@attornygedion: #bestlawyerinethiopia #ጠበቃጌዲዮንጓዴ #legaladvocacy የባንክ ደረሰኝ ለማስረጃነት የሚቀርበው መቸ ነው

ጠበቃ ጌዲዮን ጓዴ/  Gedion Guadie
ጠበቃ ጌዲዮን ጓዴ/ Gedion Guadie
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 14:38:47 GMT
45974
1727
54
279

Music

Download

Comments

william4last
Feyisa :
what about the cheque?
2026-11-28 12:13:04
0
lahun540
ቃል ስጋ ሆነ :
እሺ ለምሳሌ ገንዘብ ስናስተላልፍ መጨረሻ ላይ reason ወይም የግብይ ምክንያት የሚለው ላይ ብድር ብዬ ባስገባ ማስረጃ መሆን አይችልም?
2026-11-27 00:29:08
2
hear_word_of_god
ሰብአ ቤት :
እና ታክስ ግብር በባንክ መላካችን ስሕተት ነው የባንክ ርሲቱ ማስረጃ ሊሆን አይችልም ዎይ
2026-11-27 12:04:41
0
user710167602999
user710167602999 :
ሰላም ወንድሜ የወንጀል ክስ ይርጋ ከምን ያህል ጊዜ በኃላ ነው? አመሰግናለሁ።
2026-11-26 18:13:27
0
loly39726
Misgunu :
ምክንያት ከሚለዉ ላይ ጉዳዩ ከተጠቀሰ መረጃ መሆን ይችላል?
2026-11-26 18:13:27
0
abaymelkamuaweke1
@Birhanu Geto :
በደንብ ነው እሚያሥረዳው ምንም አይነት የንግድ ግንኙነት ሣይኖረው ወንጀል ነው ማሥረጃም ነው የሌለውን አለኝ በማለትና በማስመሰል ገንዘብ የወሰደ ሰው እንዲከፍል ያሥገድዳል
2026-11-27 04:25:52
0
human.first47
Human first.... :
ታዳ የብድር ውል ካለስ...?
2026-11-26 18:27:12
0
21.21.19ami
ⒶⓂⒶⓇⒺ BDR 19@21 :
እና ሰው ደረሰኝ አለኝ ብሎ የሀሰት ምስክር አዘጋጅቶ ቢከስስ ውል ሳይኖረው ምን ይሆናል
2026-11-27 03:34:44
0
zeimabdulbasit
Ebrahim Abdulbasit ER :
negligently people simply forgot to write the reason for the transaction made. if the reason is written clearly on the receipt. pls elaborate ?
2026-11-26 17:12:52
1
kefalew65
kefalew :
ይሆናሊ በሊላአመክንዩ ካላስረዳህ ሊላማስረጃአምጥተህ ካላስረዳህ ይሆናሊ
2026-11-27 21:27:35
0
user1411193020988
awol :
ቼክስ እንደማስረጃ ያገለግላል ወይ ያገለግልም
2026-11-27 15:58:45
0
user7650509954534
Air Ticket :
wel kales
2026-11-27 01:55:35
1
user4801635741901
user4801635741901 :
የገባበት ትረንፈርም ማስረጃ ይሆናል
2026-11-27 16:07:34
0
bisrie.ye.gebreal
Bisrie ye Gebreal lij :
እኔም ከጓደኛዬ ጋር የብድር ውል ተዋዋልን ገንዘቡን ለሌላ ሰው እንዳስገባ አዘዘኝ አስገባሁ አልመልስልኝ ሲል ከሰስኩት 3 ሰወች ውሉ ላይ አብረውን ነበሩ አሁን ላይ ግን እሱ የያዘው ጠበቃ የባንክ ደረሰኝ የለውም፤ ቼክ የለውም እያለ ፍ/ቤት ያመላልሰኛል እስኪ ማብራሪያ ስጠኝ ወንድሜ
2026-11-27 12:17:37
0
user9794334254706
baye melkamu :
leza new eyafenu miskeflun
2026-11-28 05:53:44
0
tarikualemuertiro
TARIKU :
ስለሰጠሀን መረጃ እናመሰግናለን
2026-11-26 14:45:23
0
ketema965
ketema :
ሓቅ ነው
2026-11-27 14:59:59
0
firisan
Habtamu abel :
awo lik neh banku sileiza guday min yaqal
2026-11-27 16:34:18
0
gnkaj12
leave it :
rehisu baz malk maglets tekikil ayeldlm kaset mulu marja set
2026-11-26 19:54:47
0
kushekussa
kushe kussa :
አንደኛ ጠበቃ
2026-11-27 07:27:59
0
yimer289
አቢሲኒያ :
ከደረሰኙጋር የመንደር ውል ካለስ?
2026-11-28 10:37:09
0
user95820962287236
ሰውን ለመርዳትሰውመሆንበቂነው :
እናምድነው ማስረጃው
2026-11-27 19:51:08
0
tagessee
Tagesse@jesus :
እና ምን አድርጉ እያልከን ነዉ?
2026-11-27 19:45:15
0
user3416190720461
Mila man'S Fashion :
ትክክል ነው ውልና ማስርጃ መጨርስ አለበት
2026-11-28 12:39:39
1
asherman38
Andrey arshavin winer :
Bank mereja laiy naretive credit ketebales?
2026-11-26 14:49:37
0
To see more videos from user @attornygedion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About