@yaredzebene4: #ነቅዕ ንጹሕ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

ማህው
ማህው
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 14:19:28 GMT
57012
5692
153
684

Music

Download

Comments

al.habesha
Al habesh 🟩🟨🟥⚪️🔵🔴 :
ትዳር ክቡር ነው አልጋውም ቅዱስ። ያልሆነው ሰው አግብቶ ከመፍታት ጥሩ ሰው እንዲሰጠኝ ሱባኤ ብገባ ችግሩ ምንድነው?
2026-11-26 22:34:07
111
mimidan06
mimi :
ለትዳር ካልተፀለዬ ለምን ይፀለያል ?😌
2026-11-27 03:53:47
50
mzzzzzzzz1233577
Nestant :
ምን ችግር አለው ፈቃድ መጠየቅ ፈጣሪን
2026-11-27 05:53:46
25
girmachalachew
jinu :
ምንም ነገር, ያውም የወደቀ ጠጠር ብፈልግ ከ እግዚአብሔር ነው ምጠይቀው እንኩአን ትዳር የሃይማኖት መሰረት ቀርቶ.
2026-11-27 03:40:52
18
eyerus.yemaream
Eyerus Yemaryam Lij♥️ :
እውነት ነው ያወሩት
2026-11-27 16:44:54
2
user3358356565466
user3358356565466 :
ምን ችግር አለው የልባችን መሻት እዲፈፀም ሱባየ ብገባ
2026-11-27 14:46:28
2
tsnu1216
tsnu :
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እሱን በስርዐት መጠየቅ ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም እንዴ ምን አይነት አስተምሮ ነው እግዚአብሔርን እራስዎ ሀይማኖታችንን አታበላሹ
2026-11-26 18:12:52
11
beza_kone
Dn Beza :
ምን እያሉን ነው ?
2026-11-26 15:52:23
12
shegawabebew21
YONAS ABEBEW :
እግዚያብሔርን ምን እንደሜል አይገባኝም ተዳር የፈጣሪ ሰጦታ ነው እኮ ጋብቻ ቅዱስ ነው እኮ
2026-11-26 19:45:42
2
teddyasha5
ቴዲ የቡናው :
ሲጀመር ሁሉም አባቶች እኛ የምንፈልገውን አያወሩም ፈጣሪ የሚለንን ብቻ እንከተል
2026-11-27 18:14:32
1
ennnnnmyh
koki :
እግዜር ይስጦት አባ😎
2026-11-27 18:47:39
1
adwa_habeshan_dress
🪡 ዓድዋ ሸማ :
መነኲሴው የትዳር ውጤት መሆኑን ዘንግቶታል!!! ከምንኲስና በላይ የሚጸለየው ለትዳር ነው ትዳር የሁሉ ነገር መሠረት ነው!
2026-11-27 13:00:22
4
dawityetubie
ዳዊት :
ሱባኤ መያዝ ችግሩ ምንድን ነው?
2026-11-27 09:05:05
1
ate_chiffon
አቴ :
አባቴ የእግዚአብሄር ፈቃድ መጠየቅ ችግር አለው
2026-11-27 14:44:57
0
nestibutey
netsi :
ደግሞ ማነዎ ፈቶ የለቀቀብን
2026-11-26 20:51:07
0
hartic5
hartic :
አረዳድ ይጠይቃል ትዳር ሁሉ የተባረከ ነዉ ለማለት ነዉ
2026-11-27 05:21:27
3
mazaa.waidu
Mazaa Waidu :
ምነው ትዳር የተቀደሰ ነው ራሱ ክርስቶስ በቃናዘገሊላከናቱ ጋራ ባርኮታል
2026-11-26 19:19:18
1
user6152738799956
M N :
አይ አባታችን 😂😂😂😂😂
2026-11-27 13:26:51
1
user67786030015177
ሠመረ ከሊባኖስ ተራራ ስር :
በትክክል
2026-11-26 19:38:19
2
messi32530
Fasika ❤ :
ስብከት ነው ስድብ? ሲቀጥልስ ትዳር ሀጢያት ነው እንዴ?
2026-11-26 16:06:47
2
one.of359
የቅዠት ህይወት :
ማለት እረ ይተው*
2026-11-26 17:10:40
0
sisay.mulu.leykun
Sisay/M/L@1221 :
የኔ ልዩ አባት
2026-11-27 06:04:08
1
senaitandualem4
ጎጃም መርዓዊ :
ትዳር የእግዚአብሔር። ስጦታ ነው ይባል አይደለም እንዴ
2026-11-26 18:43:16
1
user49503610304304
አድራሻየ ከመሥቀሉ ሥርነው መልካምሥራ ለራሥነው :
የኔአባት እውነታቸውን
2026-11-26 16:10:14
2
alembante27
🔔🕔 :
ነብሳቸውን ይማር🙏🙏🙏
2026-11-26 16:17:49
3
To see more videos from user @yaredzebene4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About