ ይገባል። ይህ ህገመምግስትን የማሻሻሉ ተግናር ወደፊት ከሁለትና ሶስት አመታት በኋላ ቢሆንና እስከዛው ሁኔታዎችን የህዝቡን ፍላጎትን የማማከር የመነጋገር ስራ በቅድሚያ ቢሰራበት መልካም ነው። ይህ ሁኔታ በጥንቃቄ ካልታየማ ካልተጠና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የብዙ ክልሎችን ተቃዉሞ ሊያስከትል እንደሚችል ሊታውቅ ይገባል! !!!
2026-11-26 11:45:04
1
aman919522
እናትዋ ጎንደር❣️❣️ :
1ኛ ነኝ
2026-11-26 10:49:46
2
d67216
D :
አንቀፅ 39ን ገና በለጋ እድሜዬ አንድ ሻለቃ መሐል ቆሜ ተቃውሜ ነበር ልታሰርም ነበር በዚያች ኬዝ ለ10 ዓመት ከደረጃ እድገት ገለል ተደርጌ ነበር ፈጣሪ ይመስገንና በዘመኔ ሐሳቤን የተረዳ መንግስት መጣ ፈጣሪ ያሰባችሁት ሁሉ ያሳካላችሁ። እውነት ተደብቃ እንደማትቀር በአይኔ አየሁ።
2026-11-26 13:30:13
0
abi117619
Seb- :
ህገመንግስት ችግር ፈጥሮ አያውቅም፤ የሚተገብረው ጠፍቶ እንጂ
2026-11-26 13:09:34
0
user5355890962165
user5355890962165 :
second
2026-11-26 10:51:43
1
ephremalemayehu81
ኤፍሬም :
ዋሱ
2026-11-26 10:57:29
0
muraone10
sami :
ጠቃሚ ይሆናል ሌላ መቶ ይቀራል የማይለው
2026-11-26 12:46:08
0
user762086521
Mohammed 🕊️ :
👍
2026-11-26 11:32:43
1
yassn.yemam
Yassn :
2026-11-26 12:37:58
0
user762086521
Mohammed 🕊️ :
2026-11-26 11:32:28
0
useralemu123
Alex ራያ 27 :
በደንብ የሚያሳፍርስ ነው የሚሆነው ወጣትን በደም መፈሱት ነው የሚል ነው ህገ መንግስት የሚወጣ እርግጠኛ ነኝ
2026-11-26 10:54:13
0
elyasmusema3
elu አቡሽ :
ግዴታ ነው መገንጠል የሚል አየር ላይ delet
2026-11-26 10:59:43
2
insight11335
INSIGHTFUL :
አአ ?ጠርጥር
2026-11-26 11:09:41
1
aberatiktokacc
Abera :
ምሪጫ
2026-11-26 12:59:15
0
mamule080
Mamule :
ጭራሽ ምክር ቤቱም ከእኛ እኩል ልያዉቅ ነዉ..😂😂😂
2026-11-26 11:46:29
0
woldity1234
sador ሳዶር :
ለምን ድን ነው ዜና አንብባቹሁ ኮሜንት ፃፉሉን ምትሉት
2026-11-26 12:21:00
0
endrisbastman
ⒺⓃⒹⓊ ⓎⒾⓇⒼⒶ📿💵 :
1ኛ ኢትዮጵያ በቃ ይሄን ነው እምፈልገው መገንጠል የሚለው ይቅር
2026-11-26 12:29:29
0
akirarii2
sena :
🥰🥰🥰
2026-11-26 12:46:33
0
nigus.ayalew
Nigus Ayalew :
🤪🤪🤪
2026-11-26 13:11:57
0
moh.hassen15
M°H~❹❸ Brighton :
❤️❤️❤️
2026-11-26 10:50:08
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About