@badboystrio: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Badboys
Badboys
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 11:53:42 GMT
827732
49300
2114
2695

Music

Download

Comments

abdu_yeabatu_lij
abudi holstar :
ላሽ ብሎ በመሄዱ ስንት ነገር እንዳተረፈ እኮ 🥰
2026-11-26 13:42:45
24047
addis_painting
Finishing :
እኔምኮ እንደዚህ ታጋሽ መሆን እፈልጋለሁ ግን ከሰነጠቅኩት በኋላ ነው ሀሳቡ ሚመጣልኝ
2026-11-26 14:23:22
7341
missybiniyam
Bemistr(missy ♏) :
ዝም አለ ማለት ፈራ ማለት አደለም ብዙ ነገሮችን ነው ያሳለፈው ጀግና ከፀብ ምንም አይመጣም
2026-11-26 13:54:34
10276
tiktok54r7q
tiktok :
ጀግና ማለት በንዴት ጊዜ ራሱን የተቆጣጠረ ነው ብለዋል saw
2026-11-26 16:39:31
3204
tekelemariam.desu
Tekelemariam Desu :
ወንድ ነው ትግስቱ
2026-11-26 13:12:18
5072
sebli9486
sebli🦅 :
መጣላት አቅቶት ሳይሆን ስንት ሀላፊነት እንዳለበት አስታዉሶ ንዴቱን ዋጥ አድርጎ ባላየ አለፈዉ ማሪያምን ጀግና ነዉ👏👏👏
2026-11-26 14:15:58
1740
asfahaley7
Asfahaley :
እኔን ተሳስታቹ እንዳትነኩኝ መሮኛል 😡
2026-11-26 15:26:18
622
lemenur6
😍 :
በእመብርሀን ምንም ይሁን በቃ ወድ ልጅ ምን አይነት ሀላፊነት ቢኖርበት ነዉ በዚህ ልክ ትግስተኛ ያረገዉ🥺
2026-11-26 13:54:10
1005
gudfey5
Etsay :
መታገስ ዋጋ አለው 🤔
2026-11-26 13:46:45
937
pop_star002
Pop_star :
🙏 respect jegna sew betasebun akbari bandet bcha alamawn mayabelash jegna sew 🙏
2026-11-27 17:55:25
0
gual.haile47
Gual Haile :
yene geta zm bemaleth mn yahl endaterefk algebahm kberlgn🥰🥰
2026-11-27 13:34:54
0
himi12tu
himi :
ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «ጀግና ሰው ማለት በትግል ሌሎችን የሚያሸንፍ ሰው አይደለም። እውነተኛው ጀግና ሰው በቁጣው ጊዜ ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው።»
2026-11-26 17:13:34
177
user65320239493548
me :
ለዚህ ትግስቱ መኪና እንግዛለት ምን ትላላቹ😁
2026-11-26 18:35:45
426
nati45076
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🛐👏🙏
2026-11-26 13:36:37
351
hd_abrar
Hayder 🥷🏼 :
ኧረ ትግስት
2026-11-26 13:32:37
814
user67117150219988
tadele ze :
አቤት ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-11-26 13:39:59
536
user3957388406682
kml :
ye gize gudy new abshir😭
2026-11-27 17:50:52
1
abdii_5
Hope :
same but different
2026-11-27 06:39:31
1
anbasi2020
Anbasi2020🇨🇦 :
ጀግና ማለት ንዴቱን ሚቆጣጠር ነው አሉ ረሱላችን (ሰ,ዐ,ወ)🥰
2026-11-26 18:36:44
88
negasi670
negasi :
ኣቤት መታገስ 👌👌👌
2026-11-26 13:39:52
149
nigus262
ለአንድ ህይወት ሺ ፈተና ✅ :
እኔምኮ እንደዚህ ታጋሽ መሆን እፈልጋለሁ ግን ከመታሁት በኋላ ነው ሀሳቡ ሚመጣልኝ
2026-11-26 16:43:47
128
eliasella12
Elias-ኤላ🏋🏾‍♀️ :
ፈጣሪዬ ሆይ ለኔም እንደዚህ ያለ ትግስት አጎናፅፈኝ🤲🙏
2026-11-26 14:37:49
53
siyum_azeb
Siyum💊 :
የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም አንተን ግን አከበርኩህ💪🙏🤴
2026-11-26 18:04:24
14
tofe.a08
Tofe A :
ለዚህ ልጅ መኪና እንግዛለት ከታክስ እናውጣው ቻሌጅ ይጀመርለት
2026-11-27 05:49:35
14
roami8
Romi oldies offical :
አራዳ ማለት ይሄ ነው ይመቸው🙏
2026-11-26 17:50:29
13
To see more videos from user @badboystrio, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About