@lulu675145:

🧕💖
🧕💖
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 26 November 2026 14:03:08 GMT
49631
1185
359
539

Music

Download

Comments

user3838141352782
راضيا :
ወላሂ እኔም እጠርጋለሁ መዳም ጥረጊ ትለኛለች [Big LOL][Big LOL][Big LOL][Big LOL][Big LOL][Starstruck] እዴት እደምቃጠል ጥረጊ ስትለኝ
2026-11-26 15:50:45
63
samera.abdo37
ያድልባው እህት ✌️ :
የኔም ታፀዳኛለች ኮ ለምን ቀረፆሻት ደሞ አሥገድዳትነው የሚሆነው 🥺🥺🥺
2026-11-26 16:07:41
47
.s089654
የላስታዋ💚💛❤️🇲🇱👈👑 :
እኔ ምኮ እጠርጋለው😥😥😥
2026-11-26 16:16:33
44
my.dream0689
Fafiሻ ነኝ🤟 ቸኮሌቷ🍫 ጎጃሜ🌴 :
ቤትም ከጠረኩ ሳምንት ሊሆነኝ ነው አሁንስ🤣
2026-11-26 19:04:16
5
etu26311
etu (ሙሉ ሸዋ)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹))) :
እርግጠኛ ነኝ ማንም ፈልጓ ከግቢ ውጪ የሚያፀዳ የለም ታዛ ነው የሚሆነው የኔ ምስጊል😔😔😔🥰🥰🥰🥰
2026-11-26 19:22:18
8
firifan.jimma
firifan aggaro :
لش سورتي سورا
2026-11-26 21:22:31
0
ekru985
E🎀ኩ 📿🕌 :
እኔ አለሁአይደል ሥራ ሣጣ ቤቱን አፍረሸ ካልሠራሁየምል 😂😂
2026-11-26 16:16:12
5
muslim_girl95z
🧕𝙯𝙪𝙯𝙪🤏𝙤𝙩⁷🐣🍒🕊 :
የኔም ያስጠርጋሉ በበሩ ስር ያለውን😅ያጋጥማል
2026-11-26 16:52:45
2
user612312739466geta
ጌታ ሆይ ዘሬም ታማስጌን :
ታደ ምን የስቀል🥺
2026-11-26 19:28:55
7
makdis.1122
𝑚𝑒𝑘𝑑𝑒🦅 :
እኔም እጠርጋለሁ ግን ብቀርፀኝ ጉድ ይፈላል ጌታን😏😂
2026-11-26 21:21:38
1
a8248855
📱💸👈 አፍቃሪዋ💯🔐 :
ወላሂ እኔም ልጠርግ 🥺 ከሰራሁ ከልቤ ነዉ የምሰራም ነካክቶ ማለፍ አሎድም
2026-11-26 19:42:34
1
user7528168602511
😘😘😘😘😘 :
የደረሰበት ያውቀዋል እኔን አፅድታኝ ታውቃለች ቁማ😭
2026-11-26 21:38:41
1
hasnahasna6370
𝄞የ≛⃝ማ𓆪ꪾሜ≛⃝ሻ●────ሚስት𝄢 :
እኔነኝኮ ጌታን😂
2026-11-26 16:21:07
1
bint2222222
bint yimam :
አዎ እኔም አፀዳለሁ የበሩን አከባቢ ግን አትቀርፅም
2026-11-26 21:25:05
1
allah.wekil068
((➽allah wekil➽)) :
የኔ ምስጊን😰ወላሂ አንድ ቀን የማዳሜ እናት አፀድታኛለች😭😭
2026-11-26 17:10:10
1
fatuma.endris947
one day :
መጥረግማ ደናነው እኔእጥብነው መኪናሙገዱን ወላሂ 🥺🥺🥺🥺
2026-11-26 21:15:00
1
on.dey69
🌀💲lji🚦ሪች ታmaኟ🔐🇪🇹🤞🇸🇦 :
ብቻ እኔ እዳልሆን ቦታወን ንገሩኝ🤣🤣🤣
2026-11-26 17:06:39
0
firdosadem6
Firdi🧕🌺 :
ችግሩ አኮ እኛ ጎበዝ ስንባል ስራዉ ሁሉ ያምረናል😂
2026-11-26 19:08:12
0
user1610371431186
meskeremmulatu93 :
ታዛ ይሆናል🥺አያስቅም
2026-11-26 16:07:22
2
user2966810234592
👉ቲጅ ነኝ ግደለሿ👈😏 :
እኔም አፅድቸ አቃለሑ🥲
2026-11-26 16:20:13
2
llovemyself186
ጎጃሜዋነኝ💙🌹🇨🇬 :
እኔም እጠርጋለሁ ጥረጊ እየተባልሁ ውላ። አንዳዴ እጠቢም ትላሉች😁😂
2026-11-26 16:23:52
2
.5.23.27
የሚጠብቀኝ አይተኛም ⛪✝️🙏 :
ምን ያስቃል ሁላችንም እንጠርጋለን😳😳
2026-11-26 19:05:45
1
kuni.feyekun
kuni feyekun :
ጎደኛ አለኝ እኔ ብቻ ነኝ እምጠረገው ብየ ነበር
2026-11-26 16:00:43
2
bintneima
∞ :
ይሔኔ እኔ ስጠርግ እንዲህ ነው ይስቁብኝ ይሆናል😁😁
2026-11-26 16:24:15
1
user2634314384052
𝙻𝚒𝙹 𝚔 የወድሟ :
አያሥቅም ተታዘዝን እሠራለን
2026-11-26 19:25:32
1
To see more videos from user @lulu675145, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About