@fedilabiya_pp: ሁርሶ መግባታችን በመደመር መንግስት የተሰጠን ውዱ ስጦታ ነው። እውነት ነው ሰው ሆነን ነው የተመለስነው! በብዙ የመሰራት ፣ የመሞረድ ፣ የሀገር ልክ ፣ የባንዲራ ዋጋ ፣ የግል ዲሲፕሊን ፣ የሰራዊቱን ልክና ዋጋ ከምናውቀው በላይ አውቀን የተመለስንበት ፣ ከመጣን በኋላ በመኝታ ሰዓት ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፣ የስራ አፈፃፀም ላይ ከፍተኛ መሻሻል ማምጣት ችያለሁ። ሰራዊቱ ያለ ስስት ውድ ህይወቱን የሚሰጣት ውዷ ሀገራችንን ማገልገል ሳይሆን በፍቅር ፣ እና በአደራ ማገልገል እድል ነው። የመደመር መንግስት ሹመት ድሮ የተለመደው አይነት አይደለም። ከትንሹ ብንነሳ አመራርና ህዝብ እኩል ተኝቶ ለውጥ ማምጣት ስለማይቻል ከመኝታ ሰዓት በግማሽ መቀነስ ፣ ከሁሉም ቀድሞ ቢሮ መግባት ፣ ከሁሉም ዘግይቶ አምሽቶ መውጣት ፣ በር እያስከፈቱ ማስታወሻ እያሸከሙ መኖር ሳይሆን ዝቅ ብሎ ማገልገል መቻል ፣ የሚሰጥን ማንኛውም ተልዕኮ ለራስ ድሎት ሳይሆን በታማኝነት ፣ በአደራ እና በፍፁም የአገልጋይነት ስሜት የራስ ምቾት ቀንሶ ለህዝብ ምቾት መስራት ብቻ ነው የመደመር መንግስት አካል አድርጎ የሚያቆየው። ኢትዮጵያ መበልፀግ አለባት። ህዝቡ በምቾት ሚኖርባት ሀገር መሆን አለባት! ለዚህ ደግሞ አመራሩ እንደ ሻማ እየቀለጠ ምቾቱን ቀንሶ ዝቅ ብሎ ማገልገል አለበት። #ethiopian_defence_force #መደመር #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

fedilabiya_pp
fedilabiya_pp
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 15:32:56 GMT
27772
6465
245
165

Music

Download

Comments

opendoor.church3
opendor church/prophet Eyob w :
ጀግና የጅማ ልጅ🙏🙏🙏
2026-11-26 15:35:06
20
mammadaliyyi0
Mohammed Aliyi wario :
yes I Yes
2026-11-26 17:33:22
0
shegaye32
Shegaye Tsegaw :
🙏❤️live along
2026-11-26 23:06:10
0
prism3105
Prism :
Exactly 💯 True 👌
2026-11-26 19:28:11
0
sed95912
ብሶተኛው🇪🇹✅ :
እረ ኮማዶ ፈዲላ ከይቅርታ ጋር አግቢኝ
2026-11-26 15:41:26
3
qanukaty
Jamsishaa {Q}7n :
my sister king
2026-11-26 18:36:45
0
g2jiii.oro
[email protected] :
jagnit❤❤❤❤❤❤❤
2026-11-26 19:56:21
0
semira.edris3
Semira Edris :
በእስልምና ሱሪ መልበስ ይቻላል?
2026-11-26 17:20:31
0
negash73
negash73ALjassh :
ክብርት ሁሉም ነገር ያምርቡሻል❤️👌👍
2026-11-26 16:00:58
2
mgafrica143
mg@africa :
My Queen
2026-11-26 16:52:11
0
love4all004
Love-4All Enjoy@My page :
jeginaye
2026-11-26 16:56:20
1
abuimran219
Mohamed tah :
ጄግኒት ኮራውብሽ
2026-11-26 21:09:05
0
jemalhassen09
Jemal Hassen yassin :
ijollee biyyaa tenyaa nuf jabadhaa💪💪💪
2026-11-26 22:08:22
0
sudayse77
LaandheereOfficial :
Fadilabiya
2026-11-26 20:30:46
0
user4825751460987
Mustefa Sanii Ahmed :
2026-11-26 16:57:11
1
robsan273
Qaanqee 🔥 :
nuuf jiraadhu umrii dheeraa 🥰
2026-11-26 20:36:49
0
yomii2026
gotaa rayaa itopiyaa :
mashala
2026-11-26 18:47:21
0
beredinail
beredin ail :
a
2026-11-26 19:23:09
0
fayisal778
🤙kuniis.nii.darba💯🥰🥰 :
qaliii kenyaa🥰🥰🥰
2026-11-26 18:25:22
0
nesriya_nuruu
የ Ebtihal እናት :
2026-11-26 18:17:50
0
user1324047231297
0931981143 :
jenenesh
2026-11-26 23:14:28
0
kasahun0813
user2829311906198 :
የኔ ጃግንት ክብርት ምንስቴር እድሜና ጤና ይስጥልን
2026-11-26 18:31:38
0
abdicaalii
𝆕 :
2026-11-26 22:43:15
0
kemise.time
oromo waalloo :
2026-11-26 18:34:07
0
yomii2026
gotaa rayaa itopiyaa :
🥰🥰🥰
2026-11-26 18:47:15
0
To see more videos from user @fedilabiya_pp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About