Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mamewond: የድምጻዊ ደረጀ ደገፉው የእውቅናና የምስጋና የጥበብ ምሽት #እንየ_ታከለ_የብህል_አዳራሽ #@SENI DECOR EVENTS @yal.2
Mame Wond
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 November 2026 15:40:14 GMT
184659
45107
952
1738
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.82MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
tewodros :
ጎንደርን ሳላውቃት ወደድኳት፤ ጎንደርን ሳልረግጥ ለህዝቧ ልቤ ተሳሰረ። ምናልባት ከጎንደር አልተወለድኩም፣ ደግሞም አልኖርኩባትም፤ ግን በልቤ ውስጥ ለጎንደር ያለኝ ፍቅር ድንበር የለውም። የጎንደር ህዝብ ሆይ፣ ለታሪካችሁ ክብር፣ ለባህላችሁ አድናቆት፣ ለእናንተም ከልብ ፍቅር አለኝ። አንዳንዴ ሰው የማያውቀውን ቦታ ከልቡ ይወዳል፤ እኔም ከጎንደር ያልተወለድኩበት ብቻ ሳይሆን፣ ያንን ውብ ምድር እስካሁን በአይኔ አለማየቴ ትልቅ ቁጭት ሆኖብኛል። አንድ ቀን ግን ጎንደርን በአይኔ አይቼ፣ ህዝቧን በአካል አግኝቼ፣ ዛሬ በልቤ ያለውን ፍቅር በእግሬ ልመሰክር እመኛለሁ! ❤️ጎንደር የተወለድኩባት ባትሆንም በልቤ የኖረች ከተማ ናት! ❤️🇪🇹🌹
2026-11-26 18:15:53
545
ጋይቴዉ የነዛ ዘር 💪 :
ጎንደሬ መሆን ግን መታደል ነው ማርያምን
2026-11-27 08:50:41
118
Muluken/ ባሪያው 🇪🇹🇪🇷 :
ጎንደርኮ ፍቅሩ ፈውስ የሆነ ህዝብ ነው እንኳንም ጎንደሬ ሆንኩ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-26 17:07:58
197
Tìģ Ķòò❤ :
uuuufff lemndenw gin sayew enbaye yemimetaw maryamn 🥺🥰
2026-11-28 19:50:11
0
የዘናጩቅምጥል :
እኔጎደርንአላቀዉምግንናፈቀኝየዛአገርልጅብሆንምንአለበት
2026-11-27 08:12:44
10
Business planet international :
unpredictable person
2026-11-28 20:00:27
0
Baset :
የኔ ታማሚ አልቃሻ ፈጣሪ ጨርሶ ይማማማማርርርርህህህ ደግ ሩሁሩህ
2026-11-27 04:37:28
56
Seid Ahmed Ali :
ጎንደሮች ምን ላድርጋችሁቃ ቃላት የለኝም እንባ እየቀደመኝ ነው የጻፍኩት አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ !!! ለሚያስፈልገው ነገር ሁሉ አለሁ ከጎናችሁ ነኝ።
2026-11-27 08:50:44
20
H M621 :
yetamemew sew dan aleko 🥰🥰🥰
2026-11-27 17:04:19
0
ፍቅር ካማራልጅ 🔐 :
ደስታየንአልቻልኩምማርያምን
2026-11-26 17:14:58
36
princess Tg :
ትለያላቹ ህመሙን አሰረሳቹት ቃል የለኝም 😍😍😘
2026-11-27 06:46:22
24
KENAW :
My Gondar 👍👍👍!!!
2026-11-28 07:57:55
0
Fetene yilma :
ክብር ለሚገባው ክብር ለሰጣችሁ ለአስተባበራችሁና ይሄንን ፕሮግራም ላዘጋጃችሁ ከፍተኛ ምስጋና ይገባችኋል።ደረጀ ከዚህም በላይ የሚገባው እውነተኛ የጥበብ ሰው ነው።
2026-11-27 03:46:49
34
መርከዲዎስ :
አንተ የጎንደር ባለውለታ ያኔ ጎንደር አዘዞ የ24ኛ ክፍለጦር ወታደር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ጎንደር ተባረኩ🙏🙏🙏
2026-11-26 16:28:57
28
እንየው መኳንት :
የውነት ጎደረነትን በተግባር አሳይታችሁል ሁሌም ጎደር ከፍ ከፍ ይበል
2026-11-26 17:13:44
25
መቅዲሻ 1616 :
የኔ አባት እግዚያብሔር ጤናክን ይመልስልክ
2026-11-27 03:14:28
12
@Sosita ጎሬ :
እኔ ግን ጎንደሬም አማራም አይደለሁም ነገር ግን ይዬ ሰው በጣም ነው አንጀቴን የበላው😭pls አሳክሙት
2026-11-27 09:03:50
7
JERRy :
ጎንደሬ በመሆኔ በጣም ነው እምኮራው
2026-11-27 05:06:02
11
የ1000ዋስ :
ጎንደር ለልጇ አቀባበል ስታደርግ ሲያምርባት
2026-11-27 03:59:51
10
Mandela Aychew :
እናት ሀገራችን ጎንደር
2026-11-26 16:23:56
12
Fan.s 7 :
ይገባሀል ጀግናችን ፈጣሪ ከጎንህይሁን
2026-11-27 00:18:52
8
Endalk 💚💛❤️ :
ለሠው ልጅ ጤናው ሠው ነው ደስታውን እንዴት አያችሁት ?
2026-11-27 06:24:53
7
tewahido himanite :
የከበረውን ማክበር ያውቅበታል የሀገሬ ሰው ይማርህ ጨርሶ
2026-11-27 05:15:07
8
Ayitenew :
ተባረኩ ጎንደሬዎች አቦ ስወዳችሁ ኩራቶቸ🌹💪💪💪💪
2026-11-26 17:51:03
19
yemaryam :
እንዴት ደስ እንዳለው እመቤቴ ጤናህን ትስጥህ
2026-11-26 17:04:37
7
To see more videos from user @mamewond, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Hello 14 ghusti😂🙏🏼
#تخرجات🎓 #اكسبلورexplore #fyp #جامعت_تكريت #fyp
তুমি আমার অতি পছন্দের একজন মানুষ.! তোমাকে আমার লাগবেই..!❤️🩹🕊️@user71944118554 #tending #viraltiktok #foryoupage❤️❤️ #foryoupag #fypシ゚viral
Ultimate dog mom find! Don’t miss out on the Black Friday deals! @Freezbone #dogmom #dogsoftiktok #dogenrichment #dogtoy #tiktokshopblackfriday
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy